🔴 "ከመስቀል ስር ያለች መስቀል " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ
Vložit
- čas přidán 28. 04. 2024
- 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 "ከመስቀል ስር ያለች መስቀል " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot - Zábava
ምን ብቀኝ 'ማልጨርስሽ
ምን ብረቅ 'ማልዳስስሽ
በፀጋሽ ጥላ ሳትነኪኝ
እናቴ የነፍሴ ፊደል
ስማርሽ እንድኖር ባርኪኝ። አሜን
🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏
አምላክ የልብሽን መሻት ያስፈፅምሽ!!"
አሜን ... 💚💛❤🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኪ
እግዜአብሔር ባርኮሻል
ጥበቡንም ሰጥቶሻል
አጅ ነሳው በአክብሮት
የተከበርሽ እና ውዲት
እህታችን ህሊናችን
ጠንካርዋ ገጣሚያችን
ለአንቺ የሚሆን
አንቺን የሚመጥን
ቃል የለኝም የምገልፅሽ
የእውነት መንገድ ታሳዪአለሽ
እናታችን አዛኝቷ ድንግል ማርያም አትለይሽ
የመድኃኔዓለም ቸርነቱ በረከቱ ይደርብሽ!!
ጥልቅ ግጥም ስላቀረብሽልን
መስታወት ስለሆንሽን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን!!
ቃለህይወትን ያሰማልን ... እውነት ድንቅ ግጥም ነው። አንተም(አንቺም) ጥሩ ተሰጥኦ አለህ(ሽ)። ... 💚💛❤🙏
❤❤❤❤❤ህሊናዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናሽ ከቃል በላይ የሆነ ግጥም ነዉ።እመብርሀን ፍፃሜሽን ታሳምረልሽ!!!
ተዐምር ነው ብዕርሽ አይንጠፍ ቃላት የለኝም ህሊናዬ
ህሊናዬ ያገልግሎት ዘመንሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክልሽ🙏😭🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Amen ❤🙏❤
በእዉነት የእናታችንየቅድስድግልማርያምፍቅሯንበልባችንያሣድርብን ገጣሚእሊና ቃለህይወትያሠማልንአሜን
አሜን ❤
ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣሁ 😘እግዚያብሔር ዉለታሽን ይክፈል እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን❤
ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣው እመብርሀን በዝርፍፉ ቀሚሷ ትሽፍንሽ 🙏👍💚💛♥️
ከቃል በላይ ነዉ በህሊናዬ ቀራንዮ ላይ ተገኘሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እህቴ!
መታደል በፆሎት አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን😢😢😢 ድንግል ማርያም በፈሰሱት እናባዎችሽ የእኛን በደል ኃጥያት ይጠብልን😢😢😢
የኔ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ለምኝልን እንልሻለን
ህሊናዬ እንክዋን ድንግል ማርያም አንቺ እራስሽ እረቀቅሽብኝ ለኔ❤
ምን ቃል ይገልፅሻል ለአንቺ እራሱ ትንሽ ህሊና ታስፈልገናች በግጥም በቅኔ የምታወድስሽ:: በእንባ ብቻ ሳይሆን ጮኬ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭 ህማማትን በትክክል ሙሉ አይናችን ከመስቀሉ እንዳይነቀል አረግሽልን:: መናፍቆች ግን ይሄን ሰምተው ልባቸው ካልተመለሰ እናዝናለን🤔
እመአምላክ ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳምረው🙏🙏🙏
ቃለ ሄወት ያሰማልን የኔ እህት የኣገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናሽ ደንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ ኣሜን😢
ህሊና ለኔ ልዩ ነሽ ግጥሞችሽ ሁሉ የሂወት ምግብ ናቸው አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር የልቦናሽን ያስፈጽምሽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህሊናዬ 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ🙏
ልብን ሰርስሮ አጥንትን የሚወጋ ገጣም 😢😢እግዚአብሔር ባርኩሻን ፀጋውን አሁንም ያብዛልሽ ዘመንሽን ሁሉ በብቱ ይፍፅምልሽ እህታችን
የኔ ድንቅ አምላከ ኢትዮጵያ ይባርክሽ:: አንችን ያፈራ ማህፀን ይለምልም!
ኄሉዬ ትለያለሽ በእውነት❤ ፀጋውን ያብዛል የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኪርያላይሶ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን❤😢😢😢
ውድ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሽ ጀማሪ ሳይሆን ፈፃሚ ያድርግሽ
እፁብዲቅ ግጥምነዉ
መመረጥ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ 👏👏እኔግን 😢😢😢
መስቀል ስር ተደፍታ ማርያም ስታለቅስ እንዴት አደረገህ❤❤❤ ግሩም አገላለፅ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
እግዚአብሔር በሞገስ የራሱ አገልጋይ አርጎ ዘመንሽን ያብቃው!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ልጄ ሆይ !!! ቅዱሰ አምላካችን ከውድ እናታችን ከቅድሰት ድንግል ማርያም ጋር መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰሸ !!!
ቃለ ህይወት ያስማልን የኔ ልጅ በርችልኝ
😢😢እምዬ ማርያም የድሀ አደግ እናት ላዘኑት መፅናኛ ሚስጥረኛዬ የህይወት ቋጠሮዬ መፍቻ
ምን ዓይነት ጸጋ ቢፈስብሽ ነው ምን ያህል ጌታ ቢወድሽ.....?
ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ የግጥም ችሎታሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ🙏🙏🙏
የኔ እናት የሁላችን እናት ቅድስት ቅዱስን ንጽህት ንጽህና ትኽበር ትመስገን እናታችን ማርያም የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ትመስገን አሜን። ቃል ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል
ቃለ ሂወት ያሰማልን ህሊናየ አይዞሽ ቀጥይበት በእንባ ሞላሽኝ እኔ አልቻልኩም 😥😥😥
እውነትም ህሊና ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባላል ❤ህሊና ፈጣሪ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልሽ🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማሽ 🙏🥺
ህሊናየ ምን ልበል ስላቺ እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለም ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅሽ ፍፃሜሽን ያሳምርው ስወድሽ እኮ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃላት አጣሁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በቤቱያፅናሽ እማአምላክ ትጠብቅሽ ዉድእህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ሕሊና ነሽ ይሕ ምስጋና የሚወጣው ትክክለኛ ሕሊና ያፈለቅው እግዚአብሔር የፈቀደለት እግዚአብሔር የባረክው ምስጋና ነው ልቦናሽን አይቀይርብሽ እስክመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እመቤታችንን ለማመስግና ከልጅዋ ከምድሐኒያለም መመረጥ ይሻልና ተባረኪ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብሽ አሜን
ህሊናዬ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ በቤቱ ያፅናሽ ❤ልቤን ነው የሚነኩኝ ግጥሞችሽ😊😊😊
እኔ ቃላት አጣው በጣም ንምወድሽ እመ ብርሃን ትጠ ብቅ ሽ ውዴ ❤❤❤
አሜን አሜን በእውነት የሕይወትን ቃለ ያሰማልነሰ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን እመቤታችን ሞገሰ ትሁንሽ
በጣም ይገርማል ድንቅ ግጥም ህሊናዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዉነትም እናቴ የነፍሴ ፊደል ሰማርሸ እንድኖር ባርኪኝ ይገርማል ።
ልዑል እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ከዚህ የበለጠ ጥበብን ውቀትን የድልሽ
እግዚአብሄር አሁንም ፀጋሽን ያብዛልሽ እህቴ
ድንቅ ግጥም ምስጢር የተሞላ እምቅ ትምህርት የታጀበ ነው። እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ማርያም አናቴ ዘመንሽን ትባርከው ህሊናዬ
❤ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ
ማርያም እሙ
ትባርክሽ በርች ቆንጆ❤
ህሊና እንኳን አደረሠሽ ውስጥን ሠርስሮ የሚገባ ግጥም ግጥም ብቻ አደለም ስብከትም ጭምር እንጂ ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያቆይሽ
ቃለ ሂይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር
በቤቱ ያፅናሽ😢😢😢🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት የሰማልን አነተቸን የወለደተቸ እናት ማህፀን እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር ይበርክሽ እህታችን ቃላት አጠረኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን, እግዚአብሔር ይሰጥልን።
ሁሌ ይህ ቀን ምን ተሰምቷት ይሆን እላለሁ
የጌታዬ እናት የዚያንቀን ስቃይሽ
ማበስአለመቻል የልጅ ስቃይ ምን ይገልፅልሻል ?
ደጓ እናቴ ❤❤❤
አሜን ምነኛ መታደልነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሂሉዬ ሰወድሽ እኮ! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ ልጅ እመብርሃን ከእቅፏ አታውጣሽ ቃለሕይወት ያሰማሽ ኑሪልን🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭
Abo kale hywet yasemaln lela mnm alelem
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤
ምን ብየ ልኮምት እመቤቴ በዝርፋፋዋ ቀሚሷ ትደብቅሺ ቀሪ ዘመንሽን እግዛአብሔር ይባርክልሽ እህታችን።😢😢😢
ታድለሽ ህሉየ በረከትን ያፍሽበት የአብይ ፆም ነበረ
ስብሀት ለከ 🙏🏽
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ ያጽናሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
ግጥሞችሽን ስሰማ ሰውነቴ ውርርር ንዝርርር ይለኛል❤በቤቱ ያጽናሽ የኔ እህት
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤
እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ ሁሌም የቤቱ አገልጋይ ያድርግሽ ❤❤❤❤
አንቺ ልጅ ሁሌ ታሰደምሚኛለሽ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ የልብ መሻትሽ ሞልቶ ለብዙ ዓመታት በቤቱ ያኑርሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!
ይህች የእመቤቴ ስዕል እንዴት እንደምታሳዝነኝ❤
ህሉየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ❤❤❤❤
ምን ብየ እደምጀምር አላቅም ከቃል በላይ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ ህሉዬ ተባረኪ
እናቴ የምህረት እናት በሀፅያቴ ብዛት ከልጅሽ እርቂያለሁና ምህረትን ለምኝልኝ እናቴ
እህታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
ህኒና ጌታ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ።
እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይጨምርልሽ እህታችን ህሌና
ላሓ ማርያም
የማርያም ሐዘን እንዳለ ግብረ ሕማማት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ወይ የዲያቆን ድምፅ¡¡¡🙃 ህሊና ! አብዝቶ ይባርክሽ!
ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን! የሷን ሀዘንና ለቅሶ ማን ሊገልጸው ይችላል!?? በምልጃዋ አትለየን።
እግዚአብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን🙏
ምን ይባላል በአንች ስሙ እንዲመሰገን ያ ያደረገ እማምላክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰለኣንቺ እግዚኣብሄር ይመስገን
እናቴ ወላድት አምላክ እመቤት ታቅኝ አለሽ እመብራሀን የልብን ሀዘን ተመልከች እመቤቴ ምልጃሽ አይለኝ😢😢😢
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን እድሜ ጤና ይሰጥሸ❤❤❤❤🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን እመቤቴ ትጠብቅሽ
🙏❤️🙏❤️ እመአምላክ ከነልጇ ትጠብቅሽ:: ቃለ ህይወትን ያሰማሽ::
ቃለ ህወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤
ፀጋዉን ያብዝለሽ እህታችን
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ
አሜን እውነትሽ ነው 😢😢😢
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 💒❤️🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማል ከአህምሮሽ በላይ ፈጣሪ ይጠቀምብሽ
ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ግጥም።ተባረኪ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በበገና በድጋሚ ቢሰራ የበለጠ ወቅቱን ይገልፅ ነበር::
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህታችን ❤❤በርችልን
መቼስ እሱ ምን ይሳነዋል ።በእውነት ይሄን ጥበብ ያደለሽ አምላክ ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
እህታችን ፀጋዉን ጥበብን እግዚአብሔር ያብዛልሽ ።የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሀዘን ሳስበዉ ዉስጤ አጀቴ ይላወሳል ልልጆ የሚናገር እረ ተዉ የሚል አድም ሰዉ ሳይኖር ሁሉም ተባብረዉ እሩሱን ለመግደል ሲራባረቡ ብቸኘዋ እናቱ ምን ይሰማት ይሆን እስኪ እናስበዉ ሀዘኖን😭😭😭😭😭
ማርያም ሆይ እንወድሻለንንንንን
ewnet ye gtim lik . egziabher tibebun chemro ystsh.
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እኔ ቃል የለኝም
እማምላክ ወላዲት አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🥺🥺🥺
አሜንአሜን፣በእዉነት፣ለእህታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን
ቃል ሂወት ያሰማልን እህታ ችነ ❤🙏
አቤት መመረጥ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤
ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፍፃሜሽን ያሳምረው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
መመረጥ ነው።
ጸጋውን ያብዛልሽ!!!