I heard so many negative stories about this project, specially from the diaspora community. It’s about time the city needs a facelift. Well done 👍 and keep up with good work.
This is an amazing progress of Addis Ababa Ethiopian Renaissance transformations that would result in socioeconomic and political status; arts and sciences.
We left only to have a car that assist us to visit the development around ,thank you Mayor Adanech ,but I would comment you to construct houses for dwellers that should be urgent ,we are losing What we have earned ,or apply any mechanism to help us to get houses .Then You become full .
Ye biltsigina degafi balhonim yihenin sira adenkalew. Gin Lemindinew Ethiopiawinet lay mayserut, Lemindinew sile hizb andinet mayserut, lemin behalachin mayalemut, lemin hizb ersbers endiwaded ena andinet endisemaw mayserut bihertigninet kerto andinet ena ethiopiawinet ena ekullinet ena hager wedadinet lay mayserut, Ye ethiopia hizb bahun seat hulum yebetachunet enji yebelayinet misemaw yelem, Yesew lij bemehonachin bicha kurat liseman yigebal, Beahun seat and amhara ena and oromo be amharigna ena be oromoigna ke megbabat be englizigna bigbaba destaw nw, Min ale oromow amharigna siyawera kurat bisemaw? Amharawum endezaw, yerasachin bahil ena ye kend hageratin bahil maletim ye Eritrea djibouti ena somalian bahil malmat ena masadeg alebin, Hizbu and kehone kezi belay yiseral eko
This is poltics ,if not they have been doing silently. No country poltician in the world shout like this while they built their country cities . This are poor and Crezy poleties in which Empity Bareilles shouts high.
በእውነት በጣም በጣም በጣም በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው የሠራችሑት ዋውውውውውውውውውውውው በጣም በጣም በጣም ኮራሑ በሥራችሑ ሥራ በተግባር
አዳነች አበቤ ፈጣሪ ድካምሽን ይክፈልሽ ህዝባችን የማስገን ልማድ የለውም በመንጋ የሚነዳ ነው ይህን የመሰለ ስራ አስደማሚ ነው እያየ መስገን አለበት በርችው ውለታሽ በታሪክ ይመዘገባል
እሄን አላማድነቅ ንፉግነት ነው ለሀገራቹ ለምታደርጉት ጥረት እናመሰግናለን ምንም እንኳን ብዙ ችሮች ቢኖሩም
እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ🎉
Egziabher yebarekchu
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣቹ። ሀገሬ አምራ ደምቃ ማየት ምኞቴ ነው።
በዚህ አጋጣሚ ሰራችሁ ደሐን ያትኮረ ሰርቹህ የሚድነቅ ሰራ ነው. በርቱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አግዚአብሔር ይባረክ ሰራችሁን ይሰራ ብሃልቼን ተቅይሮአል 8 ወደ 24 ይሰራ ሰዓት እኝም አናመሰግናለን. 🙏🏾🙏🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
እግዚአብሔር የሰሩትን፣ የመሩትን፣ ያስተባበሩትን ሁሉ ይባርክ። እናመሰግናለን፣ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም።
የህንፃ መስታወቶች ስታንደርድ መኖሩ ደስ ብሎኛል። አንዳንዶቹ ለአይን እንኳ በጣም ያንፀባርቃሉ።
ፍጥነታቹህ ተመችቶኛል
I can’t wait until I come to see my beautiful country Ethiopia እጃቹ ይባረክ
I heard so many negative stories about this project, specially from the diaspora community. It’s about time the city needs a facelift.
Well done 👍 and keep up with good work.
ሰላም ወገኖች ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾ቀጥሉበት በዚህ ትጋት አኢትዮጵያ ተስፋ አላት በርቱ ብዝዎች ወሬ ብቻ ስይወሩ አናተ ግን ተግባርን በሰራ አንጂ በወሬ አልቅማቹም በርቱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
እግዚአብሄር ለድካማችሁ ፍሪውን እዲያሳያችሁ እንፀልያለን። ህዝባችን መስራትን መተባበርን አገሩን መውድን ንፅህናን እና ለትውልድ ማሰብን ከዚህ ታላቅ ስራ መማር ይገባዋል።
ክብርት ከንቲባችን በርቺልን❤🎉
ቃላትም የለኝም እንዴት ሽን ጠንካራ አኩሪ እንደህነች
@@fekerachenafe6438👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
ክብር ለአዳነች አበቤ
ክብር ለጠቅላይ ሚንሥትራችን ለአብይ አባ መላ
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን
ክብር ለኢትዩጰያ
ሞት የሐገራችንን እድገትና ብልፅግና ለማይወዱ እንደለበሡት ቁንጣ አይምሮቸው ላጠረው ፅንሠኞች
Great 👍 job! GREAT ACHIEVEMENT
Proud of my people.
So happy to see the progress!
I want to thank each and every one of you for having a great vision!!
በዚህ ሥራ ላይ የትስማራቹህ ወገኖች የአግዚያብሄር ፀጋ እና ሰላም ይብዛልችሁ በወነት አገርችን ላይ የምታደርት ለውጥ ልትወልድ የምተርፍ ትልቅ ሥራ ነው. አኔም ባልሁበት ስፍራ ፍይናስ በማረግ ይደርሻየን እወታልሁ yemyresa አሽራ ነው ይተዋችሁት ተባረኩልኝ. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
great.job
ሁሌም ስመኝ የነበረውን በትልቅ ድፍረት፣ ዕውቀትና ወኔ እየሰራችሁ ነው። ከእኛ የኑሮ ዘይቤና pessimism ጀምሮ ብዙ እንቅፋቶች ስላሉ ግባችሁን ብቻ እያያችሁ ቀጥሉበት። በትንሽ ውጤት ተኩራርታችሁ አሁን የምታሳዩትን ህዝብን አክብሮ መናገርን እንዳትተዉ፣ በርቱ
የሴት ጀግና ተባረኪ🦚☘️🌲🍀🤨🌺
Esua mn areegech edme leabiy
Thanks to all efforts and prominent jobs!!!
Stay blessed !!!
አላህ ይገዛችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን
Egziabher semu yebarek
#የምደነቅ_ሥራ_ነው_በርቱ_እግዚአብሔር_ከእናንተ_ጋር_ነው ።❤❤❤
ከተማዋ በጣም ቆንጆ ትመስላለች
የከተማው ህንፃዎች ትልቁ ችግር አንዱና ስር ነቀል እርምጃ የሚፈልገው በተለይ ባንኮች ለጥበቃ ሰራተኞች በሚል በመግቢያ በሮችና የእግኛ መተላለፈያ ላይ የሚደነቁራቸው የላሜራ ቤቶች ሊወገዱ ይገባል።
ወዳጅ ደስ ይበለው። ጠላትም ይረ ር። በርቱ። እናመሰግናለን !!!
I CAN'T WAIT ❤
Adanech Habebe the strong lady the iron lady God bless you and our country
ቅልጥፍና ጥራት ፈጠራ ትጋት👏👏👏👏👏👏ድንቅ ናቹ!
ወላሂ ያምራል በርቱ
ከተማዋን የበለጠ ቆንጆ ስላደረጉ እናመሰግናለን🇪🇹። በውቢቷ አዲስ አበባ የፋኖ ወንድሞቻችንን ስንቀበላቸው ጥሩ ይሆናል ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተዘጋጅተዋል። ቪቫ ፋኖ✊🏽🟢🟡🔴✊🏽
ክብር ለሁላችሁም በተለይ ለአዳነች
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Egezaber yebarekachu bertu betam kortenal👍👍👍👍
Great Job
በርቱልኝ👍👍👍
ወሬ ሣይሆን መሥራት አሣይተሻል ድንቅ እህታችን መሬት ጠብ የሚል አሣይቶ ቢወራ ይመሥላል በርቱ ታሪክ ነዉ
እንደዚህ እይነት በጎ ስራ እየተሰራ መቃወም ጤነኝነት አይደለም
❤❤❤❤❤
my queen i love you so much❤❤❤
ይህ ልማት በሁሉም ከተሞች ተግባራዊ መሆን አለበት ግን ለልማቱ ተነሽዎች ተገቢዉን የካሳና ግምት በመስጠትና የልማቱ ተሳታፊ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው በርቱ እንላለን
This is an amazing progress of Addis Ababa Ethiopian Renaissance transformations that would result in socioeconomic and political status; arts and sciences.
❤❤❤❤
Bravo
Wayzero Adanech abebe
Yeha serach eska zalalam yeminor, yemewssa,yemidanakk naw
Allah yerdash
Sisterya❤
❤❤❤❤❤❤
የየከተሞች የመንገድ መብራቶች የትራፊክ መብራት በስፋት መተከል አለባቸው በዋና ዋና ከተሞች እንዲሁም የከተማ ዛፎች ዘንባባወች በየወቅቱ በስርዓቱ መከርከም አለባቸው ስራ የለም እየተባለ ያላስተዋለ ወጣት በሚሰደድባት ሀገር ዉስጥ መንገዶች እንደዚህ ተንጨባረዉ መታየት የለባቸውም ትኩረት ሁሉም ከንቲባወች ስራ መስራት ማሰራት አለባቸዉ ሁሌ ማለቃቀስ ብቻ አይደለም ይቆፍሩ መሀንዲሶቻችን እውቀታቸውን ያሳዩ ለምን ስደት።።።
ድንቅ ስራ ነዉ!!!!! አንዳንድ ቦታዎች ላይ ለአይነስዉራን የሚነጠፉ አንዳንድ ጊዜ ተገልብጠዉ ስለሚደረጉ እባካችሁ ቼክ ብታደርጉ በተረፈ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ሁን!!!!!!
OK ቦሌ የሚለው ስም ምን ማለት ነው?? እንዴትስ ማነው የሰየመው?? መልሱን ማግኘት እፈልጋለሁ???
adanech እቴጌ ጣይቱ ብየሻለሁ
ብዙ ስራ ሰራች ቦታውን ለሴቶች ማሳተፍ ውጤት አለው ሲሰድቧት ክፉ መልስ እንኳን አትሰጥም ስራ ላይ ነቻ እናትነት + መሪነት ከብዙ ድካም ጋር !
Betam denke sera new ,lehagerem lerasachehum tarik eyeserachehu new.
The video editing is subpar, with poor synchronization between the speaker and the visuals on screen.
Focus on positive side. 😏
Ethiopian greatness heights expressed through Addis Ababa's physical transformations that would result in socioeconomic and political status.
👏👏👏🙏
አዲስን እንደ አዲስ ከማለት አዲስ አበባን አንደ አዲስ ቢባል
Under pass ውስጥ walk እያረኩ ከላይ መኪና ቢወርድብኝስ?? 😢
ጀሞ ያለው የአውቶቡስ መንገድ በታከለ ኡማ ጊዜ ተጀምሮ እስካሁን እንዳፈጠጠ ነው መቼ ነው የምትጨርሱት
ሌባ ተብሎ ያባረራቹሁትን ሹም ነዉ የምትለዉ
እ ድሜ ይስጣችሁ።
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆
It need the bus lane help the bus
to move fast.
ከድሮው መሀሙድ ሙዚቃ ቤት ወደ አንደኛ መብራት ስንወርድ በስተግራ ያሉት አሮጌ ሱቆች ይኑሩ፤ ግን uniformity እንዲኖር ቢያንስ ground floor ብቻ ያላቸው ቤቶች ወደ G+1 ቢቀየሩ፤ ከአቢሲኒያ ባንክ ጀምሮ እስከታች ድረስ ያሉት ቆርቆሯቸው በእዲስና ተመሳሳይ ቀለም ባላቸው ቢቀየር፤
We left only to have a car that assist us to visit the development around ,thank you Mayor Adanech ,but I would comment you to construct houses for dwellers that should be urgent ,we are losing What we have earned ,or apply any mechanism to help us to get houses .Then You become full .
Ye biltsigina degafi balhonim yihenin sira adenkalew. Gin Lemindinew Ethiopiawinet lay mayserut, Lemindinew sile hizb andinet mayserut, lemin behalachin mayalemut, lemin hizb ersbers endiwaded ena andinet endisemaw mayserut bihertigninet kerto andinet ena ethiopiawinet ena ekullinet ena hager wedadinet lay mayserut,
Ye ethiopia hizb bahun seat hulum yebetachunet enji yebelayinet misemaw yelem,
Yesew lij bemehonachin bicha kurat liseman yigebal,
Beahun seat and amhara ena and oromo be amharigna ena be oromoigna ke megbabat be englizigna bigbaba destaw nw,
Min ale oromow amharigna siyawera kurat bisemaw? Amharawum endezaw, yerasachin bahil ena ye kend hageratin bahil maletim ye Eritrea djibouti ena somalian bahil malmat ena masadeg alebin,
Hizbu and kehone kezi belay yiseral eko
❤❤❤❤❤😂😂
The Iron Lady... Berchi.. ye megenagnanem asayena
Be eweket be tenekare yechen ager lemetmeru hulu kebereme meseganam yegebachehual
በጣምደስይላል፤ግንየቆርቆሮ፤አጥርአታድርጉ፤ማለትድዛይኑንያጠፋዋል፤በቡሎኬትአድርጉት፤አጥሩን፤ከተማዉሙሉበሙሉሲቀረፅያምራል
ለጊዜው ነው ያነሱታል
እንዴት በብሎኬት ይሆናል ምን ማለት ነዉ ይሄ እኮ ከትንሽ ወር በሆላ ይነሳል ቆርቆሮዉ ብሎኬት ለማፍረስ ከባድ ነዉ አይደረግም
This is poltics ,if not they have been doing silently. No country poltician in the world shout like this while they built their country cities . This are poor and Crezy poleties in which Empity Bareilles shouts high.
❤ በ አንቀጽ 39 አገር ትዳን::ኮሪደሩን ተረቱን ተውትና ስንቱን ኣስለቀሳች ሁ አፈናቀላችሁ በሴራ ገደላችሁ አሁን ኮሪደር መስራት ብርቅ ነው በሚዲያስ ያስነግራል አይ ጠባብ ብሄርተኛ✔️
#ethiopia #addisababa #ebstv #ebs
❤❤❤❤❤
ከተማዋን የበለጠ ቆንጆ ስላደረጉ እናመሰግናለን🇪🇹። በውቢቷ አዲስ አበባ የፋኖ ወንድሞቻችንን ስንቀበላቸው ጥሩ ይሆናል ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተዘጋጅተዋል። ቪቫ ፋኖ✊🏽🟢🟡🔴✊🏽
የህልም እንጀራ
@@bashodada6515Ayzosh Gelete, Watew ✊🏽