የልብ ወግ (YeLeb Weg) - አቤሴ እና ዳጊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Maya Media Presents
    Enjoy! Subscribe!

Komentáře • 163

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን 🙏🙏

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 2 lety +5

    Echi lij Eritrea stmeta new makat, swedish 🇪🇷❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 2 lety +12

    በጣም ነው እምወድሽ ዳጊ አንተንም እደዛው 💖
    ግን ብኖድም ባኖድም ዘፈን አጢያት ናት

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před 2 lety

      የወደድሻት በዘፈኗ ነው ወይስ በሰውነቷ?

  • @liyu324
    @liyu324 Před 2 lety +5

    ወይ አቢሰሎም አብረን ኪነት ሰርተን ዛሬ አንተ ዘፋኝ እኔ የሀረብ ሀገር ሸቃላ ወይ ጉድ እንደው ህይወት ትገርማለች በጣም እማስታውሰው ዘፈን ስትዘፍን የጥበቡን ዘፈን ጠቢብ ሰለሞን እሚለውን ቶታል የቀበሌ አዳራሽ ውስጥ ትዝ ይልሀል አብረን እንሰራ ነበር በጣም ኮስታራ ነበርክ ደሞ ጉረኛ በዛ ላይ ግን ከረጅም ጊዜ በጛላ ስላየውክ ደስ ብሎኛል።

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 2 lety +2

    Dagiye siwedish chewa tebareku!!!!!

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l Před 2 lety +26

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥሩ ዜማ አደርሳለሁ 🤔 ውይ እግዚአብሔር አይፈቅድም።

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před 2 lety +2

      እኮ እኔ እኮ ሚገርመኝ በሀጢያት ነገር እግዚአብሔር ሚጠሩበት ነው ሚያሳዝነኝ

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před 2 lety

      Who are we to judge? They are living their life the way they understood it. Let’s take what we think is good and leave the judgment to God!!
      “Do not judge, or you too will be judged” Matthew 7.
      እንደው ከእግዚአብሔር ጋር ቁጭ ብለን እንሰራ ይመስል "እግዚአብሔር አይፈቅድም"?? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን:: if we think one is wrong let’s pray 🙏 for him/her then that way we get mercy for both of us.

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před 2 lety

      @@sabamelese1129 God only knows who is sinner and who is not. Let’s not be judgemental!

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      👍👍eko

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +2

    ደስስትሉ እውነት ነው አንዳንድ ሐሰተኛ ኢቱበሮች አሉ ግን የሚያናድደኝ ነገር ብዙ ተመልካች ቢው ያለው የነሱነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 Před 2 lety +2

    ዳጊ ደስ የሚለኝ ፀባያ ለሰው ያለሽ ክብር አደቅልሻለሁ ኮመተችሽን ስለምመለሺ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Před 2 lety +16

    ​Dagi my favorite artist, actor, model, mother and wife! I admire you so much!!! ❤ ❤ ❤

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před 2 lety +11

    በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሌላው ደሞ ስነስርአታቹ ደስ ይላል

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 Před 2 lety +2

      ዋዉ በጣም ታምራላችዉ ዳግዬ 💚💖❤💋💋💋

  • @helina3753
    @helina3753 Před 2 lety +2

    ዳጊ ግን ፍቅረ የሆንሽ ነሽ ይብዛልሽ ❤️❤️❤️

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 2 lety +13

    ዳጊየ አቋምሽ በጣም ደስ ይላል አቢሴሎም መንፈሳዊ ነገርህ ጥሩ ነው ሁለታችሁም ❤❤❤

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 Před 2 lety +5

    ዘፈን ሀፃያት ነው አለቀ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 lety +3

    እረ ዘንድሮ ጉድ ነው መቼም የማንስማው የለም በስጋ እንዘፍናለን በመንፈስ እንዘምራለን አለ አዲስ መገለጥ ነው ይሄ ወንድሜ እውነት ነው እኔ ሃጢያተኛ ነኝ ስለሌላው ለመፍረድ አልመጣሁም ፈራጅ በላይ በስማይ አለ ግን አትሞኝ ዘፋን ለራስህ ስትል አቁም ። እንግዲህ ዘፈን የምታዳምጡ ስዎች አንድ እውነት የሆነ ምክር ተናግሯል በስጣችሁ ምክር ተጠቀሙ እኛን ዘፈን ሃጢያት ነው እያላችሁ እናንተ ትዘፍናላችሁ ትስማላችሁ ብሏል ዘፈን አትስሙ ብሏል ምክሩን ተቀበሉ ።

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před 2 lety

      እሚሰማ እንዳለ እኮ ማይሰማም አለ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ይሰማል ማለት ነው?እኔ ድራማ ላይ ሳይ ራሱ አሳልፋለሁ I hate music

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር የሰጠኝ ሞያዬ አላለም ሙዚቃ እየዘፈነ😌 እግዚአብሔር ይኸን አይፈቅድም አትጃጃል ወንድሜ በሀጢያት ላይ ሀጢያት እየጨመርህ ነዉ መዝሙር እና ሙዚቃ ምን አገናኘዉ ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለዉ!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +8

    አቤሰሎም እረ አሶራት ቆይ ምንድነው ሆይ አዎ ዘፈን ሀጥያት ነዉ እመን እንጂ እህ 😳እማይካድ ነገር ነዉ እኮ!!!!!ፀጉርክንም እግዚአብሔር ገላገለክ እመቤቴን!!!

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před 2 lety

      ለእመቤታችን ምስጋና ማቅረብ ሲገባው ይዘባርቃል

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

      @@sabamelese1129
      አንቀለቀለው እንጂ ሆይ ዘፋኞች እኮ አይፀዱም ሙዚቃ ሀጥያት አይደለም ብሎ ሊከራከር ደፋር 😒😒😒

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 Před 2 lety

    ሙዚቃ ሀጥያት አደለም ልትሉ ባልሆነ ይከ ሁሉ ማሽሞንሞን!

  • @rediteferra2530
    @rediteferra2530 Před 2 lety +9

    ሃሜት ይወዳል ልጁ በዛ ላይ እንዴት ታውራ እስዋ ውይ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +21

    ጌታ ሆይ ዳጊ ምኑን ጣለብሽ አፏን አዘጋት እኮ መርቅኗል እንዴ 🤥እረ ተረጋጋ የምር ቀዥቃዣ አትመስለኝም ነበር ግልፅነት አይነት አለዉ ኳስ በሜዳ አባቴ 😏😏😏😑🤓

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 2 lety +1

    ለጨዋታ ማይሆን ሠው ምን ጉድ ነው😠

  • @barokmesay9228
    @barokmesay9228 Před 2 lety +6

    werewan asechersat enji sewuye .. betam eyakuaretkat new

  • @mohammedabdella5092
    @mohammedabdella5092 Před 2 lety +7

    Liju alsewera alte ikko wuy lafelafe

  • @malefiyatesfay9729
    @malefiyatesfay9729 Před 2 lety +2

    የማነው ቀዥቃዣ አላስወራ አላት እኮ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Před 2 lety +3

    You are strong woman 👩💪❤ I like 👍you sweet .

  • @selamdan7857
    @selamdan7857 Před 2 lety +6

    ልጅ ግን ጤነኝ ነው

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před 2 lety

    እግዘብሄር የማይወደውን ነገር ለመስራት ጊዜ የለንም ያልከው ስራህ በራሱ ምንድነው

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před 2 lety +20

    ዘፋኝነት ሀጢያት ነዉ እመን አትዘባርቅ

  • @dama_movies
    @dama_movies Před 2 lety +15

    የነ ሰላም ተስፋዬን ኧረ

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 Před 2 lety +3

    Yemiyawerawun ayakim E/r yikir yibelih

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu2653 Před 2 lety +16

    ለነገሩ አልፈርድብክም ዘፍንክ ታዋቂ አልሁንክም እንደዚህ ዘባርቀክ ታዋቂ ሁንእንጂ በመንፈስ መዘመር በአለም ደሞ መዝፈን እይ ጅሎ

  • @user-lc1cz9hs5i
    @user-lc1cz9hs5i Před 2 lety

    በመጀመሪያ እምነት ያለስራ ብቻውን አያፀድቅም ለማመን ከእኛ በበለጠ ሰይጣንም እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ያምናል እምነቱ ግን አላዳነውም ስራ ስለሌለው ይሄንን ስል እኔ ፃድቅ ነኝ ዘፋኝ ስለሆንክ አትፀድቅም ልልህ ሳይሆን ምርጫህ ያንተው ነው ቤተክርስቲያን ያላስተማረችውን መልዕክቱ ጥሩ የሆነ ዘፈን ሀጥያት አይደለም በማለት የራስህን ሀሳብ ህግ ለማድረግ ተፍጨረጨርክ
    መድረክ ስላገኘህ ብቻ መደማመጥ እና አንዱን ሳትጨርሱ ወደ ሌላው ለምሳሌ ሰውነቷንእንዴት ጠበቅሽው ለተባለችው ጥያቄ መልሳሳትጨርስ ወደ ሌላው ግልፅነታችሁ እና ተጫዋችነታችሁ እንዳለ ሆኖ ትንሽ የልብ ወጉን አዋከባችሁት መደማመጥን ተለማመድ ተጫዋች ልትሆን ትችላለህ ግን ሁሉንም መድረክ በጨዋታ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ባገኘአው አጋጣሚ ጠቃሚና ቁምነገርን ለትውልዱ አስተምሩ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 2 lety +5

    ደቂቃ ግን አነሰ ቢያንት 40 ይለፍ👍ዳጊ የኔቆንጆ ስወድሽ ኢንስተግራም ስፅፍ በክብር የምመልሺው አሉ እንጂ የሚንጠባረሩ ስለታወቁ ተባረኪልኝ ሰውን በሰውነት ስለምታከብሪ👍❤🥰

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Před 2 lety +3

    Dagi. D.😍😍😍

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 Před 2 lety +7

    አጠረብን ክፍል ሁለት መቼ ነው ደሲላሉ

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku Před 2 lety +3

    Dagi gin Eko zefange yemyareg bekat alayebatem

  • @helina3753
    @helina3753 Před 2 lety

    የሰላሳ አመት አካባቢ ልጆች ስለ ሐገራቸው አያውቁም አልተሰራበትም 🤔🤔🤔🤔🤔 እናንተ ስንት አመታችሁ ነው 🤭🤭🤭🤭🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 Před 2 lety +10

    Sorry am i the only one who doesn't know the guy

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +1

    የዘፈንን ሙያ በጭራሽ እግዝ/ር አይቅድም አይደግፍም ዘፈንን ይቃወማል ሙዝቀኞች ሉስፈር ብፈቅድ ወይንም ሰይጣን ብፈቅድ ሙዝቃ አወጣለዉ በሉ በጭራሽ የእግ/ስም አታስገቡት ።

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před 2 lety

    መልካቸው ይመሳሰላሉ

  • @kalkidanhailu1378
    @kalkidanhailu1378 Před 2 lety +1

    betam lefelafi nw

  • @tsegeredatayework
    @tsegeredatayework Před 2 lety +2

    ምን ይበጠረቃል ዝም ብሎ ይለፈልፋል

  • @user-lp6ye8gl4z
    @user-lp6ye8gl4z Před 2 lety +2

    **Amleset this is for you**
    First of all it's a great content, appreciate it. ግን በቅርብ የሚተዋወቁ(close friends) ሲሆኑ more formal ይሆናል instead ሰፋ ላለ ጊዜ ያልተገናኙ(የተነፋፈቁ) ሆነው ቢቀርቡ more interesting ይሆናል and also አሪፍ vibe ይፈጥራል።

  • @godisgood9931
    @godisgood9931 Před 2 lety +1

    ዘፋኝነት ሀጢያት ነው ብለሽ መልሰሽ እግዚአብሄር የሰጠህ ጸጋ ትያለሽ እንዴ? የቱ ጋር ነው ዘፈን የጸጋ ስጦታ ነው ተብሎ የተጻፈው?

    • @SaraGeleta
      @SaraGeleta Před měsícem

      Zebeyate wagawane yagenaneshe feragu amelake yeferedale

  • @kalkidanhailu1378
    @kalkidanhailu1378 Před 2 lety

    Ee emi yeselam ena ye narin betam akoyeshew

  • @tgsis979
    @tgsis979 Před 2 lety +1

    Yene selamen menew be mastawkia bcha pls chanulen I can’t wait to see

  • @abrshkonjit861
    @abrshkonjit861 Před 2 lety

    የመጨረሻ ነው የደበርከኝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    እኔ የሚገርመኝ ዩቲዩብ በውሸት የሚነግዱ ቤተሰብ የላቸውም በሰው እያሟረቱ የሚበሉት ገንዘቡስ አይዘገንናቸውም ብቻ ህሊናን ሸጦ መኖር ያማል

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před 2 lety +7

    ሠለሞንና ሳምሶንን አቅርቡ

  • @ednadesign2235
    @ednadesign2235 Před 2 lety +1

    Erasachun atalu bezefenachu lik lelelaw metfiya nachu awo zefen hatiyat new tekelakilobachu new bz yebete emnet sera new

  • @pink9212
    @pink9212 Před 2 lety +2

    Sorry to say that This guy is very emotional

  • @emebetlemma5764
    @emebetlemma5764 Před 2 lety +5

    Yezelalem desta yemigegnewo iyesus kiristosin inde nbsachu adagn adirigachu sitikebelu bicha newo!..eg/r zefen inditisera ayifedikim isu yeante filagot inji. ..atakelakilu

  • @melatshimels6072
    @melatshimels6072 Před 2 lety

    Ere tawrabet

  • @selamselamselamawit9368
    @selamselamselamawit9368 Před 2 lety +2

    ዘፈን ሀጥያት ነው የኦርቶዶክስ ቄሶች ለምን ደፍረው አንደማይናገሩ ይገርመኛል

    • @sdgd5754
      @sdgd5754 Před 2 lety +1

      ተናገረዋል። እኛ ካልሰማንስ!

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před 2 lety

      ምን ይደረግ ሀጢያት አይደለም ሚሉም አሉ የሁለት አለም ሰዎች መምህር ዘበነ ለማና መኩሪያ ጉግሳ ሚባሉ እግዚአብሔር እስኪቀጣቸው ይደግፍ በሁሉም ዘንድ ለመወደድ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 2 lety

    Gine betame telawachu erasachun kolelachu gine este entrviw ke amlste muche ene route mengstabn eyu tade afro gine mine gude nachu midenank eraskine endat ayike ante askiyam

  • @mekdizeleke2229
    @mekdizeleke2229 Před 2 lety

    liju gn min achiso new

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 Před 2 lety +5

    ዘፍንማ ሀጢያት ነው ወንድም አለም.

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing your experience, however, I little advice for both of you.
    1- list each other let make her or him make his it her point.
    2- focus on both you guys life or personality not on other people,
    3- And make it ውይይት slow.
    Thank you!

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu4137 Před 2 lety

    You Guys should accept Jesus

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 Před 2 lety

    Oh she is a singer I never heard her music

    • @seadanuri6051
      @seadanuri6051 Před 2 lety +1

      yea she's well known singer, & winner of ethiopian idol

  • @jeriyetamrat5505
    @jeriyetamrat5505 Před 2 lety +1

    አቤሴሎም❤❤❤

  • @fanaabebe9727
    @fanaabebe9727 Před 2 lety

    Eskye erga bel 😛😛😛😛

  • @huahua5538
    @huahua5538 Před 2 lety

    ኣባቴ እምነት ያለ ስራ ባዶ ነች የሚለዉን ዘነጋችሃት እንዴ

  • @Merry2989
    @Merry2989 Před 2 lety

    ቃጥላ ...እረ ያቃጥላቹ

  • @user-cg6xg9if1x
    @user-cg6xg9if1x Před 2 lety +2

    Zefen hateyat new::

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +2

    ኧረ ማክዳ አፈወርቅን አቅርቢልን አምለሰት

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu8247 Před 2 lety

    Be Musika ye Ethiopian Hizib eyagelgelin.erashn azinanah enji keza genzeb agegneh. Min argeh new????wetader Hakim astemariwoch bilu tru new .

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +1

    አቤሎ ድሬዱን ተቆረጥከው

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 2 lety +1

    Belew tamechachutalchu enda selzefen

  • @tgisho
    @tgisho Před 2 lety +1

    ዳጊዬ የልብ ጓደኛ አግኝተሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል። አላስወራ አለሽ እኮ🤔 ወንድም እባክህ ረጋ በል።

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 2 lety

    ልጁ ዳጊን አላሶራ አላትኮ በየት በኩል ልስማ ውይይ

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Před 2 lety

    Leju afu betham zerthatha neu. Mehayem defar neu lenegeru

  • @haimanotmoges4838
    @haimanotmoges4838 Před 2 lety

    Dagi ewedshalehu tihitinash des ylal zefenochish gin yastelugnal endewm tiwenash yishalal wendyew gin leflafi nw

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +2

    ያዉ ዘፋኞች ስለሆናቹ ጫፉን ሰምቸ ኮመንት ልሰጣቹ ነዉ የገባዉት አሁንም አረፈደባቹም ኢየሱስ እወዳቹሀል ዘፈን አቁም እስከመቸ የሰይጣን አጨብጫብ ትሆናላቹ

  • @haymanotbelete5097
    @haymanotbelete5097 Před 2 lety +2

    እረ ምን አጋጥሞህ ነውወንድሜ... በናትህ ንግግር አወኩ ብለህ ምታወራው ሁላ ተቀላቀለብህ አረጋጋው ሰብር አለ አረብ ጭራሽ ስለሀገራቸው አያቁም ትላለህ... አንተሞ አውቀህ ዘፍነሀል የእድሜ ባለፀጋው ሚዲያ ላይ ምታወራውን እወቅ ጎደኞቼ ስቀውልኛል ብለህ ዝምምም ብለህ አትበጥረቅ ክፍል 2 አስተካክለህ ካልመጣህ መስሚያችን ጥጥ ነው።

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 2 lety +3

    አረ አዳምጥ አዉርተህ ልትሞት ነዉ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety

    ሠላምለአገራችን

  • @heyabe17
    @heyabe17 Před 2 lety

    ውይ አንቺ እራስሽን አፈመስሽ

  • @user-ne5vz4if8n
    @user-ne5vz4if8n Před 2 lety +12

    ሄኖክ ድንቁና ሜላት ይቅርቡልን የምትሉ

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet8907 Před 2 lety

    የሰላም ተስፋዬን ለምን ሳትለቁልን

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @JoJo-vs2fw
    @JoJo-vs2fw Před 2 lety +10

    ወንዱ ሞጥማጣ ነው አረ በፈጠረህ ተራህን ጠብቅቅቅቅ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety

    እውነትህነው

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj Před 2 lety

    ቀልቃላ ሲያስጠላ

  • @eldanayegetachewlij7857

    ዳግማዊት የምትባይውኮ ድምፅ ወፍ 😂በተለይማ በቅርቡ የወጣው ሴቷ አድማሱ

    • @selamawitchanie5830
      @selamawitchanie5830 Před 2 lety +4

      aydel tewedadra yashenefech lij nech atzebarki

    • @seadanuri6051
      @seadanuri6051 Před 2 lety +2

      በባለሞያ ዳኞች የተመሰከረላት ድንቅ ልጅ ናት ብቃቷን ገና አላየንም አጉል አትበጥረቂ

  • @harnettube3618
    @harnettube3618 Před 2 lety

    😀😀😀😀😀😀

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 Před 2 lety

    are Getu Temesigen betam new yemizelabidew...ena demo he is not youtuber.

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu4137 Před 2 lety

    🐯😁

  • @drhasetchannel837
    @drhasetchannel837 Před 2 měsíci

    let her talk man you talk too much. you didnt allow her talking. plz learn how to listen.

  • @wubayehuabebe7593
    @wubayehuabebe7593 Před 2 lety

    Ere keminu gar new yagenagnachiwat ye were Sus alebet🙆🙆🙆 ende??Awo zefn hatiyat new zefagn degmo Mengiste semayat aygebam lante tebilo metsaf qidus edit ayderegm🤷🤷🤷Dagi gin tihitinashin saladenk alalfm💋

  • @abrammiedeksa2799
    @abrammiedeksa2799 Před 2 lety

    አረ ማይባሉ ባትሉ ጥሩ ነበር መንፈሳዊ ዕውቀት የሚያስፈልገው ወይም ዕይታ ወይም አስተምሮን ሚመለከታቸው መምህራን አሉና ስለግል ህይወታቹ ብታወጉ መልካም ነበር ግን እዲ ማለቴ ክብሯን መኮነኔ አይደለም "ኦርቶዶክ ሳዊ እይታዎችን " ስለጣሱ ብዬ ነው እናተም ነጻፍቃዳቹን መጠቀም ትችላላቹ ትንታኔውን የመንፈሳዊነትን ግን ለአበው መምህራን ይተውላቸው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

    እህ 😳የኔ ሰላም ቪዲዮ የት ታፍኖ ቀረ 🙄😳አቅርቡልን እንጂ 😒🙄

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn Před 2 lety +1

    ስላሴዎቹ! 🤔
    አላስወራ አላትኮ!
    ደሞ ትንሽም ተጋፍታ ስታወራ አይሰማትምኮ! ግን
    እሰይ ዳጊዬ አንቺ ፌስቡክ ላይ ምላስሽን ማለቴ በኮመንት ስትሰዳደቢ ውይ ምላሳም ናት ይች ልጅ እል ነበር!
    ግርም አለኝኮ ለካ ካንቺም የባሰ አለ 🤣🤣

    • @menberufiseha869
      @menberufiseha869 Před 2 lety +1

      አቤት ውሸት እሷ ጨዋ ልጅ ነች አትሰዳደብም ፌክ

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k Před 2 lety +1

    ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 Před 2 lety

    ፀጉርክን ሳይሆን የዘፈን ሱስክን ቁርጥ ተረት ተረት

  • @meseretww
    @meseretww Před 2 lety

    ኦሮሙማ ያብቹ ፍቅር ጠልፎ ቢጥላቸው በ2021ልጃቸውን
    አብቹ ብለው አወጥለት ኦ/ጋ
    የሀያኛው ክፍለ ዘመን ዝረኞች

    • @solfaye7848
      @solfaye7848 Před 2 lety +7

      ደግ አደረጉ ምን አገባሽ የእርጎ ዝንብ

    • @hagereemeye3024
      @hagereemeye3024 Před 2 lety +4

      ምነው አልፋታ አልሻቸው ተራ መንደሬ

    • @meseretww
      @meseretww Před 2 lety

      @@hagereemeye3024 ወይ ቀልድ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ አብቹ መስሎኝ ዘመዶቼን እያረደ እርጉዝ እናት ሆዷን ተርትሮ ፆንስ የበላው 👉🏾ይህ ይገርምሻል እስከወዳኛው አብረን አንኖርም ቀልደኛ

    • @hagereemeye3024
      @hagereemeye3024 Před 2 lety +3

      @@meseretww ሲጀመር እነሱ ኦሮሞ አይደሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው በኦነግ ስም ደግሞ የኦሮሞን ስም ባታበላሽ ጥሩ ነው

    • @meseretww
      @meseretww Před 2 lety

      @@hagereemeye3024 እረ ባክሽ እሱን ሂጂና ለኦሮሙማ ኬኛ ንገሪው ኢትዮጵያዊ የሚባል የለም እሱ ድሮ ቀርቷል ኢትዮጵያ ያለችው አማራ ውስጥ ብቻነው እየታረደ ባንዲራዋን ይዞ ይሚያለቅስ ወያኔም ኦሮሞም አማራን የሚያርዱት ኢትዮጵያን ለማጥፋት መሆኑን አሁን የተወለደ ህፃንም ያውቀዋል ማጭበርበር እብቅቷል

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 2 lety +6

    የምር በጣም የዋህ ናት ዳጊ እንደሌላቸው አይደለችም ልጁ ደፋር ነው wow

  • @tgisho
    @tgisho Před 2 lety

    ዳጊዬ የልብ ጓደኛ አግኝተሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል። አላስወራ አለሽ እኮ🤔 ወንድም እባክህ ረጋ በል።

  • @tgisho
    @tgisho Před 2 lety

    ዳጊዬ የልብ ጓደኛ አግኝተሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል። አላስወራ አለሽ እኮ🤔 ወንድም እባክህ ረጋ በል።