Video není dostupné.
Omlouváme se.

የማይቀለበስ ለውጥ || Transformation

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Komentáře • 134

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Před 7 měsíci +41

    ያንተ ትምህርቶች እጅግ ገለፃው ያማረ ነው !አማርኛህን በጣም ነው የምወድልህ 🙏እኔ የማደንቀው ና የማከብረው ሰው እሱ የገባውን concept በአማርኛ በግሩም ቋንቋ መግለጽ የሚችል ሰው ነው እሱም አሼ ብቻ ነው የማውቀው 🙏Gracie mille Ashe🙏🙏

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia Před 7 měsíci +18

    የዚህ ዘመን ልዩ ስጦታ አቶ አሽናፊ እጅግ እናመሰግናለን

    • @genettiruneh5775
      @genettiruneh5775 Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በዚህ ዘመን አቶ አሼን ያስነሳ። አምላክ እንደሰው አይደለም፡ ለፈጠርው ሁሉ ግድ ይለዋል። አመነውም አላመነውም፡ እሱ ክቡር ነው ስለሁላችን መልካም ያስባል

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 Před 7 měsíci +31

    ወሸት አለብኝ ያለዉ ሰዉ የሚገርም ሰዉ ነዉ አይገርማችሁም ለራሱ ትልቅ እምነት አለዉ አለማችን የሚያስፈልጋት እንዳንተ ለራሱ ታማኝ የሆነ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 Před 7 měsíci +6

    አሼ የዚህ ትውልድ ስጦታ ነህ። AASTU እንደነበርኩ በዚህ ደረጃ ብረዳህ ኖሮ እስካሁን ብዙ አተርፍ ነበር። ግን ታዲያ አሁንም አልረፈደም። ዘመንህ ይባረክ።

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 7 měsíci +8

    አንካን ደና መጣህ አቶ አሼ በጣም እምወድህ እማከብርህ ወንድሜ አባቴም አስተማርየ ነህና
    መልካም አዲስ 2024 የሰላም የደስታ የፈቅር የትረፍረፍ ዘመን ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdurahmanhusen6186
    @abdurahmanhusen6186 Před 7 měsíci +4

    አሼ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አስደናቂ ትምህርት ነዉ።

  • @Raafa1886
    @Raafa1886 Před 7 měsíci +9

    2024 Is Mine 🤝

  • @user-pr5mw1np8h
    @user-pr5mw1np8h Před 7 měsíci +5

    በሞተ ኣእምሮ ሂወት የሚዘራ ትምህርት ነው ቀጥልበት ቡዙ የሞተ ኣለ

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 Před 7 měsíci +5

    መምህረይ ዕድመን ጥዕናን ኣምላኽ ይሃብካ💐

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Před 7 měsíci +4

    አቶአሸናፊ ታዬ ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 Před 7 měsíci +5

    አቶ አሸናፊ ሁleም እሰማዎታለው ክብረት ይስጥልኝ ከርስዎ ብዙ አትርfeያለው 🙏🙏

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před 7 měsíci +6

    ለራሴ ሁሌ እንደዋሸሁት ነው!
    ግን አሼን "one problem ,one solution " የሚለውን seminar.....በድጋሚ ቢቀርብ የብዙ ሰዎች ህይወትን ይቀይራል እኔንም ጭምር....ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ያሉብንን ችግሮች ብዙ ዓይነት ስለሚመስላቸው ይህን ሁሉ እንዴት አድርጌ እቀይራለሁኝ...በሚል ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ...ስለሚሰቃዩ...ነውና....please!
    ...የspecial class ጉዳይ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው ያለነው....
    ...mr.ashe....thanks for everything!

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 7 měsíci +2

    ሁሌም ያተ ትምህርት ይለይብኛል ቢፈታ ብለዉ ከጠዬቁት ሰወች የኔም ጥያቄ አለበት ጀምሮ አለመጨረስ እራሴን ሰወች ጋር ማነፃፀር እሄ ነገር ግን ከቤተሰብ የመጣ ነገር ነዉ ዝምተኛ ናት አትረባም ትንሿ ትበልጣታለች ይሉኝ ነበር 1 ክፍል ጀምሮ ከዛ መሸማቀቅ ማፈር ጀመርኩ አሁንም 1 ኛ ደረጃ ችግሬ መሸማቀቅ ማፈር በራስ እምነት ማጣት ነዉ። በጉጉት እዬጠበኩ ነዉ ፕሮግራሙን ክበርልን አቶ አሸናፊ ታዬ🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @user-ge2tr9rw6k
    @user-ge2tr9rw6k Před 7 měsíci +1

    የሚሠማቸውን በታማኝነት የገለፁ ሠልጣኞች!...ደስ ይላል::

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥ አሼ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሂወቴን አመለካከቴን እኔነቴን እቀይራለቅ ቃል እገባለው መንገዱንም ጀምሬያለው ፍፃሜውም ባመረ መልኩ ያልቃል አመሰግናለው

  • @tigisttasfaye5497
    @tigisttasfaye5497 Před 7 měsíci +4

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ በዩቲዩብ እየተከታተልኩ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል የተረጋጋሁ እና አመስጋኝ ሆኛለሁ ከዚህ በላይ የሆነዉን ነገር በቅርብ ቀን እንደማገኝ አመናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @MitikuLemma
    @MitikuLemma Před 7 měsíci +5

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።ስለ አእምሮ አሰራር በሚገባን መልኩ ብታስተምረን ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ።

  • @yaredwondwossen9916
    @yaredwondwossen9916 Před 7 měsíci +2

    በትክክል ጊዜውን ያገናዘበ ጀግና አስተማሪ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 Před 7 měsíci +5

    Long life Ato Ashenafi & thank you team IS❤🎉😊

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 7 měsíci +1

    ይሔ ሰው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነተኛነትን ያስተማረ ጀግና ነው አሼ አድናቆቱን አደነቅሁኝ!

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 Před 5 měsíci

    አቤቤቤቤትትትትት....ምን አይነት መባረክ ነው?? እንዲህ አይነት ጥልቅ መረዳት የተረዱትን ነገር ደግሞ አንጠፍጥፎ ለሌሎች መስጠት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @aberashgebre
    @aberashgebre Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 měsíci

    አሸናፊ ታዬ እንዳንተ አስማት አስተማሪ አላየሁም። ለጆሮ በሚሰማ ደስ በሚል ንግግር አስተምሮትህን እወደዋለሁ። አማርኛህ❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci +3

    Ato Ashe FETARE Yebarekachehu!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 Před 7 měsíci +5

    Impact seminar is getting interesting:so excited to watch the coming episodes 👏 🙌

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 Před 7 měsíci +2

    What abriliant person you are my dear Memihir edimena tena yistiligni tebarekiligni ❤❤❤

  • @newaytekabe3311
    @newaytekabe3311 Před 4 měsíci

    Ashe thank you for your extra ordinary knowledge and skill of motivating others.

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Před 7 měsíci +3

    Respect sir❤

  • @binitse5446
    @binitse5446 Před 7 měsíci +2

    Tebarek wendeme ❤❤❤❤ Taye

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt Před 3 měsíci

    ያስተማሪው ጥያቄ ይመለከተኛል

  • @Natanfurniture
    @Natanfurniture Před 25 dny

    አሼ አንተን በሙሉ ትኩረቱ ለሚከታተል ሰው ትክክለኛውን ለመግለፅ የሚከብድ የውስጡን ስሜት ትነካለህ። አንድ ቀን በአካል እጅህን ጨብጬ ትለያለህ” you are unique “ እንደምልህ እርግጠኛ ነኝ !!
    ብቻ ረጅም እድሜ እና ጤና ላንተ…………….

  • @AlazarLegesse-kk6en
    @AlazarLegesse-kk6en Před 7 měsíci +2

    የተሻለ የሚመስለኝ የሚቀርበው ታለንት በመጀመሪያ ለናንተ ቢቀርብና ቢገመገም...
    አመሰግናለሁ

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 Před 6 měsíci +1

    በረከታችን ነህ!!!

  • @abdulhakimtemam
    @abdulhakimtemam Před 7 měsíci +3

    Thanks

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate Před 7 měsíci +2

    በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 Před 7 měsíci +2

    Ashenafi Taye❤

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 7 měsíci +5

    ከቲክቶክ ወሬ የእናተ ይሻለኛል መጥቻለሁ😂😂😂😂

  • @BekiJidda
    @BekiJidda Před 7 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy Před 7 měsíci +1

    Ashe Zemenih Yibark Melikam Yegena Beal Yihunili!!!

  • @kibneshmelesse3471
    @kibneshmelesse3471 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Před 7 měsíci +2

    Happy Christmas, ME Ashenafi

  • @sabamebrahtu9791
    @sabamebrahtu9791 Před 5 měsíci

    Betam betam Ameseginalhu ❤❤❤

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase Před 6 měsíci

    You are great ashe I love you

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Před 7 měsíci +2

    አመሰግናለሁ

  • @bahredinhassen
    @bahredinhassen Před 7 měsíci +2

    A lot of thanks

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Před 7 měsíci +3

    Tanks

  • @ibrahimalidin5806
    @ibrahimalidin5806 Před 23 hodinami

    ከራሴ ጋር ስላስታረቀኝ አመሰግናለሁ

  • @mulatuabebe9209
    @mulatuabebe9209 Před 7 měsíci +1

    thank you so much ....i was blaming myself becouse i thought i was the only person with these all problem, i think i can move on now. many many thanks to Ashe & the crew

  • @weldusamuel6711
    @weldusamuel6711 Před 7 měsíci +1

    Thanks!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Před 7 měsíci +1

      Thank you very much, dear Weldu. God bless you for your support.

  • @bereketfanta5410
    @bereketfanta5410 Před 7 měsíci +1

    Love from here, Ashe

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 Před 7 měsíci +4

    እናመሰግናለን አሼ
    ከተቻለ እነዚ ጥያቄዎች ቢመለሱ
    1. አዲስ ምንፈጥረውን አለሞ የሚያሳየንን ሲን ባጭሩ ስንት ደቂቃ እናርገው እና ምን ያህል ድግግሞሽ ብንጠቀም የበለጠ ውጤት እናገኛለ?
    አመሰግናለሁ

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny Před 7 měsíci +1

    Enamesegenalen 👏👏👏

  • @user-bl6bf3vc2j
    @user-bl6bf3vc2j Před 7 měsíci +2

    the power of now yemlewn book amharic pdf kalachihu ebakachihu lakulgn I need it more

  • @Itif649
    @Itif649 Před 16 dny

    አቶ አሸናፊ በጣም የምደነቅብህ መምህር ነህ

  • @doitright593
    @doitright593 Před 6 měsíci

    THANK YOU SO MUCH AND MUCH LOVE, KEEP THE HARD WORK UP, GOD BLESS!

  • @mulugetadiriba9998
    @mulugetadiriba9998 Před 7 měsíci

    Wow Great man realy you are full of knowlege

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Před 7 měsíci +2

    ሁለተኛ ጥያቄ level of awerneሳችንን እንዴት አርገን ከፍ ማድረግ እንችላለን ? ሌቭልኦፍ አዌርነሳችንን ምን በማድረግ ነው ከፍ ምናረገው ?

  • @user-6688u
    @user-6688u Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Před 7 měsíci

    አሼ የኔ መምህር ስወድህ እኮ ብዙ ለዉጥ አለኝ መከታተል ከጀመርኩ

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas Před 7 měsíci +1

    ashe tks

  • @meremhusen1756
    @meremhusen1756 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 Před 7 měsíci

    Lemjemeriya gizie yegebachhu tadlachu effu eniem and ken...will join u

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Před 7 měsíci

    Ashe Thankes sewodeh

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 6 měsíci

    አሼ ግሩም ሠው እናመሠግናለን

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Před 7 měsíci +2

    ይገርማል

  • @hasen8439
    @hasen8439 Před 7 měsíci +1

    በማዳመጤ በጣም ነው የተጠቀምኩ እንደዚህ ቪዶ ጨርሼ አላቅም ባካል መጥቼ ብታደም ደስ ይለኛል ምንድነው ሜጠበቅብኝ?

  • @tinsaekebede4527
    @tinsaekebede4527 Před 7 měsíci +1

    Ejig betam amesegnalew

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas Před 7 měsíci +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 Před 7 měsíci

    Thanks Ashe ❤❤❤❤

  • @user-ic1xm3uc5u
    @user-ic1xm3uc5u Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sema1506
    @sema1506 Před 7 měsíci

    When is part 2 will be released? Can't wait. This generation is lucky to have you explaining this concept in detail. Thank you for all what you do!

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Před 5 měsíci

    Thanks 🙏 everybody

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Před 7 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤️

  • @davegov8258
    @davegov8258 Před 7 měsíci

    Great

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Před 7 měsíci +5

    ውሽታም ነኝ ያለ ወንድሜ የኔ ሂይወት በቀጥታ የሚነካ ነው

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i Před 7 měsíci +1

    Ashe!!!

  • @ahmedyimer15
    @ahmedyimer15 Před 4 měsíci

    5:08 ❤❤❤

  • @gfdu9298
    @gfdu9298 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @yigezufanta2632
    @yigezufanta2632 Před 5 měsíci

  • @mezidenuresebo1556
    @mezidenuresebo1556 Před 7 měsíci +1

    Ashe ejegi Batam batam denke mameri nak

  • @lilyon167
    @lilyon167 Před 7 měsíci +1

    The intro is 😘

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 Před 7 měsíci +1

    Ashuyee, thank you❤! What a valuable person you are❤. Ashe would you give me the title of Dr. Dawson Church book. Which book you mentioned in this seminar?

  • @abelg335
    @abelg335 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt Před 3 měsíci

    አንተን ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል

  • @mahletyakob6463
    @mahletyakob6463 Před 6 měsíci

    ezi sltena lay bsatef bergyegninet hiwete ykeyeral tyakewochenm ymelesalu bye asbalew plz endet endemsatef ngerugn

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Před 6 měsíci

      ዘውትር ሰኞ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ 📍ቦሌ፣ ከ 2ሺህ ሐበሻ ገባ ብሎ፣ ማግኖሊያ ሆቴል 📞ለበለጠ መረጃ፡ +251988068511 ይደውሉ።
      maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @jeryethio
    @jeryethio Před 5 měsíci

    Wow yemigerm new. Ashen magnengt echilalew?

  • @mehandise
    @mehandise Před 7 měsíci +1

    አራስን ማወቅ ምን ማለት ነዉ

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse Před měsícem

    አሹ የኔ አሹየኔመምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas Před 7 měsíci +1

    yemetehubetn alemawekie ena leras kbr alemestet new

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 Před 5 měsíci

    ግሩም ገለፃ

  • @seidnasir271
    @seidnasir271 Před 7 měsíci +1

    What are the biggest problems that needs to be addressed?❤

  • @user-kf3iv3gk8l
    @user-kf3iv3gk8l Před 7 měsíci +1

    can you take me too as one of your candidate please? thanks

  • @jujuyellahbariya8884
    @jujuyellahbariya8884 Před 7 měsíci

    እንደት ውስጤን ልቀይር ❓ እንደትስ እራሴን ልውቅ❓
    ፍርሀት አለብኝ ምን እደሚያስፈራኝ አላውቅም
    ብቻ ብዙ. ነፃነት አይሰማኝም
    እራሴን እንደት ልግዛው እኔ እምፈልገው ሌላ እሚሆነው ሌላ ወንድማችን እንዳለው እራስን መግዛት እንደት ነው እሚቻለው

    • @user-ko2cq3us1l
      @user-ko2cq3us1l Před 6 měsíci

      “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
      - ዮሐንስ 14፥27
      ኢየሱስን የህይወት ጌታ አድርጎ መቀበልና ቅዱስ ድምጹ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መጸለይ

  • @Yonas370
    @Yonas370 Před 3 měsíci

    Siseraw yemiwulewu minm simet aysetiegnm

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Před 7 měsíci

    ሌቭልኦፍ አዌርነሳችንን ከፍለማድረግ ምንእናርግ ?

  • @wondew9
    @wondew9 Před 7 měsíci

    እኔ ያየሁት ከሁለት ቀን በኋላ ነው፣ ግን በትስስር ውስጥ መግባት እወዳለሁ

  • @abrahamgebru8919
    @abrahamgebru8919 Před 7 měsíci +1

    ታድያ ለምን ቃላት አልፈለጉለት። እንግሊዝኛ የማናውቀው እንዲገባን- ትራንስፎርሜሽን

  • @imanislam7367
    @imanislam7367 Před 5 měsíci

    ከመስማት ውጭ በራሴሊይ ምንም ለውጥ የለም ዕድሜዬ ስለገፋ ይሁን ?