ሰበር! በፋኖ አመራሮች መካከል በምርጫው ሂደት የተፈጠረውን ከሀ_ፐ ያዳምጡ። ከፋኖ እያሱ አባተ ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #gondar #fano #zhabesha #አማራ #ethiopia_news #ebsworldwide #addisabeba #ኦሮሚያ #ሸኔ #ጎጃም #ሽዋ #ወሎ #ethioforumኢትዮፎረም #መከላከያ #ጦርነት #ፋኖ #አማራ #ትግራይ #ኦሮሚያ #አዲስ_አበባ #ህወሓት#ኦነግ#Anchor_Ethiopia #Dere_News #Ethiopian_Daily #Mereja_zare #wolo_media #seber_zena #hruy_media #ethio251 #ethioforumኢትዮፎረም #Daily_ethiopia

Komentáře • 66

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb Před měsícem +6

    አድሜይስጥህ ተባረክ ድለፋኖ💚💛❤️

  • @user-xx5xw8fr1d
    @user-xx5xw8fr1d Před měsícem +1

    ቸሩ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን.❤ እውነትን ይዘህ ወደፊት👏 መድሀኒ አለም ይመስገን.

  • @user-xx5xw8fr1d
    @user-xx5xw8fr1d Před měsícem +2

    ጀግና ማለት እንዲህ ነው ❤❤❤❤. 💚💛❤🙏 ጎበዝ መሳሪያ በመያዝ, በመተኮስ, ጫካ በመውጣት ብቻ አይደለም, ልብ በሉ እስኪ ሰምታችሁ አታፍሱ. ቸሩእግዚ አብሔር ያክብርልን ወንድማችን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐.

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před měsícem +5

    በርታ ጥበብ

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb Před měsícem +5

    እወድአለሁ ወትነው

  • @MengistuBezabih
    @MengistuBezabih Před měsícem +7

    ፕ/ኢያሱ እግዚያብሔር ይስጥህ።እስካሁን ከሰማሁት ሁሉ የተሻለና ሚዛን የሚደፋ መረጃ አዉጥተሀል።ግን"ምከረዉ...ካልሆነ መከራ..."የሚለዉ አባባል በእኛ ዘንድ የሚሰራ አይመስለኝም ምክንያቱም አማራ የመከራ ዶፍ እየወረደበት ህልዉናዉ ጥያቄ ዉስጥ ገብቶ የግል ዝናና ስልጣናቸዉ የሚያስጨንቃቸዉ ግለሰቦችን ማየት የመከራዉ ወላፈን እንኳን ያልገረፋቸዉ እንደሆኑ ነዉ የሚሰማኝ።በጣም አዝናለሁ።ለማንኛዉም እጃችሁን አንሱ መባል አለባቸዉ።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před měsícem +4

    በጣም ያሳዝናል። አንድ ሳንሆን መቼም አናሸንፍም።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před měsícem +1

    ተከፋይ ሁላ የሚሰማህ የለም ሁሉም አማራ እስክንድር ጨምሮ አንድ ናቸው ለአማራ ትግል ላይ ናቸው
    ተከፋዩች ለፍልፍ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před měsícem +3

    እኔ ለገራቹሁ ተጎደር እና ተጎጃም መመረት የለበትም ሁነኝ አማራ የተማራ አማራን በብር የማይሸጥ ሰው ተተገኘ ከወሎ እና ከሽዋ ይመረጥ ጎጃም እና ጎደር እርስ በርስ ይቀናናሉ ሰለዝህ ሁሉም ላማራ ሰለሚታገሉ ጎጃም እና ጎደር ታገሉ ለስልጣን ግን አትሆኑም ሁቶችምጋ ቅናት አለ በሚዳያ እራሱ እያየን ነው ሁለቱምጋ የቅናት ችገር እጅ የቹለታ ቸገር የለባቸውም በትገሉም ባይኖሩ ግን ንፁህ አማራ አማራን ያስከብራሉ ከተባሉ ከውሎ እና ከሽዋ ይመርጥ የምትሉ❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před měsícem +2

    ሚዛናዊ❤❤

  • @danielseife5017
    @danielseife5017 Před měsícem +8

    በጣም አዝናለሁ እንደ አማራ!! !

  • @eyocebeab
    @eyocebeab Před měsícem +2

    እውነት ነው

  • @londonman3483
    @londonman3483 Před měsícem +1

    ጀግናው ዘመነ ግንቦት ሰባት በእነበትናቸው አንዳርጋቸው ትግሉን ተነጠቀ። አሁን ደግሞ አማራ በትን በሆነው አይሸወድም

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Před měsícem +3

    የጦሮ ምክትል አዛዥ አላቅም ይላል ይሄ ደግሞ ትክክል ነው ይላል ዝብላችሁ ቅዠት ላይ ናችሁ❤

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y Před měsícem +3

    ጀግናችን እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Adg-ud3oc
    @Adg-ud3oc Před měsícem +3

    ዲለፋኖ

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 Před měsícem +4

    አንድ ላይ ሆናችሁ የተለያየ ነገር የምታወሩት ነገር በጣም ይገርማል !

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před měsícem +1

    ንቃ አማራ ህዝብ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Před měsícem +4

    ወንድማችን ቂጣ ከሆነ ይጠፋል ሽልም ከሆነ ይገፋል ያልከዉ ትክክል አባባል ሥለሆነ ሁሉንም ነገ እናገኘዋለን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před měsícem +2

    ያሳፍራል። እግዚአብሔር ይሁነን።

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks Před měsícem +6

    የሚያበጣብጠው ብኣዴን የተባለው ከኣፈጣጠሩ ጀምሮ ጀሌና መንገድ መሪ ተላላኪ ባንዳ ሰርጎ ገብቶ ነው

  • @abiavi43
    @abiavi43 Před měsícem +2

    አማራን አሁን ከመገደል ከመፈናቀል ከመሰደድ በጋራ ማዳን ነው እንጅ የስልጣን ጥማት የስልጣን ሽኩቻ ያሳዝናል

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před měsícem +2

    እስክንድር፡ባዴን፡ነው፡ስልጣን፡ብቻ፡ነው፡የሚፈልገው

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +5

    ማንም ይሁን ማን እኛ እንቀበላለን ማለት ምን ማለት ነው??? ሳታጣሩ ሳትገመግሙ ትቀበላላችሁ? ነገ ብረሐኑ ነጋም ሊመጣ ይችላለ ተቀበሉት በጦር መሪነት😎

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +2

    እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሆኛለሁ ብሎ የሰጠውን ዲስኩር ሳዳምጥ ለሱ የነበረኝ መልካም አመለካከቴ ተለውጧል። የዚህ ዲስኩር እውነትነስ እውነትነት ሲገመገም ከአብይ አህመድና ከህወሀት መሪዎች ጋር አቻ ለመሆን ብዙም አልቀረውም።

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir Před měsícem +3

    አሁንም ነገሮች እንዳይበላሽ ፋኖ ሥልጣን ሽሚያዉን አቁሞ አሁን ባለበት አደረጃጀት ሁሉም በየክፍለአገሩ ሆኖ ትግሉን ይቀጥል።ከዛ የአማራ አንድ አደረጃጀት ሁሉም ከየክፍለአገሩ ተወካይ ልኮ በአንድ ቦታ ተሠባስቦ የጋራ መተዳደሪያ ደንብ አዉጥቶ ፖሊሲ ቀርፆ ለአማራ ሕዝብ ቀርቦ መሪዉ በአማራ ሕዝብ መራጭነት ይመረጥ።ሲጀምር ዲያስፖራዉን በገንዘቡ ተደልላችሁ የትኛዉ የብአዴን፣የትኛዉ የብልፅግና፣የትኛዉ የግሉን ሥልጣን ጥመኛ፣የትኛዉ የወያኔ ተላላኪ እንደሆነ ሣትለዩ በሥሜት ሁሉም ደጋፊያችን ነዉ ብላችሁ እንደከብት እየነዳ በራሡ አቅጣጫ ሲመራችሁ ለዚህ መባላት አብቅቷችኋል። አሁንም ስከኑ ወደራሣችሁ ተመለሡ።የዉጪ ወሬን አትስሙ።በየራሣችሁ አደረጃጀት ምከሩ።ብአዴንን ለመደምሰስ ተማማሉ።ብአዴንን አልነካም ካልክ ትጠፋለህ እንጂ ነፃነት አይኖርህም።

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it Před měsícem +1

    ለጊዜዉ ሁለቱ ጄነራሎች የምሩ።።።

    • @Mulugetakasa-xs8it
      @Mulugetakasa-xs8it Před měsícem +1

      ሁሉም በጠራ መንገድ አልሠሩም ስለዚህ ።ሁለቱ ጄናራሎች ትግሉን ።ከሸዋ ፋኖ።ከጎጃም ፋኖ።ከጎንደር ፋኖ ።ከወሎ ፋኖ ጋር እየተናጋገሩ ይምሩ።።።

  • @robelMesfin-r9p
    @robelMesfin-r9p Před měsícem +1

    ብቻ በዚህ መልኩ ፋኖን የጠበቀ አልነበረም ገና ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምባው ቂጥ አለ ያገሬ ሰው ኧረ ተረጋጉ ስልጣን መያዝ መምራት ነው ወይስ ነፃ ማውጣት ዓላማችሁ ስልጣን ነው ? ያሳዝናል ድምፃችሁ ባይሰማ መልካም ነው ስልጣን ሰጪውም ነሽውም ህዝቡ መሰለኝ መጀመርያ መቅደም ያለበትን አስቀድሙ አለበለዚያ አትችሉም።።።።።።።።።።።።።።።ደ

  • @fasikameri3978
    @fasikameri3978 Před měsícem +1

    So sad

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před měsícem +2

    ሲጀመር እኮ ምርጫው በ9 አስመራጭ ኮሚቴ ውሳኔ በድብብቆሽ መካሄድ አልነበረበትም ብዙ ብዙ ጎደሎ ነገር አለው

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 Před měsícem +2

    የትይደርሳል የተባለ በሬ ሉከሳንዳ ቤት ተገኝ አሉ ።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před měsícem +3

    አማራው ተረግሞል ከብአዴን የባሰ ሆነው ቁጭ

  • @melenegn
    @melenegn Před měsícem +2

    No victory with out unity

  • @abrhamashagrebelew6273
    @abrhamashagrebelew6273 Před měsícem +1

    Our departure is AMHARA, and our destination is AMHARA and last finalized is our biblical country is called ETHIOPIA.

  • @asmarehunegnaw2883
    @asmarehunegnaw2883 Před měsícem +3

    ዘመነ እና እስክንድርን ገለል አድርጎ ሌላ ጠንካራ ግለሰቦችን መርጦ ማስመረጥ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před měsícem +1

      እኔም እያልኩ ነበር ሲጀመር ጎደር እና ጎጃም ለሰልጣን ምርጫ መቀርብ የለባቸውም እነሱ መራጭ ነው መሆን ያለባቸው ምከነያቱም ጎረቤት ሰለሆኑ ቅናት አለባቸው ጎደር ዘመነን አይመርጡትም ምክነያቱም ህዝባዊ ህይል ብሎ ሲመጣ አልተቀበሉትም አሁን እስክደር ዘመነ ሲተወው ዝህባዊ ህይል ብሎ መጣ አሁን ግን ተቀበሉት በፊት አንቀበለውም ያሉት ድርጀት ሰለዝህ ጎደር እና ጎጃም ተመልካች ወሎ እና ሽዋ ልምርጫ መቅርም አለባቸው ብየ ነው የምሳበው

    • @mohammdabdu1777
      @mohammdabdu1777 Před měsícem

      ​@@tenaberihun7379Yes

  • @MahderAkele
    @MahderAkele Před měsícem +1

    Yegojamoch tenkol gena mezezu bizu newu

  • @melenegn
    @melenegn Před měsícem +1

    I feel sorry for Amhara people, we couldn’t get a hero of freedom like as Mandela, the journalist also doing for dis unification,like Minalachew and zemedhun

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Před měsícem +2

    ሚስጥራቺሁንበሜዲአታዉጡ፣በዉስጥጨርሱ፣፣፣፣ለጥላትበርአትክፈቱ፣፣

  • @esrman
    @esrman Před měsícem +2

    ብራቦ ተቋም ነው መገንባት ያለበት

  • @assenadem
    @assenadem Před měsícem +1

    ልጅ ቢሮጥ እዳቦ ቤት ድረስ አሉ ምድረ ሆደም

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +1

    እረ ውጭ ያላችሁ የሚዲያ ሰዎች የፋኖ አመራር ተብዬዎች ምርጫ ተካሄደ እስክንድር ዘመነ ተመረጠ ብላችሁ በሚላዮን የሚቆጠር አማራ ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እነአብይ ኢዜማ የሠሩት አይነት አሻጥርና ሸፍጥ መሞከር ከወንጀልም በላይ ወንጀል ስለሆነ በአስቸኳይ መቆም አለበት።

  • @user-iz6yz6dy8f
    @user-iz6yz6dy8f Před měsícem +3

    አተ ብትመራን ተመኘው

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Před měsícem +2

    GOJAM EKKO ALIKEBELIM BILO RASIN AGILIWAL
    ....EZIYAW YIBALU
    WOLLOM
    SHEWAM ENDIHU YAGELELU ALU
    ENA
    HULUNIM KALYAZIK YET YIDERESAL
    EBAKACHIHU LELA MEFITIHE AMTU
    YALEZIA FANO ALKOLETAL
    AMHARA M ALKOLETAL
    NEFIS YIMAR
    RIP

  • @user-sq5wx1re9u
    @user-sq5wx1re9u Před měsícem +1

    እውነቱን ማውራቱ በዚህ ሰዓት አይጠቅምም ዋሽቶም ቢሆን መስማማት ነው ያለባችሁ አታክሩ እባካችሁ

  • @nothingtosaykeepcalm8329
    @nothingtosaykeepcalm8329 Před měsícem +1

    የ አማራ ሕዝብ በሙሉ እንደዚ አይነት ሚዲያ ልዩነት ለማስፉት ስለሆነ report እያረጋችሁ አዘጉ አይጠቅምም ተመካክሮ መፉትሄ መስጠት ነዉ እንጅ እየወጡ መከፉፈል አያስፈልግም

    • @assenadem
      @assenadem Před měsícem

      ድሮስ ብር ለመሰብሰብ እንጂ ለክልሉ የሚቆረቆር የታለ ምድረ ሰግብግብ

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Před měsícem +1

    Fano meri mercha mejemeria mesferet weto kehulum echu kerbo mesfertun wetaderawi kumena netebu 90/100 mehone alebet lalochi netebochi gare be demeste belcha yiwesenal endegena chigeru hulu twegedo betenkake geze saywesed meserat alebet

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před měsícem +4

    እስክንድር እስካሁን ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መስርታል ዱላ ይዞ የሚዞር ፋኖን የሚከትል እስክንድር መሪ መሆን አይችልም

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Před měsícem +2

    ረተውበውሥጥፍቱትችግሩን

  • @eskinderwoubishet5356
    @eskinderwoubishet5356 Před měsícem +1

    ምንም አልተፈጠረም ወሬ አታቡካ

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw Před měsícem +1

    Ara eyamota yalew in FANO wandemochinin Tamilkutu gana syigamer Ba seltan tefalalchu muaferya nachu enanta Enkwan ya Amhara hizbin ayedalem eraschun naqa atawetum “zamena Teru Gaga arebenoch G7-west honehe yimetserawin ezhe atametaw del la FANO

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před měsícem

    😂😂😂🐺🐺🐺👈🏽👈🏽👈🏽