#EthiopianMusic
Vložit
- čas přidán 4. 03. 2020
- ቅምሻ ቲቪ ወቅታዊ የሆኑ ሚዛናዊ መረጃዎችን አዳዲስ ዜናዎችን አነቃቂ መልእክቶችን በየእለቱ ለእናነት ለተመልካቾቻችን የምናቀርብበት የሚዲያ አውታር ነው፡፡
________________________________________________________________
KIMSHA TV is a brand new digital media platform that promotes fair and balanced information access for its audience. We produce, and publish different entertainment, news, and live activities that affect the Ethiopian audience across the world.
________________________________________________________________
Subscribe czcams.com/channels/so1.html...
Please follow us| / kimshatv
Please follow us| / kimshatv
Please follow us| / kimshatv
ነዋይ ትለይብኛለህ እኮ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
መቺም ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ዘፈኖች ናቸው
በርግጥም ዘፈን በነ ነወይ ጊዜ ቀረ።
እውነትም አሜን አብሮ ለኖረ ብቻ ሳ ይሆን ለተለየኘም ባለቤቴ አሜን ብያለሁ
ነዋየ ትለያለህ ከዘፈኑ ላይቀር ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖችህ በጣ
አሜን
ክፉ አይንካሽ በምድር
ክፉ አይንካሽ ባ'ለም
ኑሪልኝ ዘላለም
አንቺ የህመሜ ሀኪም
አንቺ በጭንቅ የፈተንኩሽ
አንቺ ክፉ ቀን መወጫ
አንቺ ጉልበቴ ያረኩሽ
መፅናዬ ያልኩሽ
እህ ብዬ.. የልቤን ልንገርሽ ።
አንቺ ህይወት ምስክር
አንቺ የሂዋን ጉልበታም
አንቺ ...የእናት የእህት ምትክ፣
አንቺ የደግነት ሀብታም ነሽ ምግባረ መልካም ።
በደስታሽ በሳቅሽ እረካለው
ሲከፋሽ ስታዝኚም አዝናለው ።
ፍቅር ህይወትን አድተምረሽኛል
አመሰግናለሁ ውለታሽ ከብዶኛል !
👐🏼 እናቴ ❤️
አንቺን ይገልዕሻል ❤️
አሄን ሙዚቃ ስሰማ እናቴ ትመጣብኛለች
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
ንዋይ ዘፈኖቹ ምርጥ ግጥሞቹ ይገርሙኛል በጣም ነዉ የምወደዉ
ሰላም ለአርቲሰት ነዋይ ክብር ይገባሐል
ዘመን ማይሽርው ውድ ሙዚቃ❤❤❤❤❤
ምን አለበት ያሁኖቹ ከእርሶ ብቻ ቢማሩ የምር
Best love music ❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
በጣም ነው የማደቀው
Great musical 🥰🥰🥰
በናተ ጊዜ ቀረ ሙዚቃ መስፍን ያድሳሉ
እህህ
ነዋይ ደበበ
❤❤❤❤.😊አመሰገናልዎ❤😊❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አረ ወድጀው ልሞት ነው
amen nbel kulna ewe alem xebeba eya zhmka amen eyu
ምርጥ ዘፈን
ሴት ልጅ የሚያክብር ንዋይ
አንተ ትለያለህ ሞክሼዬ እውነት ክበርልን
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
ኩፋ ቀን መወጫ
wow
ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ ።
በጣም ♥️♥️♥️
የዘመኑ ዘፈን እኮ ፍትህ ለዘፈን ያስብላል
እውነት ነው🥺🥰🥰🥰
❤
🎉🎉🎉
ትለያለህ ነዋይ ዘፈን በእናንተ ግዜ ነበር
እድሜና ጤና ላንተ የተከበርክ ንዋይ ንፈትወካ ከአንድ አድናቂ ያስመራ ልጅ
ሠው