Anchor Media ''ኢትዮጵያ ወደ አደገኛ ደረጃ እየዴች ነው። እንደሀገር ተርግማ ከሆነ በምሁራን በኩል ነው።'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024

Komentáře • 299

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před měsícem +60

    በትግል ጉዳይ እንደዚህ ዓይነት ነገር መፈጠሩ አይቀርም ደግሞ ሰርጎ ገብ እንደሚኖርም መታወቅ አለበት ይህን እንደ አዲስ በፋኖ ብቻ ላይ የተከከተ አድርጎ ሁልጊዜ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም ፡፡ በሂደት እየጠራ ይሄዳል፡፡

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up Před měsícem +5

      ትክክል ነህ። ልዩነትን ማራገብ ቂልነት ነው። ትግሉንም ይጎዳ እንደሆን እንጂ አይጠቅምም።

    • @dubaleasfaw2523
      @dubaleasfaw2523 Před měsícem

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před měsícem +2

    የአንዳንድ የፋኖ አለቃ ነን የሚሉ ጀግኖቻችን የሚያስቅም የሚያናድድም ታሪክ ላይ መሆናቸው ያሳዝናል ገና አማራ ክልልን እንኳን ያልተቆጣጠሩ ንፁሀኑን ከአብይ አህመድ ድሮንና ሰራዊት ጭፍጨፋና አሰቃቂ ግድያ ያላተረፉ ለስልጣን ሲባሉ የውነት በጣም አስቂኝ አናዳጂም ናቸው ያማራ ህዝብ አላህ አለው ግን በቃላቸው መሰረት ለህዝባቸው ባለመገኘታቸው ያሳዝናል

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před měsícem +17

    ሃቁ እሄው ነው በጣም ትክክለኛ ትንታኔ ነው

  • @Face12561
    @Face12561 Před měsícem +11

    መጨረሻ ላይ የተናገሩት ትክክል ነው በአሁን ሰአት አንድ ኮማንድ ካልመጣ ብሎ ድርቅ ማለት አያስፈልግም። ሁሉም በያለበት እራሱን አጠናክሮ ጠላት ላይ ያተኮር። ከነፃነት በኋላ አዲስ አበባ ላይ አንድ ኮማንድ ይመሰረታል። አሁን በያሉበት ይበርቱና ጠላትን ያሸንፉ!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem +2

    Thanks for your efforts and unlimited time you gave to make it clear and understandable. May The Almighty God see the country with His mercy and grace 🙏🤣

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před měsícem +15

    መሳይ መኮንን ዶ/ር ዮናስ ብሩ ጥሩ እይታ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Před měsícem +13

    I have never seen such hardworking journalist. Keep up the good job!!

  • @mignotderese2641
    @mignotderese2641 Před měsícem +8

    Dr.Yonas is an execellent analyst.

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 Před měsícem +3

    ❤❤❤ amazing በጣም ደስ ይላል ድንቅ ነው እውነትም ነው መነካከስ ካልቆመ ድል የለም ለስልጣን መሮጡ ካልቆመ ድል የሚባል ነገር የለም 🎉🎉🎉

  • @user-rk7cl3zt1w
    @user-rk7cl3zt1w Před měsícem +2

    Thank you Mesay for inviting Dr. Yonas. He delivers an excellent explanation incorporating with his rich experience in economics. Thank you Dr. Yonas so much for explaining in depth the current situation in Ethiopia.

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před měsícem +3

    ዶክተር ዮናስ አነጀት አርሰ ሰው ነዎት! እድሜ ይስጦት!❤

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +9

    ይህ በመጀመርያ የትም ተፈጥራል።በሻብያ፣ በውያኔ፣ በኦሮሞማ ተገዳድለው ጠርተው ነው ትግላቸው የቀጠለው። የአማራ ትግል ሳያስበው በግድ ተገፍቶ ነው የመጣው። ትግሉ በሂደት ይጠራል። ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 29 dny +1

    እውነቱ ይህ ነው ዶክተር ይወናስ ብሩ ትንታጉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን እናመስግናለን

  • @EyuDaba21
    @EyuDaba21 Před měsícem

    ዶ/ር ዮናስ ለኔ ትክክለኛው የዚህች አገር ችግር ከገባቸው እና መፍትሄ አፍላቂ ጥቂት ምሁራን መካከል አንዱ ናቸው መሳይም በርታ !

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Před měsícem +19

    መሳይ መኮንን እጂግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ።

  • @solteshe
    @solteshe Před měsícem +2

    ምን እያለ ነው እርስ በርስ አትበል አማራ አንድ ነው

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před měsícem +6

    ዶክተር ዮናስ፣ እርሶ የፖለቲካ ሊሂቃንን ለማስተባበር ቢሞክሩ መልካም ነው።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před měsícem +1

    ዶክተር ዮናስ መሳይ እናመሰግናለን❤🙏

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 Před měsícem +1

    አሁን እታገላለሁ የሚሉት ስልጣን ቢይዙ አገራችን የበለጠ ምስቅልቅሏ ይወጣል ::

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před měsícem +3

    ብልፅግና ይቀጥል የሚል የአማራ ጠላት ነው::

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před měsícem +2

    በዚህ ዝእምን ኢትዮጵያ ውስጥ ባዓልመኖሬ ፍጣሬንእምስግናልሁ ! ግን ሃገር ውስጥ ላእሉት ውግኖቼ ድግሞ በጣም እዝናልሁ ሕግና መንግስት የሌልልብት ሃገር ላይ በምኖራችው 😢😢😢 !!!

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před měsícem

    መሳይ ተባረክ በስድብ የሚወን ነገር የለም። ሁሉም ዶክትሬት ተሸክመሁ። የ ዶ ፊደል እኩዋን ስራ የማይሠሩ ናቸው። ዶክተር ግን የኢትዮጵያ ስለነቦናል ጠፍቶባቸዋል። እና እግዚአብሔር የሚያምኑም አይመስሉም . ወነም ቀረ ብዙ ነገራ ላይ ያላቸው እይታ ጥሩ ነው ።

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před měsícem +4

    እዉነቱን ለመናገር የፋኖ ደጋፊ ነበርኩ ነገር ግን ዉርድ ነዉ ያለዉ ድጋፌ ለምን እረሱት የወንድሞቻችንን ደም በጣም በጣም ያሣዝናል ሲበሻሸቁ ስሠማ ወንድሜ የሞተዉለአማራ ወይም ለኢትዮጲያ ሣይሆን ለአንድ ግለሠብ ነዉ

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 Před měsícem +11

    ፋኖዎች የነዚህን አይነት ምሁራንን ምክር መቀበል እና እንዲያማክሯቸው መጠየቅ አለባቸው አለዚያ ለውጥ ሊመጣ አይችልም አገዛዙም በታትኖ ለማጥቃት ይመቸዋል።

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před měsícem +2

    ብልፅግና እንዲወድቅ አልፈልግም የሚል ኮተት ለምን ስለ ፋኖ እንደሚጠየቅ ግራ ይገባኛል
    መሳይ ስለፋኖ ባትጠይቀው መልካም ነው

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před měsícem +1

    ላማራዉ ህዝብ የፈጠረዉ እየሱስ ክርስቶስ ይራራለት ❤❤❤

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Před měsícem +1

    በጣም የሚስተዛዝብ የጥያቄ አቀራረብ ነው።

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem +1

    ለመላው የሰራተኛ ማህበር ጥሪ ማድረግ ያስፈልጋል
    ጋዜጠኞች የስራተኛ ማህበሩን አንጋግሩልን፣
    ኢኮኖሚስቶች እዚህ ላይ ሚና የላቸውም

  • @tadelemamo9240
    @tadelemamo9240 Před měsícem +5

    Doctor I love you so much

  • @teferigebeyehu-yq1xx
    @teferigebeyehu-yq1xx Před měsícem +8

    Perfect analysis

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před měsícem +3

    The gentelman economic analysis makes a hell of sense. We need to hear more intellects on such kind of issues. Thanks Doctor Yonas!

  • @user-li2bw2cz2h
    @user-li2bw2cz2h Před měsícem +1

    እርግማን አለብን ብታምኑም ባታምኑም

  • @HnmEthiopia
    @HnmEthiopia Před měsícem +4

    D.r great

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 Před měsícem +2

    I Love ❤ this guy 🎉 Bald & Bold
    If there was Few more of him ,Amhara wouldn't hv bin a play ground of those waddle jezbas

  • @user-bv1ej2dr4k
    @user-bv1ej2dr4k Před měsícem +1

    በአማራ እና በኢትዮጵያኒስ መካከል የለ የመስመር ልዮነት ነዉ

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 Před měsícem +3

    ትክክለኛ ነው አብይ ካልተሳሳተ በስተቀር እውነት አይናገርም ።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem +2

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ አንድ ፋኖ ወደፊት ድሉ የእናንተ ነው የአማራ ህዝብ ተገፍቶ ነው ይህን ትግል የጀመረው በትግል ውስጥ ደግሞ ያለመግባባት ያለ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራን ህዝብ ለመከፋፈል የምትሞክሩ እፈሩ አማራ ፋኖ ያሽንፋል ::

  • @posthue
    @posthue Před měsícem +2

    What a blessing we have Dr Yonas! Ignore or insult him at your own peril

  • @nyo1026
    @nyo1026 Před měsícem +2

    Unity should be based on principles, not on traditional mediation by local elders.

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 Před měsícem

    Thank you Dr Yonas Biru it was interesting discussion thank you guys

  • @kezira4
    @kezira4 Před měsícem +2

    ዶ/ር ዬናስ ❤❤❤: ምሁር ተብየውን ልክ ልክ መንገሩን በዚሁ ቀጥሉ:: ዶማን ዶማ ካልተባለ ከእንቅልፉ አይነቃም::

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před měsícem +5

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሸክም የሚከብደዉ አይደለም ። ሲቸግረዉ ልመና ይወጣልእንጂ
    መንግሥትን ማስወገድ አይሆንለትም ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +7

    አቶ ዮናስ አብይ ከስልጣን መውረድ የለበትም ብለህ ተጃጅለሃል። አሁንም ዕውቀት የለህም። ኢትዮጵያ ፈርሳለች። አማራ ለአማራ ህዝብና መሬት እንታገላለን። የአማራን ትግል እየበጠበጣቸህ ያላቹህ ኢትዮጵያኒስቶች ናቸህ። ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Před měsícem +8

    ምንም ቢሆን በፍኖ ጉዳይ የግንቦት ስባት ስው አያስፍልግም

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 Před měsícem +1

      ልክነህ ፣ ለዚህ ነው ዘመነ ካሴ የሚበጠብጠን

    • @yohannestekelu9324
      @yohannestekelu9324 Před měsícem

      @@Rasdashen1 ዘመነ ምንም ቢረግ አማራ ነው ጥያቄውም የአማራ ጥያቄንይዞ ነው ከሌላ አልገባም ከዘመነም ሆነ ከአማራ ትግል አማራ ያልሆናችሁ ውጡ ከግንቦት ስባት ወያኔም ብልፅግና የተሻሉ ናቸው እንዴው በዘር ከግንቦት ስባት የተሻሉ ናቸው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před dnem

      Yonas yeamhara kit Atabi Galla naw Tertiru

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před dnem

      Messay Mekonen yeamhara kit atabi Galla naw tertiru

  • @tha6776
    @tha6776 Před měsícem +5

    The document Mr. Gedu Andergatchew released this week can serve as a framework to start work on what Dr. Yonas proposes as the next steps for the Fano movement.

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 Před měsícem

    Best analysts based on current Economics today and what happens the future for our country, please keep going Dr yonas and Messay

  • @fekreashagre5941
    @fekreashagre5941 Před měsícem +1

    ትክክል ብለሀል የዶ/ር ዮናስ ችግር ሰውን ማሳነስና ካለኔ ትክክል የልም ነው... ትክክል ቢሆንም ያነጋገር ዘይቤ ያስፈልጋል egoistic / narcissistic is what I see but he has a lot of good points. I will give him that.

  • @tecnoitel9393
    @tecnoitel9393 Před měsícem +4

    Lik lik bertu mesay ❤😂❤😂

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq Před měsícem +14

    Thank you Dr. Yonas. This is the sad truth about Fano. Without a strategic leadership and political coherence as well as a defined road map the end game of Fano would be warlordism.

  • @getahunaynalem6040
    @getahunaynalem6040 Před měsícem +2

    Thank you Messaye for your hard work in exposing Abiye’s evil, incompetent character.

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +7

    ለነ ሲሳይ አጌና ፕሮፖጋንዳ ተመቻቸው

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem +2

      In the case of FANO movement, Yonas has always negative notions that divide FANO. He believes that
      what he said is always right ❗️
      He is paving the road for Tigres and Orommumas digital
      Propagandists ‼️

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před měsícem

      ​@@Fikru1948 bad analysis .

  • @deregetadesse1185
    @deregetadesse1185 Před měsícem +16

    ዶ/ር ዮናስ ፋኖ አመራሩ እስኪስተካከል ድረስ ከሽዋ,ከወሎ,ከጎንደር እና ከጎጃም ክ/ሀገር በተወጣጡ ኮሚቴ መመራት የሚችል ከሆነ አስተያየት ቢሰጡበት ልክ አንደ ሲውዘርላንድ።

    • @MekonnenSeid-nx7gg
      @MekonnenSeid-nx7gg Před měsícem +1

      Yes it would be the best available option that eight member committee, Central Command has to be established. Head of Central command can rotate every six months among the four regions. First and foremost unity must be obtained within the regions themselves.

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Před měsícem +3

    ልክ ነህ መሳይ፣ በተለይ አንተ በምታመቻቸው መድረክ ላይ አትሳደብ ማለትህ ተገቢ ነው፣ ሰውየው ግን ልማዱን ለመተው መቸገሩ ግልፅ ነው።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před měsícem +1

    ለዶ/ር ዮናስ ጥያቄ:-ውጭ ያሉ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለፋኖ የፓለቲካ ፍኖተ ካርታ አዘግጅትው ቢሰጡት ፋኖ ይቀበላል ወይ?

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 Před měsícem +1

    መሳይ እባክህ የነ ፕሮፈሰር ጌታቸው የውይይት መድረክ እንዲያዘጋጁ ጥያቄ በኢንተርቪው መልክ አዘጋጅና የሙሕራንን ሃሳብ ለማቀራረብ ና ወደአንድ አሸናፊ ሃሳብ ለመምጣት ጥረት አድርግ::

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Před měsícem +2

    ፖለቲካው ሳይሰተካከል ኢኮኖሚውን ማቃናት የሚቻል አይሆንም።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před měsícem +1

    The poll. The "siltann", question must be ," competency", other things as well. Learning from the past and the current is a good lesson. The solutions, the intellectuals participation and their division of labour. The need for thinking power not only the courage to fight . The ethiopian people deserve respect and justice!!! Unity is the source of Strengths !!! Anyway ...

  • @user-jl7ed2rn9l
    @user-jl7ed2rn9l Před měsícem +11

    እኔ የምለው መሳይ ዶክተሩ ስለፋኖ የተናገሩት ትክክል አይደለም ሲናገሩ እኔንም አሸማቀውኛል ይህ እኮ የፋኖ መሪወች አተካራ የህዝብን ትግል በምንም አይነት ወደኃላ ሊጎትተው አይችልም በምንም ታምር ከእግዚአብሔር ቁጣ በስተቀር ።ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለመላው ኢትዮጰያ ህዝብ ።

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v Před měsícem

      Poletikawun..haymanot atadirgut. Be tnqaqie kaltemera..yemayfers neger yelem. Huala kemalqes..ahun iyasebu meramed yibejal!!!

  • @abbemd0303
    @abbemd0303 Před měsícem +9

    ይህ ችግር የአብዛኛው የአፍሪካ አገሮች ችግር ነው። ተወዲድሮ የመሸነፍ ባህል የለም። ሁሉም መሪ መሆን ይፈልጋል። እኔ ካልሆንኩ ሰርዶ አይብቀል ባዮች ናቸው።

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před měsícem +2

    ዶክተር ዮናስ አብይ እውን ትላልቅ ኢኮኖሚስቶችን ሰብስቦ ምን እናድር ግ እንደማይል የታወቀ ነው
    ያለፈው ግዜ አብይን እንርዳ ብለው ከእርሶ ጋራ ብዙ ኢኮኖሚስቶች ገብታችሁ ነበር የቲሙም መሪ እርሶ ነበሩ ምንም ሳይከፈላችሁ በራሳችሁ ወጪ ገብታችሁ ግን እንዴት አብይና ግሩፑ አበሳጭተው ያለ ሞያቸው እኛ እንምራ ብለው ትታችሁ እንደወጣችሁ አውቃለሁ
    አብይ የሚበልጠውን እንደማይወድና ተራ መሃይም መሆኑ ይታወቃል::
    ሌላው ታይዋን ዛሬ ለደረሰችበት እድገት መሪው ኢኮኖሚስቶችን ሰብስበው ታይዋንን እንዴት እናሳድግ ሞያው እጃሁ ላይ ነውና ታይዋንን ታደጉ ብለው ሙሉውን ሃላፊነት መንግስት ጣልቃ ሳይገባ ስለሰጧቸው ነው ያቺ አገር ያደገችው
    አማልጋ የሚባለው ስንቱን ዘርፎ ቤት ሰርቼ አሰርክባለሁ ብሎ ቀርጥፎ የበላ ነው
    አብይ ስር ስ ር የምለው የተያዘውን ህንፃና መሬት ስለተለቀቀለት እንጅ እውን የተወሰነው ፖሊሲ ችግር እንደሚያመጣ ሳያቅ ቀርቶ አይደለም
    ሁሌም አድርባይ ይጥፋ!!

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před měsícem +16

    ፋኖዎች አስቀድመው የዶር ዮናስን ምክር ቢሰሙ ብዙ ባተረፉ ነበር!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      Zim bel❗️
      Ante Digital OHODED. Stop your crocodile tears ‼️

    • @yafet2121
      @yafet2121 Před měsícem

      @@Fikru1948 ማለት? ኦህዴድም ይሁን ህወሓት የተሻለ አስተያየት ከሰጡህ ኮርጅ! ብልጥ ሁን! ዝምብለህ በዘመነ መሳፍንት አስተሳሰብ ምትቀጥል ከሆነ ትግሉም ግቡን ሳይመታ ተባልተህ ታልቃለህ! ከኢጎ ውጡ! ግለሰብ ዙሪያ ተሰባስበህ ብትዘፍን ለውጥ አታመጣም፤ጠላት ይጠቀምብሃል! ደግሞ ሳታዳምጥ አስተያየት ለመፃፍ አትሩጥ!

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před měsícem

      ትክክል ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @@yafet2121
      ManAbak Mikr felege❓️
      Jula- Jellan hiduna mikeru‼️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @@maberomenze2392
      Yonas ina Eskinder
      Normal aymeslugnm❓️
      " QIZIBI " neger nachew❗️Eskinder Addis Ababa huno - sixefabn
      Mesqel Adebabay neber
      YeMinroxew‼️😁😁🤣

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu Před měsícem +1

    ጥያቄ...
    አብይ እና ወያኔ አሁንም ድረስ በጦርነት ላይ ቢሆኑ IMF ይህንን ገንዘብ ለአብይ ይሰጠው ነበር?

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 Před měsícem +2

    አስተካክል 32 የግል ባንኮች ያሉት።

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Před měsícem

    Mesay, yeEthiipia jegna!!!

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Před měsícem +5

    ዶ/ ዮናስ እንቅጩን ነው ነሚናገር ወለም ዘለም የለም ኢኮኖዊንማ ይተነትነዋል ነው የሚባል።🎉

  • @AdabayMengesha-e4c
    @AdabayMengesha-e4c Před měsícem +3

    Call the name, don't scare

  • @brucebwondema7347
    @brucebwondema7347 Před měsícem

    Product Hedging is expected when currency floating. Let's give it a three months and see. I respect market economy.

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    እናንተም ድያዎችንም ግርግርንም ፈጣሪንም ወርየም ስታባዝዉም ጥፋትም ማንቀራጭትም ወርየም ፋኖንም አላማንም አያኮላሽም እሳትም ነዉም ክንዳችንም መፍትሄዉንም አማራም ከህልዉናም ያገባዉ የብሄርንም ገዳይም መንግስትም ኦሮንም ባስቸካይም አዋጅም ያለዉም የለለዉም መግደያም መሳርያም ይዝዎንም ወዳማራም ክልልም የገባዉ ጠላትም ጦርንም መምታትም የያዘዉንም ትጥቅም ማስወረድም ነዉ የህዝብንም ልጅም አማራም ፋኖም ትግልም ቅድምያም ንም ጠላትማ ጠላይም ነዉ ከጀርባንም ቀይሮንም የራስዉንም ጥላቻም ይዝዎንም በትግላችንም ላይም ማዉራትም መቀባጠርም በሚድያም ይችሌም የፋኖ ይግልም የራስዉንም ሄወትም ቡተሰብዉንም ማዳንም መያገልም የመኖርም ያለመኖርንም ያለዉ ያስገባነም ገዳይም መከላከያም ጦርንም ከትግርየም ጋርም የባብሮንም መምታህም ህዝብንም ማፈናቀልም ህዝብ መግደልም ህዝብንም አማራም ማፈንም ማገይም ነዉ ህልዉናችንም ከዙህንም እርኩስንም ብልፅግናም ነይም እያለም ህዝብንም በጦርንም ሀይልም በዉሸትም መከላከያም እየወጋም ክዝብንም እያሳደደም እየገደለም ያለም ብልፅግናም ጦርም ብልፅግናም መከላከያም ጦርም ነዉ ህዝባችንም ህዝብ አማራም ተማሪይም አፋኝንም ገዳይም ጦርም ጠላትም ህዝብንም አማራምላይም እየፈፀመንም ያለም የዉሸትም መከላከያም ጦርንም ነዉ ፋኖም ይህንም አደገኛም ጦርንም ለማስወገድም ሚሰራዉ ሚታገለዉም ያለም የራስዉንም የጦርንም መደራጀትም ከፔለቲካም ስብስባም ገለልተኛም ተዋጊንም ጦርንም ፋኖም ነዉ የታጋይም ስራዉ ትግልም ነዉ ከፖለቲካም ገለልተኛም ነዉ በነፃም መሪይትም እየሰበከም የፖለቲካም ፓርቲም ይመደርታል ነፃም መርየትም በትግልም የተያዝዉትም መሪየትም ማደራጀትም ማጠናከርም የህዝብንም ፖለቲካም የህዝብንም ፓርቲይም ሚመረጥዉበትም አራትንም ግዛትም ነፅፃም በሆንዉም መርየትም እየተከተልዉንም የፖለቲካ ፓርቲም ማደራጀትም ሚችልዉንም ሚሰብክዉትም ለህዝብዉም ለሙህርዉንም ማደራጀትም ስራም ሚሰርዉንም ለህዝብንም መሪም ለህዝብንም ማሻሻልም ህግንም እኩልነትም በመስበክም ፓርቲም እንዲያቓቑምዉንም አደራጅም ካራሽዉንም። ፓርቲይንም ምስረታም ሰባኪም የፋኖንም ታጋይም አታጋይም ይህንም የህዝብንም ስራም ሚሰርዉትም ማዘጋጀት ግድንም ነዉ ከትግልዉንም እየተከተለም የህዝብንም ደህንነትም ህክምናም ነፃነትም ህዝብንም ጭምርም የፓርቲው ምስረታም ማደራጀትም ሚሰራም ቀስቃሽንም ማደራጀትም ያስፈልጋልም ታጋይዉ ፋኖም ትግልዉ ብቻም ይታገላልም ይመድባልም አመራርም ጦርንም ሲሰዋበትም ተተኩንም ገምግሞንም ያያግላልም ይታገላል ያታግላንም ወዳምድንም እዝም ምስረታም ከፖለቲካው ገለልተኛም ጦርንም የሀገርም ስልጣንም የበላይነትም ይዝዎም ይታገላልም ፋኖም እራስውንም የህዝብንም ሰላም ናሽናም በእኩልነትም ይዝዎንም ማሰራትም የሀገርም የኢትዮጵያም ሰላም ጠባቂንም ነዉ እራስእንም ከፖለቲካም መነጠልም ነዉም ያለበትም ታጋይዉንም እጅዉም ፈቀቅም ማድረግንም ከፖለቲካም ፓርቲም ከዉትድትናም ሁነዉ አያዝዉም ጦርም የፖለቲከኛ ገለልተኛም ነዉ ከወታደርንም ቢትም ክልካም ነዉ ጣልዋም አይገባም የፖለቲካው አመራርም ገለልተኛም። ነዉ ከወታደርንም ግምገማንም ማደራጀትም የፖለቲከኛ እራቅውልንም ማለይም ያስፏጋልም ።

  • @misganawsinshaw2663
    @misganawsinshaw2663 Před měsícem +1

    ይከዘናል

  • @yemerkatosew303
    @yemerkatosew303 Před měsícem

    እንደኔ እንደኔ ሁሉም የተወከሉበት ያማራ ሸንጎ ተቋቁሞ የሸንጎ ሰብሳቢ በየጊዜው የሚመረጥ ሆኖ አዛዝና ታዛዥ ሳይኖርበት በተቀናጀ መልኩ ሸንጎው ባሳለፈው መርህ አማራን ነፃ ማውጣት አላማ ያረገ ግብ ቢኖረውና ይህን ባህል ወደፊት ለሚመሰረተው ነፃ ቀጠና የአመረር መማክርት መጠንሰሻ ቢሆን፣ አሁን የተያዘው ከኔ በላይ የጎበዝ አለቃ አመለካከት መቀመቅ ሳይከተን ቢታሰብበት እላለሁ።

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Před měsícem +5

    መሲ አሁን ፋኖ አሁን ባለበት ከሄደ ባልተጠበቀ ሁኔታ ካልተቀየረ አይደለም ለኢትዮጵያ ሊተርፍ አማራ ክልልንድንገት መከላከያ ጥሎ ቢወጣ ፋኖ እርስበርሱ ተባልቶ እንደሚያልቅ 100% እርግጠኛ መሆን ትችላለህ!

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu Před měsícem

    I agree with Dr. Birru that you call a spade a spade as they say in US. I am an Eritrean and I agree with Dr. Birru this idea of keeping decorum is sometimes a useless rhetoric. Most ‘abasha’ people make use of this phenomenon to cover up what is a fact and a reality.

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 Před měsícem +1

  • @kezira4
    @kezira4 Před měsícem +1

    መሳይ እንግዶችህን ሀሳባቸውን እትገድብ:: ህዝብ እየሞተና ፍዳውን እየበላ: ለራሳቸው ክብር የሚጨነቁ ምሁራንን: ከእንቅልፋቸው ማንቃት ትክክል ነው:: ዶር ዬናስ በዚሁ ቀጥል ❤❤

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Před měsícem

    አይ መሳይ እውነታውን ተቀበል ዶ/ር ዮናስ ብሩ ልክ ብለዋል።የኢትዮጵያ ምሁር ገንገበት ነው።ሃገሪቱ እየጠፋች ምንም ትንፍስ የማይል ምሁር ነኝ ባይ : ገንገበት ሲያንሰው ነው።ዶ/ር ዮናስ ብሩ በጣም የማደንቀዎት Intellectual ነዎት keep it up your good criticism.

  • @boutiquedelorient1722
    @boutiquedelorient1722 Před měsícem +3

    ምስትሩ ኅይል ስላሴ ይርግሙት ሕዝብ ንው እኔ የስማአሁት ከ አልባስቿ ንው በምስራቅ በመራብ በድቡብ በስሜን ኢትዮጵያ በድም ታጣጥብ በልው አርግሟታል በጣም አዝንው ነበር በተምሪው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před měsícem

    በጣም ትክክል ዶክተር ገገበት ተባልኩ የሚል ምሁር ካለ በፍቃዱ ገገበት መሆኑን አምኗል😂😂 መሳይ ዝም ብለህ ጨዋ ጨዋ አትጫወት እነሱ ሀገር የሚያፈርስ ስራ እየሰሩ ምን ይግለፃቸው ታድያ?🤔

  • @user-ek9jr2pe4n
    @user-ek9jr2pe4n Před měsícem

    It’s time to call a spade a spade

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @user-kh7kd6cy4u
    @user-kh7kd6cy4u Před měsícem +1

    ኧረ ፋኖዎች በጀግናው በአጼ ቴዎድሮስ በእምዬ ምኒሊክ በአሳምነው ጽጌ አጽም ይዣችሁዋለህ እባካችሁ ልዩነታችሁን አስወግዳችሁ አንድ ሁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ ናችሁ እኮ ኧረ ባካችሁ ተነጋገሩ በውይይት ፍቱ ለጠላት በር አትክፈቱ እባካችሁ

    • @fasilfelekedegaga2235
      @fasilfelekedegaga2235 Před měsícem

      የኢትዬጰያ ተሰፋ የመረጫ ካረድ እንጂ የአንድ ብሄረ ፋኖ አደለም ድንቁረና ማለት እኛ ነን ምናቅላቹ ማለት ነው

    • @user-kh7kd6cy4u
      @user-kh7kd6cy4u Před měsícem

      @@fasilfelekedegaga2235 እስከ ምርጫ እድሜ ሲናርህ ኡይደል ደንቆሮ የደንቆሮ ስብስብ እንደምን የምርጫ ካርድ ተጠብቃለህ ማፈሪያ

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 Před měsícem +1

    እና የብአዴን ፣ የ ወያኔ ፣ የብልፅግና ስብስብ እኚህ ምሁር የጠሩበት ገንገበት ሲያንሳቸው ነው ።

  • @BekaDagnew
    @BekaDagnew Před měsícem

    👍👍👍👏👏👏

  • @HaiderZuber
    @HaiderZuber Před měsícem +1

    ያልተቀናጀ ትግል ውጤቱ ደካማ ነው

  • @herpassagaromssa1383
    @herpassagaromssa1383 Před měsícem

    ዶክተር ዮናስ በእርሶ በኩል ሁሌ የሚታየው ጨለምትኘት ነው
    ኢትዮጵያ ዶላር አታገኝም የምል ነበር
    አሁን ደግሞ ስታገኝ ምን ልሉ ይሆን

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m Před měsícem

    አማራ ትግሬ ኦሮሞ ወዘተ---በማለት ሕዝብን በቋንቋ መከፋፈል የለብንም ምክንያቱም ቀደም ሲል ምዕራባውያን እነደ ጣልያን እንግሊዝ ወዘተ--- የመሳሰሉ አገሮች ኢትዮዽያን ለመውረር መጥተው እነቢ አልገዛም ስላሉዋቸው ኢትዮዽያን በውጭ ጠላት በውስጥም ለማስተዳደር ጠላት የሚጠቀምነት ከፋፍለህ ግዛው በቋንቋ እና በክልል ነው ።ስለዚህ
    በቋንቋቸው ባንጠራ የተሻለ ነው።
    በመሰረቱ ቋንቋ መግባብያ እንጂ መለያያ አይደለም ሌላው ሊታሰብበት የሚገባው ሕዝቡ ተዋልዶ እንደገመድ የተሳሰረ ሕዝብ ነው በሀይል መለያየት አይቻልም መለያየት የሌቦች ዘዴ ነው።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +1

    ኢምግሬሽንስ ሁለት ሺህ የነበረውን 5000, 13000,28000 በማለት ጨምሯል። አየርመንገድ ትኬት ጨምሯል። ነጋዴውን ለምን ታሽግበታለህ።

  • @ermiaszewdie1413
    @ermiaszewdie1413 Před měsícem +1

    Messy chegrune lemen enante lemftate atemokrume yefanone

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před měsícem

    እኛ እያለ ስለፋኖ ሲያወራ አለማፈሩ

  • @user-ve6vi7mx4b
    @user-ve6vi7mx4b Před měsícem

    መሳይ ፋኖ ላይ ያለው መሰረታዊ ችግር እንዲነር አትፈልግም ይህ ደሞ ህዝቡ የገባበትን ችግር አይፈታም!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +12

    አረ ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ በሰው አፍ አትግቡ እንዴት እንደዚህ አይነት ነገር ትሰራላችሁ አንድ ሆናችሁ መስማማት ካልቻላችሁ ዘላሉማቹን ትዋጋላችሁ እዚህ ውጭሀገር ሆኖ በዚውጡ በዚ ግቡ የሚላቹን አትድሙ!!!

  • @alg7524
    @alg7524 Před měsícem

    የሰኪውሪቲውን ጉዳይ ተውትና ብርን ዲቫሉ በማድረግ ምግብ እንዴት ይረክሳል? ብርን ዲቫሉ ስታደርግ የምግቡም ዋጋ በዚያው ልክ ይጨምራል፣ ይወደዳል።

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 Před měsícem

    ዶራል ሲጠፋ ችግር ፣ሲገኝ የባሰ ከሆነ ሌላ ምን የሚበጀን መንገድ ይኖር ይሆን ?

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 Před měsícem

    ራስ እማያረገውነረ ሌሎች መተቸት ብቻ ሞያ የረገ ጅብ ሰዉዮ መጋበዙ ጉዳቱ ይበዛል

  • @TewodrosDesu
    @TewodrosDesu Před měsícem

    Denkoron denkoro kalalinaw endat nw, Dr you are right, am really sorry dat ye Amhara hezeb be zemen and reminder me meratu

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před měsícem +1

    Neberetnet

  • @WondeKidane
    @WondeKidane Před měsícem +1

    የእስክንድርን ባሀሪ በግዜ የነገረን ሙሁር ነው!አሁንም የሳቸውን ነገር እንስማ🙏

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před měsícem

    መሳይ ፣ ከቻልክ ሁለት ኢኮኖሚስቶችን በአንድ መድረክ ብታወያይ ለንፅፅር ይረዳናል ብዬ አስባለሁ ። ለጊዜው floating market በተመለከተ ምሁራዊ ዕይታቸው ተመችቶኛል ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před měsícem

    ለሱቁ መክፈቻም የኢት ንግድ ባንክ ከሚታገቱት ዜጎች እክማችቶእል እታስቡ

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 Před měsícem

    ይሄ ሕዝብ አንዴት ነው የምኖረው ይምይሳዘን ነው