❤መጥፎ የአፍ ጠረን ያስቸገራችሁ የኸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 43

  • @ljj5564
    @ljj5564 Před rokem +1

    የቁርፍድ ኳልኬት አሪፍ ነው ውዴ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nuriyemekuriaw5371
    @nuriyemekuriaw5371 Před rokem

    በእውነት አሪፍ አስተማሪ

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb Před rokem

    ጀዛካአላህ ኸይረ በጣም ሀሪፍ ትምህትነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Před rokem

    ሹክረን እሙዬ ጥሩ ነገር ነዉ ያካፈልሽን ላይክ ሼር 👍👍❤🙏

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Před 10 měsíci

    እናመሰግአለን እማ

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 Před rokem +1

    ፀረን ሳይሆን ጠረን

  • @manody1221
    @manody1221 Před rokem

    ማሻአላህ ዉዴ በርቺ ላይክ👍

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem

    እሙየ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንሰላም መጣሽ 😘😘😘😘👈☕️🌺

  • @user-uo2iy2kg1d
    @user-uo2iy2kg1d Před rokem +3

    እስቲ ወርቅ ጠይቂልን ግራም ስት እደሁ

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 Před rokem

    እናመሠግናለን ጥሩትምህርትነው እናመሠግናለን

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky Před rokem

    ነዕናው ሲያዩት ደስስስስ ይላል ቅጠሉ ማሻ አሏህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሙየ 👍🖐

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Před rokem

    👍👍👍👍👍❤

  • @user-me8ip1os8s
    @user-me8ip1os8s Před rokem

    አምሮብሻል ውፍረቱ

  • @thaibajamal1875
    @thaibajamal1875 Před rokem

    ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁሽ እርጋታሽ በጣም ደስይላል

  • @saye4411
    @saye4411 Před rokem +1

    የአፍችሁን ፀረን ማዉቅ ከፈለጋችሁ የጃችሁን ጀርባ በምላሳችሁ ላሱትና አምስት ሰከድ በሀላ አሽቱት ከዛ ደግሞ የጨጋራ የጥርስ ችግር ካለብን ሁላችንም ከላይ ብንፍቀዉም ከዉስጥ ይሸትብናል ዉሀ አብዝታችሁ ጠጡ አለቀ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před rokem

    እውነት ነው ማሚዬ ዋናው ነገር ከውስጥ ነው!

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem

    Mashallhe

  • @susuwello
    @susuwello Před rokem

    እናመሠግናለን እሙየ

  • @LayiLashara
    @LayiLashara Před rokem

    አሰለምአለይኩሙ ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ወአለይኩሙ ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁመሸአለ መሸአለአርፈነገርነውየሰዬሽን

  • @user-uo2iy2kg1d
    @user-uo2iy2kg1d Před rokem

    አህለን ኡሙዩ

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky Před rokem

    እዳው ግን እኔ አሁን አሁን ላይ የራስሽ ፅዳት ብቻ ነው ጊዜው የሚሄደው ሌላ ስራ ለመስራት ምንም ጊዜ አይኖርም ሱብሃን አሏህ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před rokem

    አህለን ኡሙ ኡሳማ እደት ነሽ

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky Před rokem

    ኡሙየኡሙየ እኔጋ የሞላው ዱቄቱ ነው እና ፍሬው የለምዱቄቱን መጠቀም ከቻልኩኝትነግሪኛለሽ

  • @user-wq2dm5ow9q
    @user-wq2dm5ow9q Před rokem

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ጥሩ ትምህርት ነው እስኪ የወርቅ ዋጋ ስሪልን ግራም ስንት ነው ረክሷል እየተባለ ነው

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky Před rokem +1

      እረ ምን ይረክሳል ሳምንት ጁሙኣ ለታ 250 ነው ግራም እህቴ ለመሸጥ ደግሞ 170 አላለም እረ ሁሉም ዝፍጥ ሆኗል

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky Před rokem

      በ1ሺ የገዛኃትን ቃልኪዳን መልሼ ልሸጥ ብየ ልቀይራት 500 ነው ኪሳራየ አመንሽም አላመንሽም ወሏህ400 ነው ያለኝ

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent Před rokem

    እህቴ ቁጥርሽን እፈልግ ነበር በምን ላግኝሽ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Před rokem

    ባለፈው የጂስም ማሻና ሳሙናውን አሳይተሺን አጣሁት ያሳየሺውን አይነት የትነውየሚ ሸጠው

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht Před rokem

      አማዞን ላይ አለልሽ በኦላይን ማዘዝ እምችይ ክሆነ ፀፍሽ ፍልጊው አለ ማሻውም ሳሙናውንም አይቸዋለሁ

  • @user-bu1rz5ym8h
    @user-bu1rz5ym8h Před rokem +2

    ነእናዉ ማንኛዉነዉ ሙቅርቢ ነዉ ሀሣዉይ መልሽልኝ

    • @omosamatube
      @omosamatube  Před rokem

      ናእናአውንና ቁርፍሉን አፈቅፍቂው

    • @user-bu1rz5ym8h
      @user-bu1rz5ym8h Před rokem

      @@omosamatube ገብቶኛል ሁቢ ነእናዉ ማንኛዉነዉ ሁለት ነዉ ነእነዉ አድ ቀጠሉ እርዘም ያለ እና ነእናዉነዉ ያልገባኝ

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky Před rokem

      @@user-bu1rz5ym8h ማማየ ነዕና የሚባለው ቅጠሉ ሰፋ ያለ ነው እደ ሀበቅ ቀጭን አደለም ሽታው ራሱ ደስስ ነው የሚለው የነእናው እንጨቱ ልክ እደ ጥቁር አሩቲ ያለው ልለይልሽ ብየ ነው

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 Před rokem

    የት ላይ ነው ዶክተሩን ያገኘሽው ብትነግሪን

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 Před rokem

    አልበዛም ግን??

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    እደኔጎራዳ.ነኝ.ያው.ወሎየ.አፍጫ.የላቸውም.ይባላል

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Před rokem

    ማማየ በአላህ ቁጥርሽን

  • @susuwello
    @susuwello Před rokem

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቸ ሁለት አመት የደከምኩበት ዩቱብ 😭 ተዘግቶብኝ አድስ ከፍቸ ነው ቤተሠብ አድረጉኝ