Culture day celebration in gondar university | Gondar university

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopia is a multi-ethnic country. These ethnic groups have their own language and food system, which is believed to be a source of tourism for our country, Ethiopia. As students in the university of Gondar, we came from different communities and have different cultures, and for this reason, we students celebrated the culture day in a beautiful way by being on the same side. Peace to our country.
    ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መገኛ የሆነች ሀገር ናት። እነዚ ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸው የሆነ ቋንቋ የአጨፋፈር ስነስርዓት የአመጋገብ ስርአት ያላቸው ሲሆን ይህም ለሀገራችን ኢትዮጵያ የቱሪዝም ምንጭ እንደሆነ ይታመናል። በጎንደር ዩንቨርስቲ ውስጥ የምንገኝ ተማሪዎችም ከተለያየ ማህበረሰብ በመምጣታችን ምክንያት የተለያየ ባህል ይዘን እንገኛለን ይሄንንም ምክንያት በማረግ እኛ ተማሪዎች መከፋፈልን አርቀን በአንዳ ላይ በመሆን የባህል ቀንን እንዲ ባማረ መልኩ አክብረናል። ሰላም ለሀገራችን።
    Don't forget to subscribe my channel.

Komentáře • 9