Video není dostupné.
Omlouváme se.

አስገራሚው ለውጥ ቦሌ ስካይ ላይት በአለም ሲኒማ ወሎ ሰፈር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024

Komentáře • 6

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg Před 28 dny +1

    አሪፍ ቪዲዮ ነው። ብዙ እንደደከምከበት ያስታውቃል። ደግሞ ጥርት ያለ ነው።

  • @bilen664
    @bilen664 Před 27 dny +2

    I hope the city will construct a dedicated taxi drop-off and pick-up station. Otherwise, the newly built sidewalks and plants may be damaged by people waiting for taxis.

  • @abrish338
    @abrish338 Před 29 dny

    ዋው በጣም ያምራል

  • @motherethiopiainblackandwh8210

    1 ዋና መንገድ ላይ መኪና መቆም የለበትም 2አንድ ሰው የጫነ 🚘መኪና ና መቶ ሰው የጫነ ባስ🚇 በአድ መንገድ መሰለፍ ግፍ ነው አንድ አስባት ምሉ ለሙሉ ለባስና ለሚንባስ አንብላንስ ለፖሊስ ብቻ ብደረግ አትሊስት 😢ጥዋትና ማታ በቀላሉ ሰልፍ ይቀንሳል ቀስ በቀስ ሚንባስ ሚንባስ አስወጥቶ ምሉ በሙሉ ባስ መተካት የባስ ቀለም አንድ አይነት ብደረግ በሎጎ ብቻ ብለያዮ አንበሳ ባስ በቴክኖሎጂ ብደገፍ ሸር ብሸጥ ብዙ ብር ማግነት ይቻላል ጥሩ የእግረኛ መንገድ ነው ባስ ማቆሚያ ግን የለውም የህ 😊

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Před 28 dny

    እኛ ስራው ተጠናቀቀ ሲባል ትርጉሙ ግልፅ መሆን አለበት። 100% ነው። ግን ሁሌ የሚታየዉ አካፋ ቁርጥራጭ እንጨቶች ጉድጋዶች ያልተደፈኑ ባለሙያዎችን እጀ ሰባራ ያደርጋል። የሚገርመው አብይ የሚሰራው ኘሮጀክቶች ጭምር ነው። አለቀ ሲባል finishing ነው ወሳኙ። በሀበሻ አሰተሳሰብ ብቻ ሳይሆን እስኪ ቻይናም ፈረንጅም ይምከር። በተረፈ እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 29 dny

    ከቦሌ ድልድይ አንሥቶ ላሥታ ሠፈር ዶልፊን ሠላም ሠፈር ጎሮ አደባባይ ድረሥ አሣየን