"እመቤታችን ማማለድ አይደለም አፍርሳ ልትሰራን ትችላለች" በዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ | በኛ ቤት | ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2020
  • የመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ዩቱብ ቻናል ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት : / @henokhaile-officialch...
    follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Zábava

Komentáře • 1,6K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 3 lety +1563

    ክፍል 3 የምትሉ እስኪ 👍

    • @user-yn5it1lq8s
      @user-yn5it1lq8s Před 3 lety +36

      ቢቻል ሁሌ

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara Před 3 lety +25

      ቢኒሻ ይቀጥል ፓርት ፫
      ግን ከአንዴም ሁለቴ ዲያቆን ዮርዳኖስ የህሊና ጸሎትን አትጸልዩ እንዲህ ብሎ ጸሎት የለም ሲል አስተምሯል እናም ጸሎቱ በጣም ሲበዛ ፈታኝ ነበር እውነቱን ለመናገር እኔ በግሩፕ ብቻ እንጂ በብቻዬ አላደርስም እፈራለሁ እንዴት እንዲህ ብሎ ይጸለያል እል ነበር ዛሬ ግን በደብ ተብራራልኝ እኔ የሄድሁበት መንገድ ስንጥቅ ሀሳብ ነበር አንድ ሰው ሰውኛውን ሁለት ጠላታችን ዲያቢሎስን ግን ወስኘ እዚህ ላይ ማለት እስኪያቅተኝ

    • @samuelgetachew8241
      @samuelgetachew8241 Před 3 lety +36

      ክፍል 3300 ቢሆን ደስ ነው የሚለን ቢኒያም ወንድማችን

    • @samuelgetachew8241
      @samuelgetachew8241 Před 3 lety +23

      ዲያቆን ዮርዳኖስንም አቅርብልን

    • @solomonayalew3741
      @solomonayalew3741 Před 3 lety +8

      1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
      4፥7
      ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 3 lety +495

    የመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ዩቱብ ቻናል ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት : czcams.com/channels/OaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g.html

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +63

    መምህር ዲያቆን እመቤቴ ምስክሬ ናት ትምህርትህን ፍፁም አዳምጬ አልጠግብም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🏽🙏🏽🤲🏽

  • @user-mg8jc3pc3x
    @user-mg8jc3pc3x Před 3 lety +38

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ድያቆን ሄንክ ለኔ ምን ልበል በቃ በትምህርቱ ብቻ ኣማረኛ የቻልኩት በጣም ነው የምወዶው

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 3 lety +318

    እነሆ ተዳጁ በኛ ቤት ፕሮግራም ዛሬም ዝግጅቱን አጠናቆ ብቅ ብሏል:: ከእናንተ የሚጠበቀው ላይክ እና ሼር እንዲሁም ማንኛውም የምንለቀው ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው::

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 Před 3 lety +274

    መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የድንግል ማርያም ወዳጅ የአገልግሎት ዘመህ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን።

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety +37

    ከአይን ያውጣህ ድንቁ መምህራችን በአንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @weinitueshetu2233
      @weinitueshetu2233 Před 3 lety

      Edmena tenawn yadlih fetari yagelglot zemenihin yibarkew tsegawn yabzalih fetari

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 Před 3 lety +28

    መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የድንግል ማርያም ወዳጅ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን

  • @tube-ey3fg
    @tube-ey3fg Před 3 lety +218

    ስለ ወላዲተ አምላክ በሰማሁ ቁጥር ልቤ በዕረፍት ይመላል ! እመ አምላክ ትጠብቃችሁ !

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 Před 3 lety +240

    በቀጣይ ደሞ ዘማሪት ምርትነሽን ወይም ሊቀ መዘምራን ቴዲን ብታቀርብልን የምትሉ እስቲ

  • @haregwabekele5881
    @haregwabekele5881 Před 3 lety +178

    መምህር ግርማ ወንድሙ ይቅረቡልን የምትሉ እስቲ በላይክ ቅለፁልኝ ❤

  • @azebteklie6574
    @azebteklie6574 Před 3 lety +31

    መምህር: እመቤቴ: ጨምራ: ታብራልህ: ተቀድቶ: የማያልቅ: ምንጭ: ነህ: መድሐኒያለም: ከክፉ: ይጠብቅህ::

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 Před 3 lety +197

    በጣም የምወደው መምህር ነው። ነገሮችን የሚያገናኝበት መንገድ እራሱ ያስገርመኛል፤ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 3 lety +63

    ሊቀ መዘምራን ቴውድሮሰ የሴፍ ይ ቅርብ ልን ቢኒ💚💛💜💒🙏

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot8341 Před 3 lety +31

    ዝግጅት ተደርጎ በየሳምንቱ ቢመጣም አይሰለችም።
    ፀጋና ክብሩን ያብዛልን!
    ለመምህር
    ለይጌ
    ለልጅ ቢኒ ቃለህይወትን ያሰማልን!!!

  • @jejejerusa5786
    @jejejerusa5786 Před 3 lety +15

    ይሄንን መስማት ስለቻልኩ ታድዬ ,,,እመቤቴ እንደወደድካት ትውደድህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    ለወጣቶች የሰበከው የወጣት ህይወት ከጋብቻ በፊት ከጋብቻ በኅላ የሚለውን ሰምቼ አልጠግበውም እባካችሁ ፈልጉና ስሙት እጅግ ጠቃሚ ነው

  • @genidereje1848
    @genidereje1848 Před 3 lety +171

    ቀጣይ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው ይቅርብ የምትሉ በlike

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 Před 3 lety +97

    ዘማሪ ይገረም ደጀኔ እና ዲ /ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጤናውን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏💚💛❤

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před 3 lety +67

    ድያቆን ያርጋል ይቅረብልን የሚትሉ ላይክ ኣድርጉ።

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 3 lety +16

    እኔ ቃላት የለኝም የኛ መኩሪያ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።ቢኒዬ በማርያም part 3🙏

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +151

    እንደዚህ አይነት መምህር ስለተሰጠነ ፈጣሪያችንን እናመስግን በእጅ የያዙት
    እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ እንፀልይላችሁ ❤❤❤

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 Před rokem

      ማርያም እግዚአብሔርን እራሱን ሆናለች አትሉኝም? ዕረ እሷ ባለማዕረግ ናት ልጇን አምላኬ ብላ የምታመልክ የወንጌል አርበኛ ናት በሕይወቷ ዋጋ የከፈለች :: ማርያምን ባልዋለችበት አታውሏት ያልጠየቀችውንም አትስጧት:: እሷ ያለችው ልጄን ስሙት እሱ ደሞ ያለው ኑ ወደ እኔ :: ይህን ማድረግ ነዉ ማርያምን ማክበር ::

    • @user-tr3vv3lo6w
      @user-tr3vv3lo6w Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp2qh5di1w
    @user-yp2qh5di1w Před 3 lety +109

    አቤት ትንታኔ እንደት ደስ ይላል ተሰምተው አይጠገቡም😍
    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ አቤት ትምህርት ፈትፍቶ ማጉረስ እኔስ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሁሌም ይርበኛል
    እመብዙሃን. ትጠብቅህ እኔ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ.
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጂ አማኑኤል ሆይ ያንተ ያደረከኝ ክብር ምስጋና ይድረስህ !!!!

  • @ferysalm613
    @ferysalm613 Před 3 lety +8

    መምህር እድሜና ፀጋ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናልን ።ስለእመቤቴ ስትስብክ ሁሌም ውስጤን እያስደስትከው በእንባ ነው የማዳምጥክ ።ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @orthodoxtewahdoethiopia7281

    It's not a joke we need part 3, am about to cry😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 Před 3 lety +64

    ቢኒዬ ተባረክ።ዘማሪ ገ\ ዮሐንስ ገብረፃዲቅ አቅርብልን በእመቤታችን ይሁንብህ👏👏❤❤❤❤

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +20

    አቤት የቅዳሴ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗

  • @meseratyegzaw9205
    @meseratyegzaw9205 Před 3 lety +13

    የኛ የኢትዮጵያ ኩሩኣት እንውዳቹሁ አለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን😘😘😘

  • @user-bp4id2xz5d
    @user-bp4id2xz5d Před 3 lety +44

    በውስጤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር የጠየከው እግዚአብሔር ይስጥልን ተዋህዶ ሚስጥር ናት

  • @user-fe7dz8bm5l
    @user-fe7dz8bm5l Před 3 lety +26

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን እኛም በሰማነው30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፍትልን አሜን

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Před 3 lety +4

    የዲያቆን ሔኖክ ትምህርቶች ሳልጀምር ነዉ የሚያልቁብኝ ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ አርበኞች

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 Před 3 lety +8

    መምህር ዲ/ን ሄኖክ እንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shambleapptube
    @shambleapptube Před 3 lety +129

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 Před 3 lety +61

    ይሄኔ ፖለቲካ ቢሆን ኖሮ ያገር ሰው ነበር አይኛ ሰዎች

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 3 lety +8

    ለሁላችሁም ይሕን የመሰለ ትምሕርት እድንሰማ ስላረጋችሁን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ለመምራችን ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የማያልቀውን ፀጋ አትረፍርፎ ይስጥልን ትትናውን ያጎናፅፍ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ከቀኝ ከግራ ትቅደምልህ ትምርቶችህ ነፍስ ይዘራሉ 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare Před 3 lety +73

    ቢንዬ እባክህ አቤል ተፈራን አቅርብልን ፍኖተ ወንጊል የሚል የዬቱብ ቻናልም አለው በታየው ገብተህ ብታስተዋውቅለት ድፍረት ካልሆነብኝ ውንድምዬ

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare Před 3 lety +43

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የነፍሴ መጋቢ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ቢኒዬ ያገልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን እቁዎቻችን።

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ይሰማልን ለመምህራችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri Před 6 měsíci +1

    ስለሁሉም እግዚአቢሄር ይመስገን ድያቆን ሄኖክ ወንድማችን እግዚአቢሄር እድሜ ጤናህን ይባርክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 3 lety +11

    ስወደዉ ይሄ መምህራችን ትምህርታቸዉ ብሰማዉ አይጠገብም ኡፍ ደሞ ይገባኛል እረጋ ብለዉ ስሚያስተምሩ ሲያስረዱም የማቱሳላ እድሜ ይስጦት መምህሬ😍😍😍😍

  • @user-hl7wy2lg2o
    @user-hl7wy2lg2o Před 3 lety +23

    ቢኒየ እግዚአብሔር እድሚ ከጤና ጋ
    ይስጥህ በእውነት እነሱንም
    አተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ልጅ ቢኒ ቲዮብ እናመሰግናለን:: ይገረም ደጀኔ እግዚአብሔር ያክብርህ::

  • @user-ph4jk8jj5t
    @user-ph4jk8jj5t Před 3 lety +5

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እንወድሃለን በጣም እናመሰግናለን ቢኒዬ እና ይጌም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ኑሩልን በጣም ታስፈልጉናላቹ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety +21

    የህች ጸሎት እኔም ግራይገባኝ ነበር ተመስገን አምላኬ ባንድም በሌላም ያስተምረናል
    ለጠያቂውም ለመላሹም እግዚያብሔር ያክብርልኝ እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 3 lety +54

    አይኔን አብሼ እየጠበቅሁ ነው ቢኒ ለመስማት ዝግጁ ነን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +9

    መታደል መመረጥ ነው!መምህራችን ረጅም እድሜ በጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን.. እንቁ ወንድማችን 🙏

  • @meronmace1941
    @meronmace1941 Před 2 lety +2

    መምርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከትትናጋር ብዙ ተምርያለው ለብዙውች ትምህርት ነው 🙏

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 Před 3 lety +25

    መምህር ደ, ን ሄኖክ ኃይሌን በጣም ነው ምወድህ ለመበታቺን ያለህ ፍቅር ልዩ ነው አግዚአብሔር ይባርክህ አመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-nd8ie6xr1y
    @user-nd8ie6xr1y Před 3 lety +9

    ዘማሪ ይገርም ዳጀኔ በርታ ወንድማችን ስላዘጋጀህልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ነጠላ ብትለብስ ጥሩ ነዉ ዉበታችንም ነዉ ነጠላ

  • @welansam
    @welansam Před 3 lety +6

    በእዉነት መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን በእዉነት ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን እንዳንተ ያለዉን ፈጣሪ ያብዛልን
    ልጅቢኒ ፈጣሪ ይባርክህ ክፍል ሦሦትን ደግሞ በተሥፋ እንጠብቃለን በርታልን ወንድማችን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ። ፀጋዉን ያብዛልህ። በቤቱ ያጽናህ መምህራችን።

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +28

    እሽ የተዋህዶ እቁ ወንድማችን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ

  • @user-gb6kx2ns7q
    @user-gb6kx2ns7q Před 3 lety +37

    ሁላችሁም እናመሰግናለን በቀጣይ ዘማሪት
    ምርትነሽ ጥላሁን ብታቀብልን ልጅ ብኒኒ

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ምናይነት ማብራራት ነው ፈትፍተህ እንደማጉረስ መታደል

  • @tomace9241
    @tomace9241 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እመቤታችን ትጠብቅሕ፣ ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r Před 3 lety +23

    በስማም መምህራችን አንደበት ጡዉም ነዉ

    • @helohai1104
      @helohai1104 Před 3 lety +1

      በሰመአብ ነወ በስማምአደለም

    • @helohai1104
      @helohai1104 Před 3 lety +2

      በሰመአብ ነወ በስማምአደለም

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 lety +16

    ስጠብቅ የንበርው ጥያቄ እኔማማለዱዋን በደንብ አውቃለሁ ግን ስለሱዋ ሺ ግዜ ብስማ በዲያቆን ሄኖክ እፍ አልጠግብም ሁሌም ስለሱዋ ቢያወራ እመኛለሁ

  • @user-jp4lr3ff4n
    @user-jp4lr3ff4n Před 3 lety +2

    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ጨምሮጨምሮ ያብዛልክ ዕንቁ መምህራችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 Před 3 lety +6

    መምህር ፀጋው ብዝትትት ይበልልዎት አባቴ አምላኬ ሆይ እንሂን የመሰለ አባት አለን ልባችንን ክፈትልን እግዚብሄር ይስጥልን ውንድማችን ቢኒ

  • @a.m5875
    @a.m5875 Před 3 lety +5

    መምህር ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር በረከትዎን ፀጋውንም፥ ክብርን ያብዛልን። መምህራችን የእመቤታችን ወዳዲ ፍቅሮን እንደገለፀችልህ ለኛም ትግለፅልን።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +5

    እድሜውንና ጤናውን ያብዛልህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርቱ🙏🙏💞💕

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v Před 3 lety +5

    መምህር እድሜ ጤና ያስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያባርክልን (ያርዝምልን)

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před 3 lety +7

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን የተዋህዶ እንቁዎች መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 💐💒

  • @saharaetupia4706
    @saharaetupia4706 Před 3 lety +7

    የተዋህድ ልጆች ባላችሁበት እግዛአብሔርይጠብቃችሁ በተረፈ ዉድድድድድድድ አርጋችኸለሁ

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💚💛❤ ⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒⛪️

  • @betelhemglory44
    @betelhemglory44 Před 3 lety +9

    It took me long time to comment this video because im out of words, it's so amazing, thoughtful, knowledgable.... እመብርሀን በ ፀጋ እና በ ብርሃን ትጠብቅህ🤲✝️

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +3

    ኦ የኛ እቁ መምህር ግሩም ትምህርት ግሩም ጊዜ ነበረን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይጌም ቢኒም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ፀጋን እድሜን ጨምሮ ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y Před 3 lety +1

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን ውድ መምህራችንን

  • @weyniweyni9586
    @weyniweyni9586 Před 3 lety +5

    መምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቢኒ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ 🙏

  • @greatcommandde642
    @greatcommandde642 Před 3 lety +17

    “ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን፦ ምን ትሠራለህ? ወይስ ሥራህ፦ እጅ የለውም ይላልን?”
    - ኢሳይያስ 45፥9

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 3 lety +3

    ዲያቆን ወንድማችን ሄኖክ እግዚኣብሄር አማላካችን ዕድሜ ከ ጤና ጋራ ይስጥህ። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ልጅ ቢኒ ሶስተኛ ክፍል እንጠብቃለን። በቃ ዝም ብሎ ያስተምር።🙏🇪🇷🇪🇹🙏

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety +1

    በእውነት ዲያቆን ሔኖክ በጣም በጣም ውድድድድ አደርግሃለው እመ ብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 Před 2 lety +1

    amen amen amen kale hiwotini yasemalini wadi mochachini xega bere ketuni yazalachuu🙏🙏👍👍👍👍👍💗☝☝

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 3 lety +7

    እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +6

    በእውነት ደስ ይላል መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
    @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t Před 3 lety +13

    when I heard his teaching always I get something new and then I understand how far we are to know about God's work.......it's keamro belay new kbr legieta smu lezalalem yetemesegene yhun!!!!!!!!!
    Lij bini please live akrblen beqetta enteyko pleaseeeeee pleaseeeeee

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @teklemaryamabrha5813
    @teklemaryamabrha5813 Před 3 lety +3

    ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን።
    የተሰማ በርግጽ ትንሽ ኣደለም ግን ሆኖ ብዙሑ ስንሰማ ንለወጥ ኣለን የምል ተስፋ ኣለኚ እባኩት ወንድሞቼ ይቀጥሉ🇪🇷🇪🇹 ።

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 3 lety +3

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b Před 3 lety +1

    በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የምንወድህ የምናከብርህ መምህራችን 👏የሚደንቅ ትምህርት 👏

  • @bemnetfeker6009
    @bemnetfeker6009 Před 3 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @freweynimeles2495
    @freweynimeles2495 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጠችሁ 👏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ👏

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 Před 3 lety +6

    ኡፍፍፍፍ እመቤቴ ትጠቅህ መድማችተን ዳይቆን እዴት ነፍስን ደስ ያሰኛ ስለእመቤቴ ሲተነትን በእዉነት✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒👈👏👏

  • @hirutnebyu7069
    @hirutnebyu7069 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በስማም ምን አይነት መልስ ከትትና ጋራ በውነት ቃለይወትን ያሰማልን እርስወ እንዳሉት ፀጋውን ያብዛልን

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ፤ በዕምነት በሃይማኖት ያጽናችሁ፤ነጣቂውን ያርቅልን። አሜን።

  • @azebteklie6574
    @azebteklie6574 Před 3 lety +6

    ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: ፀጋውን: ያብዛልህ:

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ልጁ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን
    እንዲሁም ይጌ እግዚአብሔር ያክብርልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 Před 3 lety +7

    Thanks for sharing this. I learned a lot from this God bless Deacon Henok Haile and everyone

  • @adenaadena7867
    @adenaadena7867 Před 3 lety +5

    እመቤቴን ትናት አርብ በመስሎኝ ስጠብቅ ስጠብቅ እንኳን ደና መጣችሁ የእውቀት መምህሬ ኑርልን

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 Před 3 lety

    አሜን፫ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህር .💝💛💚✟✟✟✟💕💒💒💒⛪

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..1000..amet..nurln

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 Před 3 lety +5

    ዲያቆን አኖክ የኦርቶዶክስ አንቁ ቃለ እይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety +3

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይገረም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ብዙ ጊዜ መልስም ሆነ ትምህርት እሰማለሁ እና በጣም ደስ ይላል ግን አንዳንድ ሰዎች አሉ ምልስ ሲሰጡ ባይሳደቡ ባይተቹ ደስ ይለኛል ልክ እንዳንት ለምን አይመለሱም ከይቅርታ ጋር አመላለስህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርህ በቤቱ ያፀናህ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @yalemtube3919
    @yalemtube3919 Před 3 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል ሁሌም አቅርበዉ ከልብ እኮ ነዉ የሚያስተምርዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-hy1gp7qx7w
    @user-hy1gp7qx7w Před 3 lety +2

    በሥደት ላይ ሆነን ይንን ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን
    ለምመህራችን ና ለምታስተላልፉልንም ወንድሞች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 3 lety +4

    አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያጽናህ ወንድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ !!!

  • @mastewalbalew1205
    @mastewalbalew1205 Před 3 lety +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ዘማሪ ይግረም እንዲሁም ቢኒ ሁላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ