Anchor Fano የላሊበላው አውሮፕላን ማረፊያ ልዩ ኦፕሬሽን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 502

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Před 29 dny +121

    እግዚአብሔር አምላክ የ አማራን ህዝብ ድል አሳየኝ

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Před 29 dny +72

    ዋው ፋኖ ሞገስ ድንቅ ንግግር እግዚአብሔር ይጨመርበት በእቅዳችሁ።

  • @menutube7647
    @menutube7647 Před 29 dny +30

    ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የኔ አባት ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናው ልጆችህ አላማህን ያሳካሉ ድል ለፋኖ ❤️💪

  • @user-ji9pn8qo9i
    @user-ji9pn8qo9i Před 29 dny +31

    እጅግ በጣም ሊደነቅ የሚገባ የሕዝብ ግኑኝነት ነው። እጅግ ጉዳዩን የሚያውቅ በፓለቲካ የበሰለ ምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ከትግሉ ጋር የሚስማማ ድንቅ ታጋይ ነው።
    የፋኖ ማዕከላዊ እዝ የሕዝብ ግኑኝነት ሃላፉ ቢሆን ደስ ይለኛል።
    የታሪክ ዕውቀቱም ግሩም ነው።
    መሳይ ልታደንቀው ይገባል።

    • @alexawoke
      @alexawoke Před 29 dny +1

      Like Many other Fano , this FANO❤His Art and Way of Expressing unbelievable Fantastic. Fano speakers are 1000times better than Idiot Diaspora WHO Said i am Professor , Doctor. FANO❤ Wubante Abate was also Not only Brave Fighter but also He was also the best Speaker Like this FANO❤.

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 29 dny +28

    ኢንሻአላህ ድሉ ያማራ ነው ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Před 29 dny +97

    ጎሽ የላሊበላ ፍኖዎች ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ ።

    • @user-fh7sy2dy4c
      @user-fh7sy2dy4c Před 29 dny +7

      Amen Yezelalem Amlak Eyesus Yitebkachew eredatachew yihun besat qeter bekenfochu yigardachew yeselam Amlak Eyesus Bemelaktoch Yiwagalachew Telatachewn be melekotawi hail yiwatachew ye Amhara Telat mider tesenteka tewatachew Abiy Ahmed ena agezazu yeqen Chelema tewatachew wudqetachew yiften Be Geta Be Eyesus Sim Amen Amen

    • @mintesinotasfaw6866
      @mintesinotasfaw6866 Před 29 dny +1

      ላሊበላ ይጠብቃችሁ ነው የሚባለው ላሊ በላ ማለት ግን ምን ማለት ይሆን

    • @user-fh7sy2dy4c
      @user-fh7sy2dy4c Před 29 dny

      @@mintesinotasfaw6866 King Lalibela is the name Stupid like you never know go to school

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před 29 dny +3

      @@mintesinotasfaw6866 የተምታታብህ ግለሰብ:: ራስህ አስተያየት ሰጥተህ ራስህ ትጠይቃለህ?

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 28 dny +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Před 29 dny +70

    ጀግና ፋኖ በርታልን ። ይህን በምርኮኛ የሚመራ ጦር አጥፋው ። ጄኔራል አሳመነው ሁሉንም ነገር ቀድሞ ነግሮን ነበር አልስማም ብለን ነው እንጂ

  • @Utubechannel632
    @Utubechannel632 Před 29 dny +36

    ዋው ፋኖ ሞገስ, የላስታ አውራጃ ፋኖወች ስነምግባራቸው በጣም የሚገርም ነው:: ህዝቡም ተዋጊ ነው , ሁሉም አካባቢውን ካፀዳ የላስታ አካባቢ የአንድ ቀን ጦርነት ብቻ በቂ ነው :: ድል ለተጨቆነው የአማራህዝብ::

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 29 dny +19

    እኔ ፋኖወች ጀግንነትን የቃላት አወጣጥ ቅላፄንም ቅልጥፍናንም ፍጥነትንም ነዉ ያደላቸዉ ማሻ አላህ

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze Před 29 dny +33

    የላስታ ፍኖ እኮ ያልተነገረለት ጀግና ነው ድል ለፍኖኖኖ ፍኖ ያሸንፍል 💪💪💪💪💪💪🥰

    • @mintesinotasfaw6866
      @mintesinotasfaw6866 Před 28 dny

      ሄይ እባክህ ፋኖ ብለህ ጻፍ አንተ አማራ አደለህም ማለት ነው አማርኛውን የጻፍከው ለማምታታት ሳይሆን አይቀርም እኔ የማውቀው ፋኖ ኢትዮጵያዊ ብሔር የማይነጣጥለው ነው ፋኖነትን ለአንድ ብሔር አልሠጥም ለኢትዮጵያዊነት እንጂ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 28 dny

      አሜን አሜን አሜን

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Před 29 dny +22

    እስከ ዳግም ምፃት አማራ መከበር አለበት ያልኸው የሁላችንም አቋም ነው💪💪💪💪

  • @Des627
    @Des627 Před 29 dny +30

    በጣም በጣም ጎበዝ ቃላቀባይ ነህ ወንድሜ እውቀት ከጀግንነት ጋር መታደል ነው'

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 29 dny

      በጣም የሚደነቁ ጀግኖች ናቸው ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 28 dny

      በጣም

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 Před 29 dny +34

    Dear Ethiopian people stand together for your freedom 📗📒📕💯

  • @ayanawbirhan7382
    @ayanawbirhan7382 Před 29 dny +28

    ሄሎ መሳይ መኮነን.በርታ.ፋኖ እና አንተ ይህን ይህን ገዳይ ማሸነፋችሁ አቀርም በቅርቡ.💪💪💪

  • @user-nm9be7wy3n
    @user-nm9be7wy3n Před 29 dny +6

    ፐፐፐፐ ፋኖ ሞገስ አንደበተ ርቱዕ አማራ ማኅጸነ ለምለም bravo ፋኖ

  • @maremichael2961
    @maremichael2961 Před 29 dny +13

    ፋኖ ጀግኖቻችን በርቱልን 💪💪💪💪💚💛❤

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil Před 29 dny +23

    አማራ ላይጨርስ አይጀምርም።
    የአማራ አንገቱ አንድ ነው(ፕ/ር አስራት ወልደየስ)
    ድል ለአማራ ፋኖ!❤
    Fano wins!😂

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 Před 29 dny +2

      Yes ❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 29 dny +3

      እውነት ነው አማራ አንገቱ አንድ ነው
      ክብርና ሞገስ ለነፃነት ታጋዮቻችን ፋኖ ❤❤❤

  • @haileleultessema7968
    @haileleultessema7968 Před 29 dny +12

    ፋኖ ያሳየኸንን ሞገስ ድንግል ማርያም እጥፍ ድርብ ታድርግልኽ

    • @mfatal8654
      @mfatal8654 Před 3 dny

      እሚሳደቡት ድራሽ አባታቸው ጠፊ እኮ 😂 ፈኖ ን መነካካት ይሀው ነው ይቅመሱት

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o Před 29 dny +9

    እውቀት ከጀግንነት ጋር መታደል ነው'እጅግ በጣም ሊደነቅ የሚገባ የሕዝብ ግኑኝነት ነው።

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před 29 dny +9

    መሳያችን እሄን ሁሉ ጊዜ ሰተህ ላደረከው ጥያቄና መልስ በአማራ ህዝብ ስም ከልብ እመሰግናለን😊😊😊

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 Před 29 dny +9

    እግዚአብሔር አምላክ የአማራን የቁርጥ ቀን ልጅ የፋኖን ድል የብልግናን ውድቀት ሳታሳየኝ እንዳልሞት፡፡

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před 29 dny +7

    አማራ መሆንኮ መታደል ነው ማርያምን💚💛💖

  • @nie_ma
    @nie_ma Před 29 dny +29

    ድል ለፋኖ 💪🔥። ጨፍጫፊ ሰራዊት ይደመሰሳል።

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 Před 29 dny +2

    ትክክል ሀይላችሁ የእግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ነው ታሸንፋላችሁ ድል ለፋኖ ወንድሞቻችን

  • @user-ji9pn8qo9i
    @user-ji9pn8qo9i Před 29 dny +7

    Waw Fano MOGES IS VERY TALENTED.
    I respect him and vote him to be chief of PR TO FANO CENTRAL COMMAND.

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Před 29 dny +5

    የፋኖ ብቃጥ ከጠበቁጥት በላይ ሆነብኝ 💚💛❤️

  • @workineshgebrewahid4149
    @workineshgebrewahid4149 Před 29 dny +2

    የአባቶቻችን አምላክ ይቅደምላችሁ አይዟችሁ ድል ለተገፍዉ ለአማራ ህዝብ!!!

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 29 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ ፋኖ🇨🇬/የአሳምነው ፅጌ ትንፋሾች

  • @eyobnega2349
    @eyobnega2349 Před 29 dny +2

    ፋኖ ሞገስ ምን አይነት ድንቅ መልስ የማሰለች ንግግር🎉

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před 29 dny +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪

  • @user-ij6zu5tx4b
    @user-ij6zu5tx4b Před 29 dny +6

    My hats off and proud of you Fano brother Moges, the way how you articulated was wonderful.that is why we said Fano is the saver of Ethiopia.I am Fano!

    • @alexawoke
      @alexawoke Před 29 dny

      They are unbelievable fantastic their Way of Expressing their Idea. Fano Wubante Abate was also Not only Hero Fighter but He was like this FANo Moges best Speaker. RIP dear Wubante❤. They are 1000 000times best their Way of Expressing their Idea than Idiot Diaspora Professor, Dr. Or Idiot Ethiopian poleticians.

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st Před 29 dny +5

    ፊልድ ማርሻል መባል ያለብህ አተነህ መሳይ መኮነን በርታ ጀግናነህ ላይክ ሸር ባለነ ቅዋ

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 Před 29 dny +6

    Waw. What a spoks man? unbelievable! This people deserve to lead Ethiopia.

  • @0ahh858
    @0ahh858 Před 29 dny +15

    ድሉ የፋኖነው

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 Před 29 dny +24

    የድሉ መዐዛ እየሸተተን ነው።ፋኖ ክንዱ እየፈረጠመ ነው።

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 29 dny +6

    ሰውንትና ብልህነት! ድል ለአማራ ፋኖ! ሰላም ለኢትዮጵያችን!

  • @aeraer8
    @aeraer8 Před 29 dny +4

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @MT-oh9bx
    @MT-oh9bx Před 29 dny +2

    The spokesman! FANO has the intellectual and wisdom

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu Před 29 dny +4

    በርቱ የጀግናልጂ ጀግና ነው ድል ከተገፍው አማራ ፋኖ ጋር ነው

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy Před 29 dny +4

    ጀግና ልጅ ነው!!!!በእውነት ወደፊት መምጣት አለበት

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 29 dny +4

    በሳል ፖለቲካ የገባቸዉ ምርጥ ታጋይ የአማራ አንድነት የኢትዮጵያ አንድነት እስኪታወቅ በህዝብ ተቀባይነት እስኪኖረዉ ፋኖ ይጠነክራል ለአንድነት ይሰራል ። አራት ኪሎ ቀላል ይሆናል ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 29 dny +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @meba1792
    @meba1792 Před 29 dny +5

    ወገኖቼ እናሸንፋለን
    ድል ለጀግናው ፋኖኖ💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 29 dny +3

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ፋኖ ድልን ❤❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 29 dny +2

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤በርቱ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před 29 dny +1

    ድል ለፋኖ

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Před 29 dny

    የሚገርም ትንታኔ ነው የሰማነው ከጀግናው👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před 29 dny +2

    ድል ለፋኖ ይሁን መሳያችን በርታ የኛ አንበሳ ወንድም ፋኖ ይችላል💚💛💖💪💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 29 dny +1

    Mesay mekonnoen
    Thank you For everything 🙏❤️

  • @user-ms6sj4mg4o
    @user-ms6sj4mg4o Před 29 dny +4

    አላህ ይርዳቸሁ ያረቢ❤❤❤

  • @yibeltalchemere5547
    @yibeltalchemere5547 Před 28 dny

    መሳይ ጀግናችን ሚድያ ነቅናቂው አይዞህ በርታልን እንቁ

  • @zemabet5517
    @zemabet5517 Před 29 dny +3

    ፋኖ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ምጡቅ የፖለቲካ እውቀት ባለቤት መሆኑንም ያሳየ ግሩም የህዝብ ግኑኝነት ሥራ ነው።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před 29 dny +3

    መሳይ ተባረክ ይሄ ነው አማራ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 29 dny +3

    አነጋገሩ እራሱ ቀልጣፋ ነው🎉በነገራችን ላይ በሁሉም አቅጣጫ ያሉ ፋኖዎች ቀልጣፋ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ከአላህ በታች ለእኛ እናተ ናችሁ ያላችሁን😢

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤
    ጀግና የአማራ ልጆች የመጨረሻዉን ጣፋጭ ድላችንን ለማየት ያብቃችሁ

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7n Před 29 dny +1

    ❤❤❤መሳያችን ፋኖው እረጅም እድሜና ጠኖይስጥልኝ ፋኖ❤ ደሜ እስትንፋሴ አሏህይጠብቃቹ ፋኖ ያሸነፋል❤❤

  • @wandassentaddese5084
    @wandassentaddese5084 Před 29 dny +3

    እውነት እውነት አማራ ያለምንም ጥርጥር ያሸንፋል🎉❤

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před 29 dny +1

    ትክክል ነው ትናት መብቱን በሰልፍ ሲጠይቅ የነበረ የአማራ ህዝብ ነው ዛሬ ትግል የጀመረው እግዚአብሔርም 100% ይረዳዋል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před 29 dny +6

    ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖች ለፋኖኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሞትን ለሰው በላው ለፋሽሽቱ ከነገዳፊወቹ

    • @tadesseanteneh3361
      @tadesseanteneh3361 Před 29 dny

      በሳል አገላለፅ! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 Před 29 dny +7

    አህለን መሳያችን

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 Před 29 dny +3

    የአሳምነው ልጆች በርቱልን 💪💪💪💪

  • @AregaGashaw
    @AregaGashaw Před 29 dny +3

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ💪

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 28 dny

    ፈረሃ እግዚአብሔር ያለውን ንግግር በጣም የበሰለ አስተያየት የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ሁሌም በፀሎት አስባቸዋለሁ በርቱልኝ ውንድሞቼ እኔ አፈር ልበላ በርቱ የኢትዮጵያ ፍኖ ድል ለፍኖ እመቤቴ የአምላክ እናት ከክፉ ነገር ትከልላችሁ አሜን

  • @Yegletu30
    @Yegletu30 Před 29 dny +4

    ፋኖ 💯💪

  • @TMtube-ms7rv
    @TMtube-ms7rv Před 29 dny +3

    ድል ለአማራ ፋኖ እና ለተገፍው ህዝቤ ❤❤❤

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 29 dny +3

    ፋኖ ወደፊት ❤❤❤❤

  • @birukbogale1505
    @birukbogale1505 Před 29 dny +2

    እንዴት ያለ ብስል አዋቂ ልጅ ነው ወዳጅ!
    They are enough mature to make a power!

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw Před 29 dny +3

    #ፋኖ ያሸንፋል በርታልን ፋሲል 💪💪💪

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e Před 29 dny +5

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-qx8bg6tl8g
    @user-qx8bg6tl8g Před 27 dny

    ትግል ነው የያዙት መሳይ It will take time and AMHARA FANO you are doing good push forward VICTORY FOR FANO AMHARA ❤🙏

  • @user-es3yo1ej5v
    @user-es3yo1ej5v Před 28 dny

    ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 29 dny +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 Před 29 dny +5

    ደል ለፋኖ💪💪💪💪💚💛❤🙏

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 Před 17 dny

    አላህ ያግዛችሁ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok Před 29 dny +3

    መስዬ እንወድሃለን ኑርልን!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 29 dny +2

    ወይ ሀገሬ ላስታ መቄት የጀግናዎች መፍለቂያ ይሄ አካባቢ ሴቱም ወንዱም ወታደር ነው አንድ ፊሽካ ብቻ ነው የሚጠብቀው ።
    ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ እናሸንፋለን ።

  • @steven6687
    @steven6687 Před 29 dny +4

    This guy is really good

  • @MubarekSeyum
    @MubarekSeyum Před 29 dny +5

    ሠላም መሣያችን

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 28 dny

    Great success news!... የእዝ ሰራዊቱ የህዝብ ግንኙነቱ ሀላፊ የሰጠው መግለጫ እጅግ ማራኪና አሳማኝ ነው🙏👍

  • @DagnachewMiskir
    @DagnachewMiskir Před 29 dny +4

    ሰላም ሰላም እኳንሰላም መጣህ ወድማችን መሳይ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Před 29 dny +5

    አዎ ፈኖ የጀግኖች ጀግና ነው በደሙና በአጥንቱ ህዝብና ሀገርን ለማዳን የሚታገል የነፃነት ታጋይ የህዝቦች ተስፋ። ግን ትንሽ ቅር የሚያስብለውም ሠላማዊ ሠዎችንም አረመኔው መከላከያ ተብዬው እየጨፈጨፈው ያለው ከተማ ገብታችሁ በምትለቁበት ጊዜ በመሆኑ ከተሞችን አፅንታችሁ መያዝ ላይ አተኩሩ ከዚያ በኋላ ህዝቡ ራሱ ከተሞቹን ይጠብቃል

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 28 dny

      ጉረራ ተዋጊ ናናቸው እኮ ለምን አትስሙም

  • @user-nm3ch1de1b
    @user-nm3ch1de1b Před 28 dny

    እጅግ በጣም አጥጋቢቃልነዉ በዉነት እኔ ተጋሩነኝ አማራ አካሀዱ በጣም ያረካል❤❤❤❤❤❤❤❤መሳያችን አተ ሽሁነህ በተወለድክ❤❤❤❤

  • @TigistAkaine
    @TigistAkaine Před 26 dny

    በጣምጀግን❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ❤ፋኖ❤❤❤❤ፋኔ❤❤ፋኖ

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Před 29 dny +2

    መሳይ ጀግና ነህ በርታ

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c Před 29 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-ty7cf8cn9w
    @user-ty7cf8cn9w Před 28 dny

    ድል ለጀግኖቹ ለጀንራል አሳምነው ልጆች ፍኖፈኖ ፍኖ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Před 29 dny +5

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před 29 dny +3

    አላህ፡ከጎናችሁ።ይሁንን❤

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en Před 29 dny

    ደል ልፋኖ እግዚሀቢሄር ከነተ ጋ ይሆነ❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 29 dny +1

    አናመሠግናለን መሣይ ከልብ በርታልን ወንድሞችን ወገናችን አለቀ መሥይ አይ ዞን ወገኒ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m Před 29 dny

    ድል በግፍ ለሚገደለው ወግርኔ
    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉

  • @robely8853
    @robely8853 Před 29 dny +7

    ትንታጉ ፋኖ ይሄን የምእራባውያን እና የአረብ ገረድ የሆነውን የአብይ ፋሽስታዊ ስርአት አሳደህ በለው ቅበረው።

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y Před 28 dny

    ጀግና ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin6617 Před 29 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Před 29 dny +3

    VIVA Fano Army💪💪💪💪💪💪

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před 29 dny +1

    ድል ለእናት
    ለአማራ ህዝብ💪💚💛❤🕊😍

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 29 dny +1

    ጀነራል አሳምነው አልሞተም ልጆቹ አለመሞቱን እያሳዩን ነዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @birt7545
    @birt7545 Před 26 dny +1

    ጀግና የጀግና ዘር
    ምጡቅ ❤❤❤❤

    • @birt7545
      @birt7545 Před 26 dny +1

      አቤት አቤት ጀግና የህዝብ ግንኙነት
      ፋኖ ማለት ይሄ ነው❤❤❤
      ጠያቂን አፉን አዘጋው 😂😂😂

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 Před 29 dny

    I feel very hopeful listening to this type of clear and well thought out communication from Fano leaders. Very mature!

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před 29 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ድሉን ለናተ ያጎናጥፋችሁ ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️