#ህልማችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #semay #demasko #Protestant #encounter ‪@REV12-777‬

Komentáře • 270

  • @Ybiblicaldream1
    @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +31

    Like ስታድርጉ በጣም ያበረታታኛል ስለዚህ አትርሱ ተባረኩልኝ

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 Před 2 měsíci +13

    ጌታ ይባርክህ እኔ ወደ ጌታ የመጣሁት በህልም ነው ይኸው በዘመኔ ሁሉ ህልመኛ ነኝ የመተረጎም ስጦታ ተሰጥቶኛል ቃልና የተለያየ መልእክት ስለራሴና ስለቤተሰቤ ስለቤ/ክ እንዲሁም ግለሰቦች አያለሁ ከዛ ባየሁት ጉዳይ እፀልያለሁ የኔ ጌታ ከዚህ የሚበልጥ ጥበብና ፀጋ ይጨምርልህ ትምህርቶችህ ለየት ያሉ ጥበብ የሞላባቸው ናቸው ይህ ልዩ የማስተማር ጥበብ ተሰጥቶሃል ይብዛልህ እፀልይልሃለሁ ለኔ ትምህርቶችህ በጣም ተመችቶኛል ይገባኛል ዘመንህ ይባረክ ህልም ሳላይ ቀናቶች ሲረዝሙብኝ የጌታ ህልውና የራቀኝ ይመስለኝና ጌታ ሆይ ምነው ዝም አልከኝ እላለሁ ?

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Před 2 měsíci +10

    የማይቀበል አይቀበል መልካም ነው ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Amennnnnn Amennnnn Bless You Josh....Share Madreg ayeresa

  • @berehnedaliga1001
    @berehnedaliga1001 Před měsícem +1

    ተባረክ ፀጋ ያብዛልክ ከዝህ ቦኋላ በህልሜ አልቀልድም❤❤

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 Před 2 měsíci +5

    This is wisdom. Dream is powerful means of divine communication.

  • @tamir2235
    @tamir2235 Před 2 měsíci +2

    አገልጋይ ነኝ ጌታን ከተቀበልኩ ጊዜ ጀምሮ ህልም አያለሁ በተለይ ለአገልግሎቴ ምሪት ቃል ርዕስ የምቀበለው በዚሁ መንገድ ነው እኔም ሳስበው የነበረ እና ያልተነካ ርዕስ ስለሆነ በርታ ቀጥል መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነዉ ❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Amennnn Amennn Tame Tnx God Bless You...Share madreg ayeresa tnx

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k Před 2 měsíci +4

    ትክክል ነህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @dilademeke820
    @dilademeke820 Před 2 měsíci +6

    አንተን መደመጥ ሰጃምር ነው ለህልሜ ትኩረት እየሰጠው የመጣሁት ተባረክ ! ተጠቅሜወለሁ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Amennn Bless You Dila...Share Madreg Atersa

  • @amarechbogale8900
    @amarechbogale8900 Před 2 měsíci +4

    ወንድሜ ተባረክ ምክርህን ሰምቼ እርምጃ ወስጃለሁ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Před 2 měsíci +4

    ተባረክ እንዳስተውል ረድቶኛል

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennn Bless You too Janet Share Madreg Ayeresa

  • @Asma-f3q
    @Asma-f3q Před 9 dny

    ውንድሜ ተበርክ እኔ በህልሞቼ ለይ ትኩርት አለደርግም ግን ብዙ ጊዜ በህልም የያውት በእውናት ይፍፀመል አሁን ከዚህ ትምህረት ዬተናሰ ያለፉ ህልሞቼን አሲተውሲኩኝ በርታ ውንድሜ💯%👍

  • @BeteFele
    @BeteFele Před 2 měsíci +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 2 měsíci +7

    ውንድሜ እውነትህን ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ህልም አያለው ቤተሰቦቼ ግን አንቺ ቅዤታም ነሽ ይሉኛል እኔ ህልሜለይ ትኩረት ማረግ ተውኩኝ:በቅርቡ ግን አድጌ ትልቅ ሰው ከሆንኩ ብሀላ ልጄ እንደሚሞት ህልም አያለው ግን ትኩረት አላደረኩም መተደጋጋሚ ህልሙን አየው:አልፀለይኩም ቅዤት ነው ብዬ ተውኩት በአረተኛ ወር እሁድ ልጅሽ የተባረከ ነው የሚል ድምፅ ሰማው:ይገርማል ሰኞ ልጄ ያለምንም ህመም ሞተ የ3አመት ልጅ:አሁን ግን እያንዳንዷን ህልሜን ትርጉም ፈልጋለው:ህልሜን ችላ ማለት ትቻለው:ተባረክ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ👍

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +4

      Ohhhh Geta melkam Nw....Kidisteye Aznalew bagatemesh neger Gn Letemrtesh honowal Ayzosh Tebareki.....Share Nadreg ayeresa bezwoch endineku

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci

      @@kidstteferra9557 አይዞህ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ከዚህ በሁላ ጌታ ለሚነግረን ነገር ንቁ እንሁን

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před 2 měsíci +4

    ተባረክ

  • @user-qf4sw6zl6d
    @user-qf4sw6zl6d Před 2 měsíci +5

    ወንድሜ በብዙ ተባረኽ እኔም በኣለምሳለሁ ብዙህልም ነበረየማየው ኢየሱሴራሱ ተገልጦልኝ ነው የዳኑኩ በህልም ቀልደየለም❤❤❤❤❤

  • @user-xk7nw3yd5k
    @user-xk7nw3yd5k Před 2 měsíci +5

    Denk Ye Mastewal Menfes Yalebet Melekt Nw Prophet Tebarekelen

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 2 měsíci +5

    ተባረክ እኔ በጣም ህልም አያለሁ እፈታለሁ እውነት ም ነው መጥፎም ሲሆን እፀልያለሁ ህልም መልክት ነው።

  • @messymeet6296
    @messymeet6296 Před 2 měsíci +4

    ተባረኪልኝ ውንድሜ 🔥🔥

  • @etsegenettefera1138
    @etsegenettefera1138 Před 2 měsíci +4

    ጌታ :ይባርክህ::እኔ :በጣም :ተምሬበታለሁ::የድሮ :ህልሜንም :ፈትቼበታለሁ:ተባረክ::

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnnn Amennnnn Etsegi Bless You Share madreg ayeresa

  • @ProphetMadenetTasfaya
    @ProphetMadenetTasfaya Před měsícem +1

    ተባረክ ለአንተ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs Před 2 měsíci +2

    Teberek wendemee inwedalen

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Tnx Afrika enem Wedachuhalew....Share Madreg ayeresa bezwoch gar yedres

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před 2 měsíci +1

    ብሩክ የልጆች እናት ስለሆንሁ የወጣቶችን መቀባት ሳይ ነፍሴ በጌታ ሐሴት ታደርጋለችና አምላኬን አመሰግናለሁ፡፡ ቅባቱን ይጨምርብህ ብዙ ጊዜ ጌታ የሚናገረኝ በህልም ነው፡፡ ይህን በአንተ ላይ ያለውን ፀጋ ሳገኝ በጣም ነው የተባረክሁት ፡፡ በመሆኑም ለህልሜ ጥንቃቄን ወስጃለሁና ለቀጣይ ህልም ከየት ከየት ማየት እንችላለን የሚለውን እጠብቃለሁ፡፡ እስከ አሁን እኔ የማምነው ከእግዚአብሔር፣ በቀን ካየነው እና ከጠላት ወይም ከዲያቢሎስ የሚሉትን የህልም ምንጮች መሆናቸውን እረዳ ነበር ፡፡ ስለዚህ ይህን ትምህርት እጠብቃለሁ፡፡

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci

      Eshi Mumiye Astemeralew Beza Topic Tebarekilign mumiye God Bless You More

  • @habtamukaba7987
    @habtamukaba7987 Před 2 měsíci +4

    አቦ ተባረክ ተምሬበታለው❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      @@habtamukaba7987 Amenn Amennn Bless You Habtsh...Share madreg Ayeresa

  • @BeteFele
    @BeteFele Před 2 měsíci +3

    የኔ ዎድም በጣም ተባርክያሎ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennn Tnx Bless You Share madreg ayeresa le bezwoch yedres

  • @Afranyekrstos78.
    @Afranyekrstos78. Před 2 měsíci +1

    prophet ታዋቂ እና ታላላቅ ዘማሪዎችን እና አገልጋዮችን በተደጋጋሚ በህልማችን የምናይ ከሆነስ ምን ማድረግ አለብን ?? በአንተ አገልግሎት በጣም እየተባረክን ነው 🙏🙏🙏🙏✝️

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 Před 2 měsíci +5

    Deep ነው

  • @EliasEsayas-dm2hq
    @EliasEsayas-dm2hq Před 2 měsíci +4

    10Q prophet🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanossemere5921
    @yordanossemere5921 Před 2 měsíci +3

    Ebakh wedime Amarna buzu alawukm bzu gize belme yinagernal gin trgumu aygebanm nigeren tebarek

  • @user-wm1wn2bw2s
    @user-wm1wn2bw2s Před 2 měsíci +3

    እውነትህ ነህ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክ
    ኣንተ ያልኸው ነገር ሁሉ በኔ ነገር ይገጥመኛል
    ከህልም በፊት አንዴ ብ3 ቀን ብኣንድ አመት ይገጥመኛል ግን እሰካሁን ድርሰ ግና ኣልገባኘም

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Bless You....Share madreg ayeresa bezwoch Ke Tifat endiyameltu

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Před 2 měsíci +5

    ፕሮፌት እኔ በጣም የሚገርምኝ ህልሜ በሙሉ ከሞቱ ሰዋች ጋር ነው ።እኔያለሁት ህይወት ካላቸው ጋር ነው የሞቱትን ዘመዶቼ በቀን ውስጥ ተሳስቼ አስቤአቸው አልቀርም ጠዋት ግን ስነሳ በንዴት የሙታን መንፈስ በጌታበየሱስ ስም ስራህ የፈረሰ ይሁን ብዬ በንዴት ብቻዬን እጮሀለሁ ።ምንው ጌታሆይ ጤነኛ ጠፍ ወይ? እላለሁ ።እረ ፕሮፌትአንድ በለኝ እንዲህ እይነቱ ህልም ምንይሉታል?

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Deweyilign Tselot yasfelegeshal

    • @BeteFele
      @BeteFele Před 2 měsíci

      Ate ye mote sawu be hilimilayi kayeki atini moti iye xwranawu yseliyi ateni magideli yemi feliginawu

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm Před 2 měsíci

      ፕሮፌት ስለመለስክልኝ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ እይደለሁም እኔ ብዙ ግዜ የምጠቀመው በቫይበርና በኢሞ ነው ።በሱ መደወል እችላለሁ ውይ?እነዚህን ህልሞች ሳይ እንድንድን ግዜ ልክቆሜ ምንም ሳይነካኝ ከስር እንደተቆረጠ ዛፍ የሚጥለኝ ግዜ ነበር። አሁንም እንደው በጤናዬ ወደምግብ ቤት እገባለሁ ብዬ ተንሽራትቼ ወድቄ እግሬን ተሰብሬስራዬን አቁሜተኝቼ ነበር። እታምነኝም ሁለት ወር ሙሉ መንቀሳቀስ አቅቶኝ አሁን እያነከስኩ ትንሽ ትንሽ መራመድ ችያለሁ።እግዝአብሄር ይመስገን ።ይሄ ሁሉ የህልም ጣጣ መሆኑ መች ገባኝ ?የእምነት አስተማሬዋቻችን ህልም እነ ዮሴፍ እይተው ጌታ ተናገራቸው እንጅ የሚሉን ነገሩ ለጥንቶችን እንጅ እኛ አሁን ላለነው፡ትውልዶች፡በማወቅም ቢሆ ን ውይ ባለማወቅም እኛን የሚመለከት እንደማይሆን እስከማይመስለን ድረስ ነበር እዲሰማን ያደረጉን። እንድ ቀን ተሳስቶ ስለህልም የሚናገር ሰባኪ እጋጥሞኝ እያውቅም።ለምን እንድሆን ባላውቅም የህይወታችን ሞኒተር ህልማችን መሆኑን እሁን ነው ያወቅሁት ፕሮፌት እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ለኛ እይነት ምንም ለማናውቀው እስከዛሬ የተደበቀውን ሚስጥር ባንተ ገለጠልን እግዚአብሔር ጭምር ጨማምሮ ቅቤቱን ይቀባህ።የቫይበር ስልክ ቁጥር እንተ በይኖርህ ቫይበር ምናልባት ያለው ሰው ጠይቀህ ከቻልክ የሞት መንፈስ ሳይቀድመኝ ልቅደም ስልክ ቁጥሬ 6949381626ነው።ያለሁት ግሬክ ነው። ስለድፍረቴ ይቅርታ ነገሩ ቀላል ህልም መስሎኝ ነበር የደረሰብኝ ነገር ሁሉ አጋጣሚ ነበር የሚመስለኝ። መልስህን ግን ሳየው ነግሩ በቀላል የማይታለፍ መሆኑ ገባኝ ።ግን በጣም ነው የጨነቀኝ እባክህ እባክህ እንደምንም ብለህ ተባበረኝ ስል በእግዚአብሔር ስም ተበርክኬ እለምንሀለሁ።ከቤት መውጣት ስለማልችል በማንኛውም በተመቸህ ግዜ ልትደውልልኝ ትችላለህ? ፕሮፌት የተለያዪ ህልምች ከነፍቻቸው የሚል መፅሀፍ ለምፃፍና ለመሸጥ አትሞክርም እኛም ገዝተን ጠዋት ህልም እይተን ስንነሳ ወድያው ማንበብና መፀለይ እንድንችል ይረዳናል።

  • @BeteFele
    @BeteFele Před 2 měsíci +2

    የኔ ዎድሜ ተባረክ ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnn Amennnn Bless You Too.Share madreg ayeresa tnx

  • @fkr2212
    @fkr2212 Před 2 měsíci +4

    wowwwwww❤❤❤❤❤

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci +5

    ስላምህ ይብዛ አገልጋይ ፊልሞና

  • @mentMnitesnot
    @mentMnitesnot Před 2 měsíci +2

    ዘመን ይባሰክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b Před 2 měsíci +3

    tebareki ye egzabiher saw ye ewunet betam eyetebarekubet new tebarekilin enwodehalen ❤
    eyalkun ke tilant wodiy mata be hilme anten ayawk enen endih eyalkeng neber endemitichew aminalew zare migib yemitazegajew anch nesh eyalken neber keza nekaw turu neger new biye asibalew ye eg/r saw torgimileng🙏🙏🙏

  • @Betel-cb3ls
    @Betel-cb3ls Před 2 měsíci +2

    Wow wow amizing reveleation

  • @netsanetabera-g7e
    @netsanetabera-g7e Před měsícem

    ተባረክ ቴሌግራም ላይ ህልሜን ፅፌልሀለሁ አንብበው

  • @sameriwitmalko
    @sameriwitmalko Před 2 měsíci +1

    በጣም ተባረክ እኔ በአንተ ተመራለው 🙏🏻

  • @tersitkelkle5227
    @tersitkelkle5227 Před 2 měsíci +1

    በጣም ትልቅ እናአስፈላጊ ሀሳብ ነው:: እኔ ለብዙ አመት ህልሜን ለመተርጎም እቸገር ነበር :: ለምን እንደዚህ ቪድዬ የሚሰራ እንደሌለ ይገርመኝ ነበር:: በርታ ::

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      @@tersitkelkle5227 Amennnn Thanks Tirsit....Share Madreg atershi Engdi

  • @Esraelberisha
    @Esraelberisha Před 2 měsíci +4

    የማይቀበል የራሱ ጉዳይ ነው ስለሱ አያገባን ብቻ ማውራቱ ቀጥልልን እኛ እንፈልገዋለን

  • @Yo590-z8h
    @Yo590-z8h Před 2 měsíci +3

    ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን አትጥፋብን በዚሁ ቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Eshi Tnx Betammm Share madreg Ayeresa aberetatugn Bless You

  • @abiygebrehywet8348
    @abiygebrehywet8348 Před 2 měsíci +3

    ተባረከ God bless you

  • @Yeabtsega9444
    @Yeabtsega9444 Před 2 měsíci +4

    too much be blessd Papa❤

  • @YabsraTadele28
    @YabsraTadele28 Před 2 měsíci +3

    Tbarekkk filla zemenhe ybarekk betam nwe slhelme betam nwe tlke bota yallgn bzu gize le ljoche ymemkrekk bhelmachu pray adergu nwe tbarekk ymaykldebet ena be sereat lentenekek ymigeba nger nwe le bzuhann adersallwe ketlle tbarekllgn

  • @TarikuTuni
    @TarikuTuni Před 2 měsíci +3

    Ebbifamii obbolleesso hubaana an objuuf qabu gargaarsa Waaqattin naf cimsitetaa

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Bless You tnx...Share Share madreg ayeresa

  • @user-xm3ce2yy3f
    @user-xm3ce2yy3f Před 2 měsíci +3

    Geta yebarek ❤️ papa ewadekalwe papa

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před 2 měsíci +2

    እኔም ጌታ ኢየሱስን በህልሜ አይቼው ነው ወደዚህ ወደሚደንቀው ህይወት የገባሁት ሀሌሉያ

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Před 2 měsíci +4

    profet tebarekili beyesus sim tsega ychemerlih wenidme❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnnn Amennnnnn Bless You Helu....Share ayeresa

  • @EyerusZerga
    @EyerusZerga Před 2 měsíci +2

    U are blessed prophet

  • @rahelashenafi5791
    @rahelashenafi5791 Před 2 měsíci +3

    O, JESUS You are blesse Prophet !!!!!!

  • @user-ur2xm8rf8r
    @user-ur2xm8rf8r Před měsícem

    ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለው

  • @TonyChufamo-lz9kn
    @TonyChufamo-lz9kn Před 2 měsíci +3

    Thank you nabiy

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 Před 2 měsíci +3

    ተባረክ የኔ ወንድም

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      @@yordanosmichael2827 amennn Bless You too Yordi....Share madreg atershi Like

  • @johnolika8254
    @johnolika8254 Před 2 měsíci +3

    Tebarklign Prophet❤

  • @AylaMaryam-kj4yp
    @AylaMaryam-kj4yp Před 2 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ እኔለህልም ቦታ የለኝም ነበር አሁን ግን አንተን ስከታተል ቦታ ሰጥቸዋለሁ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnn Geta yebarek Tnx Betammm Share madreg ayeresa

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i Před měsícem +1

    Wow

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před měsícem +1

    እኔ ብዙ ነገር እግዚአብሄር የሚነግረኝ በህልም ነው

  • @user-eh4rc1lp5w
    @user-eh4rc1lp5w Před 2 měsíci +5

    ትናንትና በህልሜ ትልቅ እባብ ብመኝታየ ቤት ተኝቸ እያለሁ ትልቅ ዱላ እስኪ ቦጫጨክ በዱላው ቅጥቅቼ ገደልኩት ከዛ ሳልፈራ ስለገደልኩት ደስ ብሎኝ ከእንቕልፌ ነቃውና ትንሽ ቆይቸ ደሞ እንደገና እንቅልፍ ወሰደኝና እንደገና ህልም ኣየሁ እሁንም ትናንሽ እባቦች ገደልኩ።
    ታዲያ ነቢይ ፊልሞን እንዴት ትፈታዋለህ።
    ለመልስህ ኣስቀድሜ ኣመሰግናለሁ።

    • @sosinaaymello339
      @sosinaaymello339 Před 2 měsíci +3

      betham tesleye betham yethelate wegeya new enkwan gedlshew gine you have to pray sister bless you

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před 2 měsíci +1

      መልካምም ይሁን ክፉ ህልም መልእክት ስለሆነ መፀለይ ያስፈልጋል። እግዚአብሔር እየነገረሽ ያለው በፀሎት ጠላትሽን ቀጥቅጠሽ እንድታጠፊው ነው። ፀልይ!

    • @user-eh4rc1lp5w
      @user-eh4rc1lp5w Před 2 měsíci

      @@selamiyasu3475
      ኣመሰግንሃልው ተባረክልኝ

  • @meaza5096
    @meaza5096 Před 2 měsíci +4

    እንኳ በሰላም መጣ ወንድም 🙏🙏😘❤️😘❤️

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Enkuan Beselam Koyachugn....Yehenen Video le bezwoch Share adergu Pls Bezwoch gar endiders

    • @AberashAbebe-jc9mn
      @AberashAbebe-jc9mn Před 2 měsíci +1

      🙏🙏

  • @AberashAbebe-jc9mn
    @AberashAbebe-jc9mn Před 2 měsíci +3

    ወልልልልልልልልልካም ዎንድማቺን 🥰🥰🥰🥰

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Před 2 měsíci +2

    You are blessing for generation ... am blessed its your time to wakeup us from ignoring dreams which are from God your preaching is protecting us from so many sufferings because dream is one way of communication with God.

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnnn Amennnnn Amennnnn Bless You Belenye Tnx....Share Nw bezwoch Bezim aberetatugn

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 2 měsíci +3

    ልጄ እኔ በጣም ገብተኸኛልጌታ የሚናገርበትን መቀነስ መጨመር አይቻልም ተዋቸው አኘርባ በላይ ኮንፈርምም ቁጭትም አንገበገበኝ ተበሮከሀል በግዜ አስተዋልክ!

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnnn Bless You Tnx.....Share madreg ayeresa

  • @elsaghebremdhn1460
    @elsaghebremdhn1460 Před 2 měsíci +4

    P.filiye bhaqi amlak Egzabher abizihu ibarika tebarekelna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Amennnnn Elsiye Egziyabher abzeto Yebarkesh Tnx Share madreg ayeresa

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci +5

    እውነት ነው 2004 ላይ በህልሜ እኔ ህልሙ እረጅም ነው ያን ግዜ ጌታን አላውቅም እግዚአብሔር በትክክል በቱፍታ እንደማብድ ሶስት ግዜ ተከታታይ አየሁ ስኔ ወር ላይ የአካባቢ ሴት እሷ ምን አለች ወይ አሁን ጻጉሜ ላይ ይሆናል ወይም ቀጣይ አመት ብላ ተረጎመችልኝ የሚገርመው የጎረቤቴ ልጅ ናት እሷ እንደምታብድ እና በወንድሟ በሙኩል እንደሆነ ግልፅ ነበር ህልሙን አይቼ ሴኔ ወር ልጅቷ ደግሞ ሀምሌ ወር ላይ አብዳ ከዱባይ መጣች ከዛ ማን ይያዛት ቀብር ውስጥ ትገባለች ከባድ ግዜ ሁለት ወር አለቀ ጻጉሜ ወር ህልሙን ባየሁ ከሁለት ወር በሁላ የቱፍታ ወዳጃ ተገረገ ቅዳሜ ለእሁድ ለሊት እኔ ጠዋት የገበሬ ስብስባ ህጄ ወዲያው ስመለስ ወንድሟን አገኜሁት ስላም ስለው ዝም አለኝ እጅግ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ራራልኝ ማንም የለኝም እህትሽ ወንድም የለኝም እናቴ አንድ ነኝ እግዚአብሔር ራራልኝ ቅዳሜ ማታ ላይ እናቴ ህዳ ስትጠይቅ አዎ ዛሬ ለሊት ቱፍታ ወዳጃ አድርጉ ተብለናል አለች እና እናቴ ዝም ብላ ቤት መጣ ነገሩ ሆነ ወንድሟ ከሁላ ተከተለኝ ግቢ ስገባ ቤት ከፍቼ እሱም ግቢ ገባ አባቴ ሀብታም አምጡአት ልጅቱ መጥታለች አለ አያችሁ እግዚአብሔር ባይነግረኝ እስከዛሬ እንዳበድኩ እቀር ነበር ቤት ዘጋሁ ስምንት ቀን የፀሀይ ብርሀን አላየሁም ሀገር ጉድ አለ ለእናቴ አዘኑላት እግዚአብሔር ታደገኝ እናቷ የምታስበውን በየእለቱ እኔ በህልም አያለሁ ሴትዮዋን ስጠይቅ እንዴት አወቅሽ ትላለች እኔም አልነግራት በልቧ ያለውን የሚያቅ የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ሚስጥር ይገልጣል ዳንኤልም ይህን ነው ያደረገው ጾም ፀሎት ያዘ ህልሙን ከነ ፍቺው ለዳንኤል እግዚአብሔር ስጠው እህት ወንድሞቼ ህልም ውሽት ነው ለምትሉ አንድ ነገር ልንገራችሁ ነጋችሁን ቤተስባችሁን ስይጣን ይነጥቃችሁል ከድንዛዜ መንፈስ ውጡ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Wowwwwww Geta Kibrun Yewsed....Eyesus Asdenaki nw

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci

      @@Ybiblicaldream1 አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን እውነተኛ ወዳጅ የልብ ወዳጅ ነው ጌታ ክብሩን ይውስድ አመስግነዋለሁ🙇🙏

  • @RutaAddis
    @RutaAddis Před 2 měsíci +2

    አግልግሎትክ ደስ ይላል በዚው ቀጥል ❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Tnx Ruta Bless You...Share madreg levezwoch ayeresa bezi Averetatugn tnx

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርታ አሪፍ ነው

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Bless You Messi....Share yedereg lebezwoch

  • @Tigabu-w3c
    @Tigabu-w3c Před 2 měsíci +3

    ህልም በሁለት መንጋደች እንደ ምተይ አስበሎ ከእግ/ር አለምነ ከክፉ አለም ሁለቱን መለየት እንደት ይቻለል? ለዚህ ነዉ ብዙ ሰዎች ቅዠት ምመስሌን በደንብ አስራደኝ ዎንድሜ ተበራክ በህልምማ አይቀለድም በጠም ወሰኝ መልክት አለዉ ህልም ለምሰሌ እግ/ር ሆይ እርደኝ ብዬ ፀሎት አድርግ ስተኝ በህልሜ እጄን ይዞ ስየሰልፌኝ ስራደኝ አየሁነ በጠም ተጋራሙኩ ክብር ለእግ/ር ይሁን በህልም አይቀለድም

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Yes Tigabu Wendeme Betammm Tikikil eshi besum Zurya Timert azegajalew Tebarek.....Share madreg ayeresa tnx

  • @user-dr9ku3bl1c
    @user-dr9ku3bl1c Před 2 měsíci +3

    Ewnet gra yegebaghn kante Aegichalew tebarek

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      @@user-dr9ku3bl1c Amennnnn Bless You too.....Share Madreg Ayeresa

  • @MakiJusus
    @MakiJusus Před 2 měsíci +1

    Betam wedehuala hijiealhu betely selwesha setenager geta salkebel betedegagami wesha siyasadedegn yetayegn neber, ahunem yehelm tsega algn geta sigesetsegnem behelm yengergnal desetam.....❤❤❤tebaek amesegenhalhu

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Tnx Maki Geta eyesus Abzeto yebarkesh Tnx.....Share madreg ayeresa

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 Před měsícem

    Amen amen

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn Před 2 měsíci +3

    Hilm betam tekami new beteley le kristiyan kebgetachin ke eyesus gar yeminawerabet new enen geta be hilm new miyaweragn . I live hilm betam

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Woww Bless You Sosi...Levezwoch Share yedereg bezim aberetatugn

    • @Sosina-lv1gn
      @Sosina-lv1gn Před 2 měsíci +1

      @@Ybiblicaldream1 ok adergalew brother thank you

  • @user-qw5qo7ht7t
    @user-qw5qo7ht7t Před 2 měsíci +3

    በደንብ አዉራው እንሰማሃለን እንደዚ የምልህ ሰው አትፍረድበት መትጽሐፍ ክዱስን ቢያነቡ እንደዚ አይሉም ዮሴፍ ዳንኤል የመሳሰሉት ሕልምን ነበር yemiyayut

  • @lakewsolomon6413
    @lakewsolomon6413 Před 2 měsíci +1

    I have got insight on your presentation brother. God bless your eternity in Jesus name.

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci

      Amennnnn Amennnnnn Amennnnn God Bless You Lakew...Share yedereg

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci +4

    እንዴት ነው ህልም መተርጎም የምንችል ህልም ከእግዚአብሔር አለም ሊሆን ያለውን የሚያሳውቀን ነው በዛ ጉዳይ መፀለይ ስራውን ማፍረስ ሁሉም መንፈሳዊ አለም ላይ ነው የሚከናወነው በትክክል ተባረክ ወንድሜ ፊልሞና

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Amennnnn Amennnnn Ewnet nw Bless You....Share Share

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před 2 měsíci

      @@Ybiblicaldream1 እሺ ተባረክልኝ

  • @NourNour-cw6gg
    @NourNour-cw6gg Před měsícem +1

    Bewunati.gta.ybareki

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 měsíci +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo Před měsícem

    በሕልሜ በጨለማ ዉስጥ ስሔድና እዛ ጨለማ ዉስጥ እሾክና ድመት ዉሻ ነበሩና ያንን የሚያስቸግር መንገድ ስሔድ እነዚሕ እንስሣት እየወጡ ይቧጭረኝ ነበር ይኸዉ እስካሑን ሕይወቴ የተመሰቃቀለ ነዉ

  • @PaulosTosimo
    @PaulosTosimo Před 2 měsíci +2

    Tebarek

  • @tsedekeyohannes5788
    @tsedekeyohannes5788 Před měsícem +1

    Be blessed, I see dream, but I can't remember it. I mediated to remember it, but I can't

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Kelay yalewen temert semaw Hilm resalew Min ladreg milewen czcams.com/video/gqoIyJI8Q2Y/video.htmlsi=9vlv7YmtjVEIuaol

  • @nigstihagos212
    @nigstihagos212 Před 20 dny +1

    ልክ እንደ ዩስፋ ጌታ በ ህልም የምነግረኝ ለማስተዋል እና ማመን ኣቅም ይስጠኝ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 20 dny +1

      Amennn.Nigu Bless You...Bezwoch Endiyayut Share yedereg

  • @mizomido-kz1xi
    @mizomido-kz1xi Před 2 měsíci +4

    ወድሜ እኔ ስለ ህልም ብዙ ሳላቅ ብዙ ነገር አምልጦኛል አዉን ግን ለማየዉ ህልም ቶሎ ነዉ መልስ የምሰጠዉ ❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +2

      Amennnnn Bless You.. share madreg ayeresa

    • @mizomido-kz1xi
      @mizomido-kz1xi Před 2 měsíci

      @@Ybiblicaldream1 ብሩክ ነህ አንዴ በህልሜ ሳይወን እየፀለይኩኝ በእራኤ ፈርስ ከለሩን ልናገር የማልችለዉ ነብስን ደስ የሚያኝ ከለር ያለዉ ፈርስ ለጥ ያለሜዳ ላይ እየጋለበ ወደኔ ሲመጣ አየዉት ምን እደወነ እስከ ዛሪ አልገባኝም ፍቺዉን ብትነግረኝ በህልም ተኝቼ አይደለም ተንበርክኬ እየፀለይኩ ነዉ የማየዉ ተባረክ መልስህን እጠብቃለዉ

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 Před 2 měsíci +3

    Wawoo prophet
    The gaffa
    New revelation

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Amennnn Bless You Tigiye....Share madreg ayeresa

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před 2 měsíci +1

    እረ ስለህልም አውራ ወንድሜ እኔ በጣም ነው የማከብረው ደግሞም ሁሉም ህልሜ ሰርቶልኛል

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 2 měsíci +3

    In new testament also there is dream vision Act3

  • @user-ds8ze8eh5f
    @user-ds8ze8eh5f Před 2 měsíci +1

    በመጀመሪ እግዚአብሔር ይባረክ የምታቀበዉ ሕልም አብዘኘዉ በሕወቴ ገጥሞኛል ያቀርብክ ያለዉ ይቀጥል ለማሐት እፈልጋለው ❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci

      God Bless You Sisye Geta abzeto Yibarkeh Share madreg Ayeresa....Subscribem ayeresa

  • @betismart3807
    @betismart3807 Před 2 měsíci +2

    ዝም በለው ስለ ህልም አውራ አያለሁ ትርጉሙን ላውቀው አልቻልኩም

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 Před 2 měsíci +2

    Stay blessed 🙌 😇

  • @alemneshgimbi588
    @alemneshgimbi588 Před 14 dny +1

    Gita zeemnhin yibrk.

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 14 dny +1

      @@alemneshgimbi588 Amennnn Amennn Bless You Alemeye...Share yedereg yehe Temert

  • @user-ul9ln3ok1p
    @user-ul9ln3ok1p Před 2 měsíci +3

    Papa ewedhalew

  • @united6563
    @united6563 Před 2 měsíci +3

    Tebarek❤

  • @gobenadugassa4291
    @gobenadugassa4291 Před 2 měsíci +3

    1.የህልሙ ፊቺ እንደትነው የማውቀው?/ፊቺው ማቆው በምን መንገዲነው?
    2.እ/ር የምያሳየኝ ነገር መጥፎ ከሆነ ማስቀረት ይቻላል?

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Awo Yayehew neger Hulu laykom Yechelal Gn Demo Metaskomachewem negeroch alu gn Tselot gn Le Hulum neger wesagn nw Ena Be Mejemeryaw teyake Zurya timert seralachuhalew

  • @tufakasaye-io8zs
    @tufakasaye-io8zs Před 2 měsíci +1

    Fileye geta yibarkih.

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci

      Amennnn Amennnnn Tufaye Tebareklegn Antem....Dena neh A?

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 měsíci +1

    Geta abzto yebarkeh tebarekilige ❤

  • @AbiyJembere-do8hc
    @AbiyJembere-do8hc Před 14 dny +1

    Tanks

  • @tursityonas1759
    @tursityonas1759 Před 2 měsíci +2

    fetena yemikebd ketefetenku behuwala behilm keremela sisetegh ayewu mn yihun

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před 2 měsíci +1

      Be lifesh lay yalewen Fetena alfeshal so Egziyabher Tafach wedehone Ena Kemekera yakefe Yedesta Hiwot Ena yehiwotesh ጣዕም Endemikeyer nw Miyasayew...Bless You Share

  • @MulubrhanHailemariam-nu5be
    @MulubrhanHailemariam-nu5be Před 2 měsíci +3

    wendme bzu hlm alegn bemndnew yemagegnh

  • @Beza-ob1zb
    @Beza-ob1zb Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hk5nd8ot6g
    @user-hk5nd8ot6g Před měsícem +1

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ ያየሁት ፍታልኝ አንደኛ ምድር በጉም ተሞልታ በቅርብ እርቀት ሆኜ እኔም አላያቸውም እነሱም አያዬኝም ደምፃቸው ይሰማኛል እና መሬት ሲሰነጠቅ አየሁ ምንድነው ሌላ የሰለሞን ታሪክ አንብቤ ነገስትላይ በዛው ቀን ሰለ ሰለሞን ለሰዎች ሳስተምር ነበር ሌላም የራሴ መዝሙር ስዘምር አየሁ ሁለት ቀን ነው ያየሁት አንደኛው መዝሙር እረሳሁት ሁለተኛው ተነስቼ ፃፍኩት ትሁት ሁን የሚል ነበር መዝሙር ሌላ ጥያቄ ጌታ ቃል በቃል ይናገራል እኔ በህልሜ ግን ብዙ ግዜ ይናገረኛል እስካሁን ድረስ ጌታ በጆሮኤ ቃል በቃል ተገልጦልኝ አያውቅም በህልሜ መቼም የማረሳው ስራ ልለቅ ብዬ በህልሜ እንዳታደርገው ብሎኛል ጌታ ይናገራል ቃል በቃል ነገረኝ ለሁሉም መልስ ስጠኝ አደራ እጠብቃለሁ ተበረክ ወንድሜ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  Před měsícem

      Hayluye Geta yebarkeh Dewelelegn Besefiw Awerahalew Prayem adergelehalew

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Před 7 dny

    Please keep interpreters dreams we need it