ምንተፈጥሮ ነው 😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 246

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +11

    እኔ ድዛይን አልችልምጅ ስፊት እችላለሁ
    ሌላ እጅ ስራ መስራት እችላለሁ
    ኑሮ አይከብድም የሚገብደው የሠላም ማጣትና ነፃነት መጥፋቱ ነው😢

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před rokem +3

      ስፌትከሻልሺ የጨርቅመኪናገዝተሽ ስራትጀምሪያለሽ ያንን ደም ቀስእያልሽ ትለምጃለሺማማዬ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem +30

    እኔ እራሱ ሀገረ ሠገባ ልብሠ ነዉ የምጀምረዉ እግዚአብሔር ያሣካልሸ በሉኘ ጀግና ❤❤❤

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Před rokem +1

      እኔም ኢሻአላህ አላህ ያሳካልን ውዶቻ

    • @user-yh5hv9yz2v
      @user-yh5hv9yz2v Před 7 měsíci

      አላህያሳካልሽ እኔም ምኞቴነው በዱአ አንረሳሳ ውደ

  • @ሪችነኝ
    @ሪችነኝ Před rokem +13

    እሙየ እስኪበፈጠረሽ ለመዳምቅመሞች አገርመተን በትንሽነገር ትርፋማየሚያደርግስራ ንገሪን አስበንበት እድንመጣ እኛእዚህሁነን ኑሮውድነው ኑሮውድነው እያሉ ሀሳባችንን እያምታቱብንነው

    • @zamzamzam5637
      @zamzamzam5637 Před 11 měsíci

      የአረቦቺ ሣዱሺ ምግባቸውን ያዋጣል በርግር

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem +8

    ጎበዝ እሙየ እኛ ስደተኞች ከኔ ጀምሮ እናበዛዋለን በቃን ለራሳችን እንኑረ አንልም መጨረሻ ሲደከመን እንባንናለን😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +2

    እሙዬ የኔ ቆንጆ በምክንያት እኮ ነው የምወድሽ ማርያምን ❤❤❤የኔ ጀግና በርች አንችም ስደትን ስላየሽ የኛ የስደተኞችን ስሜት ከልብሽ ነው የምትረጅን ለኛ የሚጠቅም ነገር ነው ያቀረብሽልን አይዞሽ ታሸንፊያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ ኦበር ሉክ ስፌት እችላለሁ ወደ ስደት ከመምጣቴ በፊት አይካ ፋብሪካ ለ2 አመት ሰርቼ ነበር እና እስከ መቶ 150 ቲሸርቶች እሰፋ ነበር እኔም ከስደት መልስ ልብስ መስራት ነው የምፈልግ ❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole Před rokem +2

    እሙ በጣም አመሰግናለው ማወቅ መማር እምፈልገው ስራ ነው እኔ ቡታጅራ ነኝ ኢንሻአላህ እማራለው ከ2 አመት በፊት ኬኒያ ጓደኛዬ ሀገሯ ስትዬድ ለራሷ ስትገዛ ለኔም ገዛችልኝ ቲንሹ በኦን ላይን 8 ዲናር ሲጀር እና በርቺ መልካም እድል እሙ ያወቅሽውን ት/ት ስጪን

  • @mryammmoohh8354
    @mryammmoohh8354 Před rokem +8

    እሙዬ ጠንካራ ሴት በርቺ ቀጢ በት❤🎉ሁሉም ያምራል👌

  • @thankgodforeverything6361

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙየ በጣም አደንቅሻለው❤ እኔ እህትሽ በስደት 5 ዓመት ልፎኛል እያመመኝ ነው ምሰራው ሀገር ልገባ አስብና ገብቸስ ምንድነው ምሰራው እላለሁ ህልሜ ግን እንደ አንች በዝ ሞያ መስራት ነው ትምህርቱስ እንዴት ነው ይከብዳል?

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +2

    ትክክል እሙየ የኔ እህት አዉ ሙያ ይጠቅማል እኔ ከሀገር ሳልወጣ ልብስ ፍብሪካ እሰራ ነበር ጉሮ የሚባል ሰፍር እመሰራበት ማሽን ኦበር ሎፕ ይባል ከዛ ደግመሞ መገጣጠሚያ ከእጀ አንስቶ ወደ ብትብቻ የሚገጠመዉ እን እሰራ ነበር

    • @user-hu9sd3hd8n
      @user-hu9sd3hd8n Před rokem

      እኔምእሰራነበርግንሁሉንም አልችልምግን ኦበርልክእችላለሁኝ

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y Před 11 měsíci +1

    ስልጠናው በየ ቀኑ ነው በጣም መማር ምፈልገው ሞያ ነው ግን ክፍላገር ገብቶ የመኖር ሃሳብ ነው ያለኝ አዲሳባ ባሁሳት መኖር ከባድ ነው ብዙ የቢዝነስ አይድያዎች አሉኝ አላህ በሰላም ለገሬ ካበቃኝ ግን ሳስበው ስራውና ልኖርበት ካሰብኩበት ቦታ ባላስ አላረግልሽ አለኝ በሃሳብ ልጨልል ነው

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ሞክሽዬ በርቺልን ከምር ስደት ያየው እጂ ያላየው አይረዳም ቢገርምሽ ሰደት አይለቅም ኢህው ስታመት ሰደት ከመጣሁኝ አዱ ሲባል አዱ ሰደት በጭራሽ አይለቅም እኛ ካልተውነው የልጅነት ጉልበቴ በአረብ ሀገር አለቀ😢😢

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +4

    እሙ የኔ ቅመም ዛሬ ወሳኝ የሆነ ነገር የመዳም ቅመሞች እዲህ አይነት ማየት መስማት እንፈልጋለን በርች ቀጥይበት የኔ የጀግና በርቱልኝ እወዳችሗለሁ❤

  • @fatema6593
    @fatema6593 Před rokem +3

    አንደኛ ነሽ እኔ ም ህልም አለኝ ይህን ስራ ለመስራት በጣም ፍላጎት አለኝ ብዙጊዜ የልብስድዛይንነው የማየው ቪደወ❤ መሳልም እወዳለሁ የልብስ ድዛየን ነው የምስለው❤

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 Před rokem +1

    ጊዜው ተበቃሽ ሁለቱንም ስሪው እና የምታቀርቢውን እንምረጥልሽ ሁለቱም ያምራል በተለይ ጥቁሩ ያምራል ነገር ግን ተሰርቶ ሲያልቅ ግሪኑ ሊበልጥ ስለሚችል ሁለቱንም ስሪው በይ ነኝ በተረፈ ይቅናሽ

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf Před rokem +4

    እኔስ ሰለቸኝ ስደት አልሞላ ብሌኛል የቤተሰብ ቀዳዳ አይሞላም በስደት 6 አመቴ ግን 10ሽብር እራሱ የለኝም ገዘብ ቦታ ገዝቻለሁ 8መቶ ሽ ልግባና ሸጨ ልስራ እላለሡ አዱ ልቤ ደሞ ስሪ ይለኛል😢😢😢😢

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Před rokem +1

      ,እናቱ ለራስሽ አስቢ ቤተሰብ ላይ ሰበብ እየሰጠሽ ጨከን በይ የለኝም ደሞዜን አልሰጡኝም ስራ ወጣሁ ምናምን እያልሽ ብርሽን ያዢ በባዶጅሽ ብትገቢ እናትሽ አትፈልግሽም አደራሽን በአዲሱ አመት ተለወጪ በቃ በይ ፕሊስ

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před 11 měsíci

      እኔ 8 አመት ጨረስኩ አስርሺ አለችም የምር😂😂😂

    • @IbrahimAhmad-gj4mf
      @IbrahimAhmad-gj4mf Před 11 měsíci

      @@watermelonyuh3810 እሞክራለሁሲ እማ ልቤ አልጨክንም አለኝ ምን ላርገው

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před rokem +1

    ወይኔ እሙዬ እኔ እራሱ ስደት ላይ እንደነበርሽ አላዉቅም ግን በጣም ጀግና ሴት ስለሆንሽ በጣም ነው የምዎድሽ

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +1

    እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ አላማሽ ላይ ያድረስሽ እላለሁ እኔ ግን ሁሉቱንም ነው የወድኩት ግን ብልጫ ካልሽ ደግሞ ስህተቱን አረሚው እና ያለቀው ልብስ አሪፍ ነው

  • @martaethio
    @martaethio Před rokem +1

    እሙዬ በጣም ጎበዝ በርቺ 👍😍እኔም ሀገሬ ስገባ ዲዛን መማር ሕልሜ ነዉ ፈጣሪ ካሳክልኝ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ በርች ጎባዝ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k Před rokem +1

    እሙዬ የኔ ደርባባ በርች ሞያ በጣም ጥሩ ነው ኢንሻ አሏህ ታልፊያለሽ
    በተረፈ ጥቁሩን ወድጀዋለሁ እንደኔ

  • @mekdistube
    @mekdistube Před rokem +3

    እሙየ በርች እኔም ከስደት መልስ የጀመርኩትን ድዛይን ጨረሸ ተምሬ መስራት እፈልጋለሁ እና የዛሬው ሀሳብሽ ተመችቶኛል ...

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +1

    ጀግና እሙዬ የኔ ሴት እንደዚህ ጀግና የሆኑ ሴቶች ሳይ በጣም ነው የምደሰተው

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před 11 měsíci +1

    ለሥልጠናውብርክፋያአለውእስከስንትነውክፍያውእሙየ እንዳታልፊኝስሞትልሽ😢😢

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    ምርጫላይ ብዙ አይደለሁም ግን የተሰፋዉ ያምራል እደኔ እሙወይ እሽ ሆዴ የኔ ቅመምምም ዉድድድ ነዉ የማረግሽ❤❤❤

  • @user-zn8de6go6l
    @user-zn8de6go6l Před rokem +6

    ጎበዝ እሙዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Před rokem +1

    እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ ከአንድ ወር በኋላ ኢትዮ እገባለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል🙌

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +1

      አሺ እማኮ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +2

    እናመሠግናለን ጉራጌ መችም አንታማም ጎበዝ ጠንካራ ነን በርቺ ጌታ ኢየሡሥ ይርዳሽ

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +3

    ጠካራ ሤት ሣይ እንባ እንባ ይለኛል በደሥታ እገባለሁ ሥራ እፈጥራለሁ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው መግባቴ ፕሮግራሜ ልፈፅምና

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +1

    ትክክክልልል ሙያ ይጠቅማል እኔም ገብቸ የሴት ልብስ መስራት እማራለህ እዳውም ከፍቸ ቀጥሪ በዛውም እማራላሁ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ስለምክርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
    በእዉነት ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 Před 7 měsíci

    እኔ 3ቤት ሰርቻለሁ የልብስ መሥፊያ መኪናዋል ገዝቻለሁ ሌላም የልብሱ ማስተካከያ ማሽን ገዝቻለሁ አሁን ልገባ ነበር ግን ይጨቃል በጀ በርከት ያለ ብር እፈልጋለሁ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Před 11 měsíci +1

    ወላሂ የልቤን ነው ያወራሽው እኔም እያመመኝው ነው የምሰራው ቤቴን ጨርሻለሁ ግን ብር ተቀማጭ የለኝም ወርቅ ብቻ ነው ተቀማጭ ብቻ ከባድ ነው ዱአ አርጎልኝ እስኪ እናቶች ሞስሌም ክሪስቶነቺ አስቡኝ

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi Před rokem +1

    ጀግና እሙየ ሰወድሺ ሰላምሺ ይብዛ የወሰጤን ነወ የተናገርሺወ ተባርክ ፈጣር ይርዳሺ

  • @AsxAsx-dm9yl
    @AsxAsx-dm9yl Před rokem +2

    እስኪ እሙዬ ለሲስተር ኢሜል እና ቲክቶክ ክፈችላት ለስራ ፈልጋው እኔ ኢሜል ከፍቼ ብሰጣትም መክፈት አትችልበትም ፕሊስ

  • @user-ls2eu4xz5f
    @user-ls2eu4xz5f Před rokem +1

    እኔ የመስሎ እርሻ እየተከራየሁ ፍራፍሬ ማምረት ወይ ዶሮ እርባታ ነው የስራ ሀሳቤ ፈጣሬ ከጓኔ የምሆን ጀግና ባል ይሰጥኝ😊

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ

    ዋው አሙየ ጎበዝ በርቺ እግዚብሔር ስራሽ ይባክልሽ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před rokem +3

    በርች ጎበዝ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 2 měsíci

    ማሸአላህ እሙየ ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před rokem +5

    ያምራል እሙ 👍👍👍😍

  • @hayuti570
    @hayuti570 Před 11 měsíci +1

    ኮርሱን የት እንደወሰድሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል🙏

  • @sadazx7602
    @sadazx7602 Před rokem +2

    እሙየ የኔ ሴት ትችያለሽ ከዚህም በላይ ትችያለሽ ለኔ ጀግናየ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +1

      የኔ አስተዋይ ሴት

    • @tube8181
      @tube8181 Před 7 měsíci

      እሙ፣ብርምቢኖር፣መኖርአችሉምእያሉ
      ተሰፉያሰቆርጡናል

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +1

    እሙይ ጎበዝ የኔምኞት ነው ልብስ መስፋት እግዚአብሔር ይረዳኛል በርች

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +2

    እሙዬ የኔ ጀግና ጎበዝ ነሽ በርች ሁሉም ያምራል ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 11 měsíci +1

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ ው ዋዉዉ ማሻአላህ በራችማርዋዉዉዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před rokem +2

    ጎበዝ ናሽ በኡናት በርቺ ልብምሱም ያምራል

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    የኔናት ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ የዋህ እሙወይ የኔቅመም❤❤❤❤❤ዉድድድድድድ

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +2

    አመሠግናለሁ እሙዬ በርቺልኝ ደሥ የሚል ከለር ነው ወድጄዋለሁ ለሁሉም ነገሮች አልሃምዱሊላህ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +3

    የኔ ጀግና እህት ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን የኔ አበባ እህት በርችልኝ እሙየ ሳሚ ደህናነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +1

      🙏❤❤

    • @HgU-l6l
      @HgU-l6l Před rokem +1

      😂😂😂😂😂ምነወ በሰም መጠሽበት 😮😮😮😮😮

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před rokem +1

      @@HgU-l6l ምነው ወንድም መጠየቅያስቃል ወይኔ በጥፎ አኔግል አትውሰጅው እናቱ

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    ዉዴ ካች ብዙ እየተማርኩ ነዉ ግን ይቅርታ የት አገር ነሽ

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 Před rokem +2

    Emu yazaraw yilyal machershashen yasameraw...laga lisedatgoche xiru tasefa naw.🙏🙏🙏embrhan tiredshe🙏🙏💕💕💕💕

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የማታ ወይ እሁድና ቅዳሜ ትምህርቱ
    ይሰጣል እሙ እኔ መማር እፈልጋለሁ

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před rokem +7

    Emuya እኔን አውሪኝ ብር አለኝ በሀሳብ እርጂኝ

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      እሺ እማ ምንም ችግር የለም

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 Před rokem +1

    Yazagjeshew tamchetogal...yan jigena imbrhan tirdshe🙏🙏🙏

  • @hareguabejjga2942
    @hareguabejjga2942 Před rokem +6

    ጎበዝ በዚ ቀጥይበት❤❤❤

  • @werert2189
    @werert2189 Před rokem +1

    እሙየበርችልኝ ግንእንዳታልፊኝ ልጠይቅሽ መልሽልኝ ከተሰደድሁ 4አመቴነው ግንምንም አልሰራሁም ሀገርግንቢያንስ 7መቶሽ አለኝእናእኔ እያመመኝነው ጀርባየን እያቃጠኝ ሽንትቤትበገባሁቀን በጣምያመኛል ኪንታሮትመሰለኝ እናቤተሰብ እንደሚያመኝ አያቅም ደህናነኝነው እምላቸው ስደውል እነሱምቦታገዝተን ቤትእንሰራልሻለን ይሉኛል እንዳመመኝ እንደሰለቸኝ አያቁም በርችጨምሪስሪ ነው እሚሉኝ ምንይሻለኛል ሰውነቴም አለቀ😢😢😢😢😢😢

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +1

      እንዴት እንደምልሽ አላቅም እምሽ አመመኝ የኔ ልዩ ላንቺ ስል ቪዲዮ ድጋሚ እሰራለው አንቺ ከበቂ በላይ አለሽ እማ እኮ በቃ ሌላ ቪዲዮ ጠቢቂኝ የምን መሰቃየት ነው 😥

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem

      @@samemu እሽውዴየእኔማር

  • @user-db7mp7xk3p
    @user-db7mp7xk3p Před 11 měsíci +1

    ልክ ነሽ የኔ ውድ❤❤

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před 11 měsíci +1

    እሙየብችልአንድሚሊየንሠብስክራይብባረኩሽጀግናነሽየኔ እሩሩህ የኔስደተኛ ስደትን ያየሠውሣይተሥፋይኖረኛል ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ

  • @mairym766
    @mairym766 Před rokem +1

    ጎበዝ እሙ በርች እናመሠግናለን ❤️

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l Před rokem +1

    E/r yirdash emuyee yene konjoo taliflesh berchi❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +3

    ማዕተብ አርጊ እማ

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před rokem +1

    Berichi gobezi neshi ewunetishin new wude ene betami new memari mesirat mefeligew

  • @user-zs5rm8yg1n
    @user-zs5rm8yg1n Před rokem +1

    Gobazii faxarii yirdashii wididirunii alifalewu kalshii talifaleshii❤❤❤❤❤❤

  • @amiramr791
    @amiramr791 Před 11 měsíci

    ገናዛሬ አየሁሺ የኔቆዶ ጎበዝነሺ ጠክሪ

  • @hareguabejjga2942
    @hareguabejjga2942 Před rokem +1

    አይዞሽ ታልፋለሽ አንደኛ ነው ምትወጪው አታስቢ

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před rokem +2

    አችኮ ትለያለሽ እሙ❤❤❤❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤እሺ❤❤

  • @burtee3103
    @burtee3103 Před rokem +2

    ጎብዝ በርች እሙዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 Před rokem +2

    እሙየ የትምህርት ዳርድ ይጠየቃል ለመማር የትምህርት ማሥርጃ ይጠይቃሉ 😢

  • @mahilove7011
    @mahilove7011 Před rokem +1

    አረንጓዴው በጣም ያምራል ውዴ

  • @user-fe1jz5ke1o
    @user-fe1jz5ke1o Před rokem +1

    ❤አይዞሽ እሙየ ታልፋለሽ ጎበዝ

  • @deginshhosani9141
    @deginshhosani9141 Před rokem +1

    ተባረክ እዉነት አላሽ 🤗🤗🤗❤❤❤❤❤

  • @user-lf9go8ro1z
    @user-lf9go8ro1z Před 11 měsíci +1

    የትምህርት.ደረጃ.ይጠይቃል

  • @user-ss8zy8mo6v
    @user-ss8zy8mo6v Před 7 měsíci +1

    Sah walhi ❤❤❤❤❤👌

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤በርቺ እሙዬ

  • @user-ix5bu4sh4p
    @user-ix5bu4sh4p Před 11 měsíci +1

    Eshi emuye yene gobez

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +3

    በርችልን ጎበዝ❤❤❤

  • @aynalembratu2765
    @aynalembratu2765 Před rokem +1

    እሙዬ ኧበርል እና ኢተር ሉክ ስትነው ገዝቼ አስቀምጣለው እስከምመጣ

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      2 እስከ 80 ሺ አለ ማሚዬ

  • @mahilove7011
    @mahilove7011 Před rokem +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ እሙዬ

  • @amrh610
    @amrh610 Před rokem +2

    በርች ገበዝ👍

  • @user-eu2nv3xr4y
    @user-eu2nv3xr4y Před rokem +2

    መሸአላህ በረች ዉዶህቴ በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪይርዳሽእናቴ

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Před rokem +1

    የኔ ውድ አላህ ያሳካልሽ በተለይ ጥቁሩ ያምራል❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před rokem +3

    ጥቁሩ በጣም ያምራል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +1

    እሙ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před rokem +2

    ግን እህት የትምህርት ደረጃ ይጠይቃል ወይስ የስራዉ ስጠላ ብቻነዉ እዴ ኦጅኝ አትሌፍኝ😌😌😌

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      ብዙ አያካብድም የኔ ልዩ

    • @AzebTadele
      @AzebTadele Před rokem +1

      @@samemu እሺ የኔ ልዩ እህት በርቺልኝ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏

  • @azaaza5410
    @azaaza5410 Před rokem +2

    ማር ለመግባት ምን ያስፈልጋል

  • @tube3507
    @tube3507 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ በርች ጀግኒት አዲስ ነኝ ለቤትሽ👍👍👍👍

    • @samemu
      @samemu  Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤🙏

  • @gedaringedarin4927
    @gedaringedarin4927 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawaali-dh5xb
    @Hawaali-dh5xb Před rokem +1

    በጣም ነው እሚያምረው በርች

  • @Hekram367
    @Hekram367 Před rokem +1

    200ሺ ምን አይነት ስራ ያስጀምራል እስኪ የምታቁ ንገሩኝ😍

  • @Tigistdarfiro-sd3vs
    @Tigistdarfiro-sd3vs Před 11 měsíci +1

    Good job konjo

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +1

    የኔ ቆጆ ጎበዝ ነሽ በርቺ ጠክሪ❤❤❤❤

  • @saadaezz4016
    @saadaezz4016 Před rokem +3

    Wode Hager ligebanewu melikam guzo beluygn

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    እህቴን መሳይ እሙዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MakiyaEdessa
    @MakiyaEdessa Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ውወየኔውድ መሺአላህ❤❤❤

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +1

    በርቺ የዲ ቅሙጬ ጎበዝ😍😍❤❤❤

  • @adysadys1800
    @adysadys1800 Před rokem +1

    እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @BiraneshyegetalijiBirutube

    ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 Před rokem +2

    ❤❤❤❤ማሻአላህየኔዉዲጎበዝ😊