የክራር ትምህርት በአማርኛ ክፍል አንድ kirar lesson part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2022

Komentáře • 79

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert4809 Před rokem +6

    እንኳንም በሰላም መጣህልን ወንድማችን በእውነት ከአንተ ብዙ እንማራለን አቁሙ እና ችሎታው እንዳለህ በሚገባ አውቃለሁ

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እሺ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před měsícem

    ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @user-rz3jh6cc1h
    @user-rz3jh6cc1h Před 4 měsíci

    እግዝአብሄር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-we6iu4lw2r
    @user-we6iu4lw2r Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ጸጋውን ያብዛልን
    ቀጣዩ።።።

  • @user-jn5xq5wj6p
    @user-jn5xq5wj6p Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @janaathubia5848
    @janaathubia5848 Před rokem +2

    Egzeaber yimesegen memerachin fexar tsegawun abezeto yesxii enem yee kirari nafeqot legeleny new unet❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @melezetewahdo
      @melezetewahdo  Před 16 dny

      @@janaathubia5848 kirarun giznina asayshalehu

  • @user-ox1jo3vi2z
    @user-ox1jo3vi2z Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለመልመድ በጣም ጉጉት አለኝ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před 5 měsíci

    እንኳንም መጣህልን ወንድማችን

  • @user-eu5fp2pg1s
    @user-eu5fp2pg1s Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርልን የበለጠውን ፀጋ ያላብሥልን

  • @nestiyearsema6052
    @nestiyearsema6052 Před rokem

    እናመሰግናለን ዲያቆን የሕይወት ቃል ያሰማልን🙏

  • @Aryam-Begena
    @Aryam-Begena Před rokem +2

    መምህር መላኩ እንኳን ደህና መጣህ

  • @abdielias9311
    @abdielias9311 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መሌ በርታልን

  • @hirutkebede8802
    @hirutkebede8802 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 Před 10 měsíci

    እንኳን በሰላም መጣህ ለዚህ ቅን ሀሳብህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kokobekoko2669
    @kokobekoko2669 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔርይሰጥልን ዲያቆን ጥሩትምህርትነውበርታ

  • @abrihamtsegaye7967
    @abrihamtsegaye7967 Před rokem +1

    መሌ በርታልን

  • @awetahignhagos647
    @awetahignhagos647 Před 5 měsíci

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @nardosehabesawettube1996

    ♥♥♥♥♥

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před rokem

    ❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MedhenNigusse
    @MedhenNigusse Před 7 měsíci

    መምህር

  • @kidisibasiliyosi2216
    @kidisibasiliyosi2216 Před rokem +1

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን መምህር መቃኛ አፑንና ቅኝቶቹን ብትጽፍልን ይበልጥ ይገባናል

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Před rokem +1

    የዜማ መሣሪያዎችና የአቋቋም መ/ር መልአኩ ትችልበታለህ፨ በርታልን፤ ለብዙዎች መትረፍ እንድትችል ነው ጸጋው የበዛልህ፤ ሁሉም እየሆነ ነው በጊዜው፨

  • @binitechsolution
    @binitechsolution Před rokem

    betam enamesegnalen endatakom

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 Před rokem +1

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን 6:24 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን መምህረ 🎉🎉🎉እኔ በጣም ላስቸግርክ እባክህ አፑን እንዴት ማውርድ ወይም ማወቅ እንደምንችል አሳየን ዩክራር አይነትስ ለልምምድ ልዩነት ስም አለው ወይስ ሁሉም ይሆናል በማርያም በደንብ አስርዳን መምህር🎉🎉🎉❤

  • @user-im3kc9wt1q
    @user-im3kc9wt1q Před rokem

    በርታልን

  • @michaelyilma4754
    @michaelyilma4754 Před rokem +1

    Enamesgnalen Mele

  • @user-tp4qs8cv8x
    @user-tp4qs8cv8x Před 10 měsíci

    Bemabete betam new mamar mifaligew 😥😥😭

  • @user-tp4qs8cv8x
    @user-tp4qs8cv8x Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @almazkumsa6674
    @almazkumsa6674 Před rokem +1

    Egzhaber yemasgn wedimachin

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Před 9 měsíci

    ፀጋዉን ያብዛልህ የኛእቁወንድማችን

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Před 11 měsíci

  • @lemlemtewolde374
    @lemlemtewolde374 Před rokem +1

    ልዑል your student
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsionbayu8224
    @tsionbayu8224 Před rokem

    Zemare melaikten yasemalen memihir

  • @user-ob6pn9lq9d
    @user-ob6pn9lq9d Před 7 měsíci

    Well come

  • @bereketgetu8794
    @bereketgetu8794 Před rokem +2

    የመሰንቆ ትምህርትም ብትጀምርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Nataniem
    @Nataniem Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalh male

  • @emebetwerka8684
    @emebetwerka8684 Před rokem +1

    እሺ መምህር እንከታተላለን

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Před rokem +1

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በጣም ትልቅ ትምሕርን ነው የምታስተላልፍልን❤❤❤❤
    ወንድሜ ፍቃደኛ ከሆንክ መልስልኝ
    ክራር ከኢትዮጵያ አስመጥቸ ነበር ግን ክሮቹ የተመጠሰ ነው ደሞ ትርፍ የክራር ክር አላኩልኝም😢😢
    እባክህን ዱባይ ከሆንክ የክራር ክር የማገኝበን ጠቁመኝ😢

  • @simetube
    @simetube Před 16 dny

    እንኳን ሰላም መጣህ ዲያቆን የክራር ባትሪ የት አገኛለሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህልን ብዙ መማር ሚፈልጉ ልጆች አሉ በርታልን

  • @user-ox1jo3vi2z
    @user-ox1jo3vi2z Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዱባይ ቤተክርስቲያን የሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ካሉ ወይም እንዲያስተምሩን ከቻሉ እመጣለሁ

  • @libonatube
    @libonatube Před rokem +1

    መሌ ወንድሜ እንደምን አለህልኝ።

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እፍ እኔማ ብሞክር አልገባ አለኝ😢😢

    • @melezetewahdo
      @melezetewahdo  Před 7 měsíci +1

      ቀላል ነው አይዞሽ ፕራክቲስ ማድረግ ነው

    • @BanchiYetewahidoLiji
      @BanchiYetewahidoLiji Před 7 měsíci

      እሺ ደጋግሜ እየሞከርኩኝ ነው

  • @aekuattube
    @aekuattube Před rokem +2

    መምህር እኔ ግን አልሳካ አለኝ እንጂ በእርስዎ ብማር ደስታዬ ነው፡
    ተስፋ አለኝ አንድ ቀን፡፡
    በተከታታይ የሚያስተምሩን ከሆነ ግን በደንብ ቤት ሆኜም ቢሆን እከታተላለሁ

  • @Ephrem_kassa_21
    @Ephrem_kassa_21 Před 5 měsíci

    Wagawu sint nwu kirar

  • @KalehiwotTube
    @KalehiwotTube Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ አወቅሃለው መሰለኝ ሲሳይ በገና ትምህርት ቤት አራት ኪሎ

  • @user-ko4pt9es1n
    @user-ko4pt9es1n Před rokem

    ወድሜ እባክህ ልለምንህ እኔ ለመማር በጣም እፈልጋለሁ ክራርም አለኝ ግን ብዙ ግዜ እያየሁ አለምድ አልኩኝ እባክህ እርዳኝ

  • @yabetstsegaye95
    @yabetstsegaye95 Před rokem

    ማገልገል እፈልጋለሁ ግን አልተመረኩም ክራር ተምሬያለው

  • @KfleBelete-sq8hu
    @KfleBelete-sq8hu Před rokem

    ሰላም ጤና የስጥልኝ የባቲንና የአባሰልን መዝሙር ስብስብ ለየብቻ ቢሰሩልኝ

  • @user-ko4pt9es1n
    @user-ko4pt9es1n Před rokem

    ቁጥሬን ልላክልህ ወይም ላክልኝ እባክህ ትባርካለህ በማርያም

  • @binitechsolution
    @binitechsolution Před rokem

    part 2 entebikalen

  • @fikaduhailu1194
    @fikaduhailu1194 Před 19 dny

    ወንድማችን ጠፉብን እኮ በሰላም ነው?እንደ አናንያ እንደ አዛሪያ የምል ቁጥር አልመጣም አለኝ ደሞ አድራሻክ ዬትነው ማምጣት እፈልጋለሁኝ

  • @AbenzerAlemayhu-hr3go

    የት ነው የተማርከው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před rokem +1

    አውን ክራር አለን አውን መማር እፈልጋለሁ

  • @KalkidanEwnetie-xg4qm

    ሰላም ወንድሜአፑን አንዴት ማዉረድየመንችል

  • @user-mu7jm7ef2f
    @user-mu7jm7ef2f Před 5 měsíci

    Hello dear do you omline cours if yes

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 Před 3 měsíci

    ስልክህን ላክልን የምታስምር ከሆነ

  • @merongezahegn7280
    @merongezahegn7280 Před 8 měsíci

    ጥሩ ክራር የት እንደሚገኝ እባክህ??

    • @melezetewahdo
      @melezetewahdo  Před 8 měsíci

      ኢትዮጵያ ወይስ ዱባይ

    • @merongezahegn7280
      @merongezahegn7280 Před 8 měsíci

      @@melezetewahdo ከኢትዮጵያ ለማስመጣት ፈልጌ ነበር USA ነኝ

    • @melezetewahdo
      @melezetewahdo  Před 8 měsíci

      @@merongezahegn7280 ከኢትዮጵያ ከሆነ ሲሳይ በገና አለ

    • @merongezahegn7280
      @merongezahegn7280 Před 8 měsíci

      @@melezetewahdo የት እንደሚገኝ ትነግረኛለህ እባክህ አመሰግናለሁ

  • @EmnetAddisu-wy7yi
    @EmnetAddisu-wy7yi Před rokem

    በማርያም የያረዱ ዜማ benat

  • @ethiosafetysecurity1803

    Melaku ante teru asetemaryChen neh
    Keget asetemeren