The untold stories of the late Aklilu Habtewold

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 12. 2017
  • The untold stories of the late Aklilu Habtewold
  • Zábava

Komentáře • 70

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 Před 3 lety +3

    ይህን documentary ሳይ እንደ ሃገር ምን ያህል ቁልቁል እንደዘቀጥን ነው ያየሁት። ከከፍታ ወደ መቀመቅ። ጸሃፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድና ሌሎቹም ብግፍ የተገደሉት ድንቅ ኢትዮጽያውያን ነብስ ይማር እንላለን። " ኢትዮጽያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" በጣም የምናሳዝን ፍጥረቶች ነን።

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum1825 Před 4 lety +7

    በነዚህ ግሩም ትዉልድ ገዜ ተወልጄ ሥላደኩ ደስተኛ ነኝ።

  • @michaeltessema5484
    @michaeltessema5484 Před 4 lety +5

    thank you ,who ever did this documentary i really believe history will remember remember you once again thank you

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 Před 4 lety +11

    What a nice documentary. Thank you!

  • @dantesara
    @dantesara Před 6 lety +9

    በጣም ጥሩ መዘክራዊ ቅንብር ነው እኝሂን ትልቅ የሃገራችን ባለ ውለታ ታሪክ በዚህ መልኩ ማቅረቡ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ያደረጉትን አስተዋፅዖ ከመዘከሩም ሌላ በአረመኒያዊ ተግባራቸው የእኝህን ሰው ሕይወት ያጠፉትን የነ መንግስቱ ሃይልማሪያም ድርጊት ምንግዜም እንዳይደገም ትምህርት መሆን አለበት

  • @mekonnenba
    @mekonnenba Před 5 lety +10

    Aklilu Habtewold had an amazing love to human being and his country Ethiopia. What a country in Africa with such brilliant hero! He lived for all of us Ethiopians not for any specific ethnic group like the recent history in this country. God Bless Ethiopia and its people!

    • @thedarkstranger3834
      @thedarkstranger3834 Před 5 lety

      U sound like u know him ....!, were u relations? Why are these videos not in English ..

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před 3 lety +2

    My best and brilliant Ethiopian! I proud of him!

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 Před 4 lety +2

    Thanks for sharing truth will never die

  • @aidahailu2419
    @aidahailu2419 Před 4 lety +4

    thank you for this wonderful documentary.

  • @kalalemu6087
    @kalalemu6087 Před 4 lety +2

    i have no words. Thank you so much Please keep it up

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety +3

    YE ETHIOPIA GUZO WEDE HUALA NAEW.ZARE MANIM KIRSHATAM YAKERESHIBNAL.

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea Před 5 měsíci +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዕዝራችን!!! በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yilmabekele9250
    @yilmabekele9250 Před 4 měsíci

    Thank you, a wonderful story about a great Ethiopian.

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 3 lety +1

    Thank you again . So painful Rest In Peace legend

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 4 lety +5

    God bless i m so proud RIP !

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet3410 Před 4 měsíci +1

    Thank you, guy's I got this video, really essential for upcoming generation to know his HISTORY, please Give us more details about why Derg killed 60 ministers???

  • @user-pc4oq7cv8t
    @user-pc4oq7cv8t Před 5 měsíci

    Ethiopia will never find again people like him. God bless him for all things that he did

  • @antenehzewde4679
    @antenehzewde4679 Před 4 lety +2

    Well done. Thank you for doing this great documentary.

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před 10 měsíci +1

    እግዜአብሔር ያክብራችሁ

  • @sisaytemesgen826
    @sisaytemesgen826 Před 4 lety +3

    Amazing !!! RIP

  • @abesenya4618
    @abesenya4618 Před 6 lety +3

    betam dese yelale. tebareku

  • @tomnida123
    @tomnida123 Před 4 lety +2

    አቀራረቡ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን በቀረቡት ምስሎች(photographs) ላይ መግለጫ ቢሰጥበት ለምሣሌ የታሪኩን ባለቤት በቀስት መጠቆም ወይም በቀለም በማክበብ ማሣየትየበለጠ ጥሩ ያደርገዋል የሚል አስተያየት አለኝ ።

  • @sirakalemu1643
    @sirakalemu1643 Před 5 měsíci

    We always remember you.❤❤❤

  • @Sima7883
    @Sima7883 Před 4 měsíci

    Thank you.

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 Před 2 lety

    Thank u so much! I got what i exactly wanted to know.

  • @user-rv7mj9bk5c
    @user-rv7mj9bk5c Před 4 lety +9

    እንደዚህ አይነት ጀግኖችም ነበሩን፡ አሁን ግን እነ ጀዋር ይጨማልቁብን?

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před 4 lety +6

    I also saw the prime minister fighting with colnel gadfi at the opening of oau He was very upset by him trying to put Ethiopia down with his stupid proposal to offer Libia rather than Ethiopia because richness.

    • @tayetessema4908
      @tayetessema4908 Před 4 lety +1

      Aklilu is an amazing young and brilliant man who has done all incredible and un believable patriotic efforts.Generation of modern Ethiopian has a lot to learn from such fore leaders. Thanks for presenting his personal story.

    • @almazabera5700
      @almazabera5700 Před 4 lety

      አኔ አዚህ ላይ አንድ ነገር ለመጨመር አፈልጋለሁ ጥሩ ሰዉ ነበሩ ግን ትልቅ ጥፋት ያጠፋ ሰዉ ናቸው ።ጸሐፊትአዛዝ አክሊሉ He resign and left king at crises like that .He was responsible .

  • @user-rv7mj9bk5c
    @user-rv7mj9bk5c Před 4 lety +2

    Very interesting.

  • @nigusiekassayew.michael4503

    የፊደል ኃውልት
    የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
    ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
    ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
    ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
    ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
    ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
    ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
    የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
    ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
    ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
    ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
    ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
    የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
    እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
    ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
    የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
    ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
    ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
    በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
    ወንድሞቼ !
    እህቶቼ !
    በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
    ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
    ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያን ላልተገነዘቧት ኢትዬጲያውያን ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @lifeisgoodgizaw9157
    @lifeisgoodgizaw9157 Před 5 lety +4

    I think his speech should be broadcasted to to days leaders and Ethiopians from north to south east west of Ethiopia

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 Před 4 lety +1

    Yegermal. Aye Ethiopia...Mechershaesh ayamer...

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Před 8 měsíci

    ያ ደንቆሮ ባርያ እነዚህን የሚያክል እውቀት ያላቸው ሰዎች ቀጠፈ።ኢትዮጵያ ያኔ ነው ቁልቁለቱን የጀመረችው

  • @jahlive8390
    @jahlive8390 Před 4 lety +1

    the whole world is watching this video, why not english subtitles ? . Rastafaria

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 Před 4 lety +2

    You will never hide history those criminal mafia gangsters derg killed a visions of Ethiopia

  • @addis1395
    @addis1395 Před 2 lety +2

    የ-66 አብዮት የኢትዮጵያ ፈተና መጀመርያ ነው

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před 4 lety

    I believe from what l heard now eventhough he was a proment leader the absence of his wife and health condition put pressure on him probably she played a big deal for our government she could advice her man not to give up if she was around We lost our hero in the wrong time

    • @almazabera5700
      @almazabera5700 Před 4 lety

      Ttp

    • @tsegatadessa3341
      @tsegatadessa3341 Před 4 lety +1

      You're absolutely right she was a balancing force in the decision making. If she was alive things would have been different.

  • @hbgv9892
    @hbgv9892 Před 3 lety

    Ato mekonen habte welded yeakeset weyizero beyeneh menass tedela bletebet nacehw lejiwehem weldewal seibel mekonen

  • @user-jc8gh7ru1h
    @user-jc8gh7ru1h Před 5 měsíci +1

    Mekonnen H/Weld killed by General Mengistu Neway and Aklilu H/Weld killed by Mengistu H.M

    • @fanasaifou4847
      @fanasaifou4847 Před 5 měsíci

      Was not the third brother, Akaleworq also killed by Mengistu HM?

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety

    😥😥😥😥😥

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před 4 lety

    I believe this may end that way I ask sometimes why Ethiopia start starvation drought is our country see the coming disaster and grief for the king departure and cry mysteriously Is this already plan .

  • @abelkebede1875
    @abelkebede1875 Před 6 lety +2

    እርዱኝ የቅርብ ዘመዴ እንዳገኘው ዘመዴ መሆኑን ያወኩት በETV በተሰራ አንድ ዶክመንተሪ ከእናቴ ጋር እያየን እናቴ ታለቅሳለች በሁኔታው ተደናግጬ ምን ሆንሽ ስላት የቅር ዘመዳችን እንደሆነና አያቴ ትሰሜ ወልደ ሚካኤል ሲሞቱ አስተዛዝና እንደመጣች ነገረችኝ ሾላ አከባቢ ቤተሰቦቹ አሉ ይባላል አለችኝ እኔም ሳፈላልግ ይህን መረጃ አገኘው እንድትረዱኝ በአምላክ ስም እጠይቃችኋለው የሚኖሩበትን ቦታ ካወቃችሁ ቤተሰቡ ???

    • @mekonnenba
      @mekonnenba Před 5 lety

      Yes some part of his family are alive, the son of Aklilu's elder sister named Emahoy Yimegnushal is living around Shola. You can email me at mekonnenb@gmail.com

  • @addis1395
    @addis1395 Před 2 lety +1

    አዬ ደርግ መንግስቱ እና ጉዋደኞቹ የሰሩት ወንጀል እነዚህን መረሸን ምን ይባላል

  • @Daniel-oz5ln
    @Daniel-oz5ln Před 2 lety

    አይ ደርግ ስንቱን ምሁራን አጠፋ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 3 měsíci

    Hateful OLF, Shabia, and TPLF smeared him just because he was Amhara. Shabia hated him because he was instrumental in unifying Eritrea with Ethiopia. Without him there will be no Ethiopian airlines, Koka dam, Ethiopian Birr, Ethiopian national bank, modern weapons to defeat Somalia, Eritrea, and an independent United Nations. If he was still alive Eritrea and Djibouti would be part of Ethiopia. He was instrumental in establishing Organization of African union. H.E Teshome G/Mariam was instrumental in modernizing Ethiopian airlines. H.E. Teshome was also instrumental in the establishment of OAU, working together with H.E. Ketema Yifru. They all worked hard to keep OAU headquarters in Ethiopia.

  • @marksamuels7330
    @marksamuels7330 Před 3 měsíci

    H.I.M.

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 Před 2 lety

    The saddest part of this era, the Muslims were considered as non-existent community. Those who become by mere chance public figures were asked to adapt cristiano name.

    • @user-zq7xi6ji4f
      @user-zq7xi6ji4f Před 6 měsíci +2

      Go to Saudi

    • @user-jc8gh7ru1h
      @user-jc8gh7ru1h Před 5 měsíci

      What level of stupidity

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 Před 5 měsíci

      That’s a total bulshit!!

    • @bineyamfirdawok1038
      @bineyamfirdawok1038 Před 5 měsíci +1

      😂that is why all muselim states all over Ethiopia appeared . Just u show us how u are narrw minded,yes if you are refer who was behind the ruling system like any of islamic states orthodex was the same to Ethiopia.

    • @mmsaed4630
      @mmsaed4630 Před 5 měsíci

      @@bineyamfirdawok1038 so easily you become emotional, I mentioned what was going on the ground then. That phenomenon impossible to happen again. it is buried with its initiator the infamous h. Sellasie and you are his remnant.

  • @ismaelali8291
    @ismaelali8291 Před 4 lety

    Y
    t y
    g

  • @habtesolomon4974
    @habtesolomon4974 Před 3 lety +1

    ...ERITREA was just a neighbour land that s ALL.....hahaha

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 Před 5 měsíci

      Eritrea was and is nothing but a Parasite

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 Před 5 měsíci

      Eritrea was and still is nothing but a parasite.