የአንችዉ ነሽ የመጨረሻ ትዝታችን ተፈፀመ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2019
  • የኛዉ ህይወት ቅንጭብጭቢት

Komentáře • 345

  • @user-vy4vv4ng5z
    @user-vy4vv4ng5z Před 4 lety +170

    *ማነው የረሱል ኡመት በመሆናቺን በነ ሷሊሀ ማሜ ፉፉ ባህሪ የሚደሰት👍👍👍*

  • @zeniteendris764
    @zeniteendris764 Před 4 lety +111

    ፊኤንም ና ረስሚን ሳትድሩአቸው ፕሮግራሙን እንዳዘጉ የምትሉ

    • @monahosseini5237
      @monahosseini5237 Před 4 lety +1

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @seada4685
      @seada4685 Před 2 lety

      ማሻአላህ

  • @fathummafathumma2448
    @fathummafathumma2448 Před 4 lety +17

    ይሄ የሰማነው አይደል የክፍል 64 ፕሮግራም ነው ግን ለምን ሷሊሀና ማሜ ሳታጋቡ ጨርሳችሁት ይቀጥል እምትሉ ላይክ

    • @user-wp3ug9tq7m
      @user-wp3ug9tq7m Před 4 lety

      ክክክ አችውነሽ ጭቋል ዝብላችሁ የመዳምን ስራ ስሩ

  • @user-qt4uf2dl3r
    @user-qt4uf2dl3r Před 4 lety +26

    ብንት መሀመድ ለአላህ የ እወድሻለሁ ለአላህየ ጣፋጭ ነሽ የኔ ጣፋጭ በጀነት አላህ ያስደሳሽ የዛሬውን ለመስማት ፈራሁ ለመጨረሻ ለምን ሆነ

  • @hlovehxjdjd5306
    @hlovehxjdjd5306 Před 4 lety +28

    እደኔ የማሜና የፉፉን ታሪክ ሰምቶ ዛሬ ያለቀሰ ማነው የምር ለኛም ልክ እደነሱ አይነት ፍቅርና ሙሃባ ይወፍቀን ኑ አሚን በሉ🙏

  • @user-eu2vh2fr6w
    @user-eu2vh2fr6w Před 4 lety +65

    ለሷሊሀ ለማሜ ለፉኤ የገዛሁት ልብስ እዳይረግማቺሁ ቶሎ ክፍል80ልቀቁት
    እረ የት ናቺሁ ክፍል80እምጠብቁ

  • @nouraaboudi7004
    @nouraaboudi7004 Před 4 lety

    እኔ ግን የሷሊሀ ዱሀዎች በጣምነው የምወደው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹ ተጠቃሚዎች ያድርገን የሷሊሀን ዱሀዎች በአንድ ቪዲኦ ወይም ፕሮግራም ሰብስባቹ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል የምወዳቸው ዱሀዎች ናቸው አዱሀኡ ሁወል ኢባዳ ዱሀ የኢባዳዎችሁሉ በላጩ ነውና አቅርቡልን ሰብስባቹ ዱሀዎቹን አሏህ ይጠብቃቹ

  • @ydhdh4975
    @ydhdh4975 Před 4 lety +3

    የምውድሽ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ብዙነገር ትምርት ወስደናል በኢማኔም ጠንካራ እድሆን አድርጎኛል አልሀምዱሊላህ እኔ ሳሊሀን በሆንኩ አልኩኝ በምን ብትሉኝ በኢማኖ ወላሂ በሌላነገር ሳይሆን እስኪ እደኔ ያሰባቹ በላይክ እናም አንችውነሽ ቢቀጥል በሌላ ምዕራፍ ይናፍቀናል ወላሂ ያአላህ ላአላህ ብዬ እወዳቹሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደዳቹ 😢😢 💘💘💝

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +10

    😭😭😭😭😭😭😭😭ስላ ሀጂ ሲወራ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ ሞት የሚሉት ነገር ማቼም የማይቃር፣ነው. ኢነሊላሂ ወኢነኢላሂ ረጅኡን

  • @seaditube5480
    @seaditube5480 Před 4 lety +1

    የአንችዉ ነሸ መጨረሻ ናፈቀኝ ኧረ ልቀቁልን 🤔ቢንት መሀመድ ሥወድሸ😍

  • @user-vu6eg9vi6w
    @user-vu6eg9vi6w Před 4 lety +6

    መጨረሻው ናፍቆኝ ነበር ቢንስ የሷሊሀንና የማሜን መጨረሻ ለመስማት ጓጉቸ ነበር ለማንኛውም ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @bintyusufewkteflagizaydine7627

    ማሻአላህ ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላ በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው የስጨበጣቹን እኛም በሰማ ነዉ ያምንጠቀም ያርገን በዱአ አስታዉስን

  • @saaaafwxvg9938
    @saaaafwxvg9938 Před 4 lety +3

    ዉድ የኢስላም ልጆች ዱዓ አድርጉልኝ እኔ በዲኔ በኢማኔ ደካማ እህታቹህ ነኝ በዱዓ እርዱኝ አላህ ሂዳ እዲወፍቀኝ

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x Před 2 lety +1

    መሻአለ በሪታልን ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም አሚን ያራብ
    👌👍👍👍☝️☝️

  • @user-fy1gn1eo5n
    @user-fy1gn1eo5n Před 4 lety

    ጀዛኪላ ኸይር ምርጥ ፕሮግራም ሊያበቃነዉ በጣም ደስ የሚልነበር

  • @user-es4we9uh9q
    @user-es4we9uh9q Před 4 lety

    ወአሊኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁጀዛኩመላህኸይር
    ቢትመሀመድ ዶክተር ዘይኔ ጥሩትምህርትነው አንችውነሽ

  • @halimashanbelhalimashanbel9642

    አችው ነሽ ይብቃው ከቢት ሙሀመድ ብዙ እንጠብቃለን በሌላ ትምርት ነይ ቢት ሙሀመድ

  • @hayoh9263
    @hayoh9263 Před 4 lety

    የትዝታዎች መጨረሻ እንጂ የክፍል መጨረሻ አይልም

  • @user-dj4mu3zn7j
    @user-dj4mu3zn7j Před 4 lety

    ቢንት መሀመድ የሚገርም ተሰጥኦ አለሽ ትረካሽ ከማድመጥ ባለፈ በአይነ ህሊና ተቀርፆ የሚቀር አይነት ትረካ እናማ በነካ እጅሽ የሷህቦችን ታሪክ እንጠብቃለን ሌሎችም እንደተጠበቁ ሆነው. ሀያቲ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይመንዳሽ

  • @user-gw8qt5wf2z
    @user-gw8qt5wf2z Před 4 lety +1

    አህለን ወሳለን ብንት መሀመድ ና ዶ/ር ዘይኔ
    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amibentadem3839
    @amibentadem3839 Před 4 lety +1

    ምን አለቅ ነወ እዲህ በቀላል ወሏሂ በጣም ድስ እሚል ትምህርት ስጭ ነበር ተናት ድስ ብሎኝ ነበር እናቴን በስልክ አግኝ ቻት ዛሬ አንችው ነሽ በማልቆ ልቤን አመመኝ እስኪ አይዛሽ በሉኝ 😥

  • @user-hf4dh3it3g
    @user-hf4dh3it3g Před 4 lety

    ሀሪፍ፣ነበር
    ሙዚቃው ቢቀር
    ማለት ነሽዳተበዬ

  • @asmashure450
    @asmashure450 Před 4 lety

    ጎበዝ!!!!የአድማጭን ስሜት እየጠበቃችሁ!

  • @user-yx9rp7jl4r
    @user-yx9rp7jl4r Před 4 lety +9

    ቆይ ካለቀ ለምን አለቀ አትሉም ትሽ መጨረሻዉ አበላሻቹት አስጠላኝ ባያልቅም አልጠብቅም በጉጉት

  • @user-jt8ul4bh4v
    @user-jt8ul4bh4v Před 4 lety +5

    ዛሬ ልወቁልን ቀጣዬን ውዶቸ ቢንት ሙሀመድ ስወድሽ ውድ ነገር ነሽ በርችልን የኔ ውድ ነገር

    • @nuraqgeleto28
      @nuraqgeleto28 Před 4 lety +1

      ብትሙሀመድ መሸአሏህ አላህ ጠብቂሽ

  • @zeharaali2962
    @zeharaali2962 Před 4 lety +1

    አንችው ነሽ ............ አለቀ ወይኔ የማይጠገብ ነበር. እስኪ ይሁን ለበጎ ነው በሌላ ርእስ ንገናኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን የአንችውነሽ አዘጋጆች እና አቅራቢ እድሁም አድማጮች እወዳቸኃለሁኝ. ከኔም በላይ አላህ ይወደዳችሁ

  • @saadaabdurehman8034
    @saadaabdurehman8034 Před 4 lety +1

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Dr Zeyne & Bint Muhammed, I really appreciate the work you guys did on the የአንችዉ ነሽ program. Outstanding work! Mashallah MashAllah MashAllah This is so great. I think we all could benefit from it. Could you please add all the የአንችዉ ነሽ program parts from the beginning to the end on your website. It is very interesting, for those of us who didn't start at the beginning I believe we will benefit from it. Jazakum Allah Khayran!

  • @user-vz8xd3qo1g
    @user-vz8xd3qo1g Před 4 lety +13

    እውነት ለመናገር አንችው ነሽ በጣም ነው ያስጠላኝ መጨረሻ ላይ በደንብ ሳይንጋገሩ ስለቀረ

    • @medi1228
      @medi1228 Před 4 lety

      እኔም ወላሂ አጀማመሩ በጣም ደስ የሚል ነበረ መጨረሻ ላይ ግን አንዲህ መሆኑ ቅረ ብለኛል

    • @semutitube5377
      @semutitube5377 Před 4 lety

      እረ ገና እኮ ነው መሰል
      አላለቀም ሳይጋቡ እደት ያልቃል

    • @kedjiatwo236
      @kedjiatwo236 Před 4 lety

      አላለቀም እኮ

  • @zeyinebhussen1256
    @zeyinebhussen1256 Před 4 lety +1

    ሀቂቃ ደስስ የሚል ትረካ ነበር ጀዛኩምአላህ ኽይር ግን የመጨረሻ ስትሉ አልገባኝም አላቃል የማሚና የሳሊሃን ሰርግ አብልታችሁን ቢሆን ሀሪፍ ነበር

  • @user-ez8gg6mp3v
    @user-ez8gg6mp3v Před 4 lety +24

    ቢንትሙሀመድ ደክተርዘይኔ
    ጀዛከላህኽይር
    ግን አንድነገርልበልሽ ሀያቴ. የኡመርን ታሪክ ብትተነንቲንልን
    ምንይመስልሻል አላህካንችጋይሆን

    • @hamadhmdan1454
      @hamadhmdan1454 Před 4 lety

      እንሻአላ እንስማ ቢንት ሙሀመድ አላህ ፍርዶሰ ጀነት ይወፋቅሽ

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v Před 4 lety

    ጄዛክ አላሁመ ከይርን ዶክተር ዘይኔ & ቢንት መሀመድ አላህ ይጨምርልቹ በእውቀት ላይ እውቀት ያረብ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አርገን

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw Před 4 lety +4

    ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልህምዱሊላ አህለ ቢት መሀመድ &ዶክተር ዘይኔ

  • @user-iw8qo1yq9l
    @user-iw8qo1yq9l Před 4 lety +5

    ኡንኳን ደነ ማጣቹ ረስቻቹ ነበረ ዛሬ ብቅ ሰትሉ ትዝ አለቹኝ

  • @user-zw9fc5kl2h
    @user-zw9fc5kl2h Před 4 lety +1

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ይወፍቅሽ እህቴ ቀጣይም የተሻለ ስራ እጠብቃለሁ ውዴ ሰላማቹህ ይብዛ ዶክተር ዘይኔም ሽኩረን ለኩም

  • @user-yr7yp8rj6s
    @user-yr7yp8rj6s Před 4 lety +1

    የመጨረሻዉ ክፍል ማየት ፈራሁ እንዲሁ እናተም እንቁልጭልጭ እያላቹን ነዉ
    ዶክተር&ቢንት መሀመድ ጀዛኩሙላሁ ኸይር በርቱ

  • @ahmedalgh5730
    @ahmedalgh5730 Před 4 lety

    ሚሻላህ ብጣም አሪፊ ነዉ ገን በቀረበ ነዉ ሰለክ ከያዘከ በጣም ቁጨኝ

  • @halimayebru1347
    @halimayebru1347 Před 4 lety

    ዶክተር ዘይኔ ቢት ሙሀመድ ጀዛከላሁመ ኸይር አላህ ያስደሳችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ። ማሜና ሳሊሀን ሳትድሩ። ፊኤና እረስሚን ሳትድራችው እዳትጨርሱት። አደራ በስማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n Před 4 lety +1

    አህለን ውድ የአንቺውነሽ አድማጮችና አዘጋጆች ወይኔ አንቺውነሽ ይጠናቀቃል ሲባል ልቤ ይደነግጣል ያአላህ አንቺውነሽ መቼም የማልጠግበው ውድ የሂወቴ መሰረት ነው ሳሊ የኛ ተምሳሌት

  • @hayatmosa3210
    @hayatmosa3210 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል ቱርክ ደሞ በጣም እምታምር ሀገር ናት በጣም አኔም ሁለት አመቴ ቱርክ ላይ ጉናይድን ደሞ ደህና አደርክ ማለት ነው ጀዛኩም አላህ ከይር የቱርክ ብርድ ለገለኝ ነው 😃

  • @ameena3203
    @ameena3203 Před 4 lety

    አላህ አፊያሸን ይመልሰልኝ ብንት መሀማድ

  • @user-uo4jk4bk4p
    @user-uo4jk4bk4p Před 4 lety +3

    እህቴ ቢት ሙሀመድ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽሽሽ ያረብ

  • @user-fd3xd8rh3t
    @user-fd3xd8rh3t Před 4 lety

    ወአላይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 Před 4 lety

    ያአላህ ጃዛኩም አላሁ ከይር ማሻ አላህ አሊኩም ቢንት ሙሀመድ እንደውም ዶከተር ዘይኔ አላህ ይጨምረልቼሁ

  • @user-xc6ui4gf6e
    @user-xc6ui4gf6e Před 4 lety +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 Před 4 lety

    ማሻ አላህ
    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @fafi3005
    @fafi3005 Před 4 lety +2

    እህ እህ የመጨረሻነው ኡኡኡኡኡኡኡ እረቢንትሙሀመድ አላህ አፊያሽንይመልስልሽ ግን በአላህ አታቋርጡት

  • @user-zl8kw1bw5c
    @user-zl8kw1bw5c Před 4 lety

    ዋለይኩም ሰላም ቢት ሙሀመድ ዶክተር ዜይኔ ሰላማችሁ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አችው ነሽ የማሜን እና የሷሊሀን መጋባት የፉኤ እና የረስሚ መስማት ናፈቀኝ

  • @aminamohammad2605
    @aminamohammad2605 Před 4 lety

    ጀዘኩም አላህ አላህ በሰመናው ታጣቀሚ ያድርገን እንሻ አላህ

  • @user-ww1dm3nh2d
    @user-ww1dm3nh2d Před 4 lety +1

    ዛሬም ትዝታ እር ተው ጊዜአችንንም ጊዜችሁንም አትጫወቱበት ለነገሩ እኛ ነን ሞኝ ሰብስክራይቤንም አንስቻለሁ እናንተ መልካም የትዝታ እና ዛዛታ ጊዜ ይሁንላችሁ

    • @user-ux3ss7qi4u
      @user-ux3ss7qi4u Před 4 lety +1

      ሳስበዉ የሳዝናኛል በልባ ወልድ ጌዜየችንን መግደለችን

  • @zaynabtasama1048
    @zaynabtasama1048 Před 4 lety

    ብት መሀመድ አላህ አፍያ ያግሽ ሀቢቢቴ እወድሻለሁ አላህ ይውደድሽ

  • @user-jp1st8yy3p
    @user-jp1st8yy3p Před 4 lety

    ዋዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @user-pd6up3jg8g
    @user-pd6up3jg8g Před 4 lety

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 4 lety

    ቢት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ እኛንም አላህ ያሀፍዘን ያረብ

  • @sofyamegos273
    @sofyamegos273 Před 4 lety

    አንድ ነገር ሲደጋገም ይሰለቻል ። ግን ቢንት ሙሀመድ ትረካሺን ሳላደንቅ አላልፍም መሻ አላህ አሁንም በርቺ ዶክተር ዘይኔም በርታ

  • @walloobatee9249
    @walloobatee9249 Před 4 lety

    Waaleykumasallaam warahamaatullaahi wabarkaatuhuu እንኳን ደህና መጣችሁ👍👍

  • @zenitseid8480
    @zenitseid8480 Před 4 lety +5

    ለምድነው ግን መጨረሻውን የማትለቁት ወላሂ ዛሬን በጉጉት ሥጠብቅ ከረሜ

    • @user-ey2cd1pr4l
      @user-ey2cd1pr4l Před 4 lety

      ኸር፡መጨረሻውን፡ልቀቁልን፡ቢንት፡ሙሀመድ፡ተፍሢርሽ፡ማሻ፡አላህ፡አላህ፡ይጨምርልሽ

  • @user-qh1ox3xj9u
    @user-qh1ox3xj9u Před 4 lety

    ማሻአላሕ
    ግን በማይታሠብ መልኩ ቋጫቺሁት ባልታሠበ መልኩ ይገርማል የልብ ወለድ ነገር።ጀዛኪኩም አላህ ኸይር ቢት መሐመድ ዶክተርዘይኔ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🔳

  • @user-xs1bt5sk5z
    @user-xs1bt5sk5z Před 4 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አለህ የምር ማሜ እና ፉፉ አስለቀሱኚ በጣም በጣም ተፈፀመ ስትሉ በጣም አዝኛለሁ ሰላም እና የአላህ እዝነት ከእናንተም ከእኛም ጋር ይሁን ለእስከዛሬው ቆይታችሁ ጀዛኩሙላህ ከይር ትልልቅን ትምህርት አዘል ከእናንተ ተመግቢያለሁ አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ. የአላህ.....................

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 Před 4 lety +2

    Mashaa allaah mashaa allaah Jzk bertu enameseginalen shikuren

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 4 lety +4

    ኮመቶች አትሳደቡ ከኢስላም ከሙስሊም አይጠበቅም ስድብ የነብዩ ሙሀመድን ሲራ ታሪክ አዳምጡ

  • @user-ex9dm7pt7h
    @user-ex9dm7pt7h Před 4 lety

    ጀዛኩሙላኸይር
    በሌላ እስከምንገናኝ ሰላም ያድርጋችሁ

  • @mbintj6530
    @mbintj6530 Před 4 lety

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ቢንት መሀመድ & ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላ ኸይር ግን መጨረሻ መሆን አይችልም???

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 4 lety

    ጀዛኩምላ ኸዪረን

  • @user-jz4mi2gl5x
    @user-jz4mi2gl5x Před 4 lety

    ማሽ አላህ አልሰማውትም ልስማና

  • @user-wp9de4hx4f
    @user-wp9de4hx4f Před 4 lety

    ማሻ አላህ ምርጥ ትወስታነው እኔ ተመችቶኛል በዛላይ ደሞ ትዝታው አንቋር አንቋር ነገሮች በመሆኑ በጣም ደስ ይላል 🌟መቼም እኔ መስማት እንጂ ማወራት አልወድም በዛላይ ኮመንት እረሱ የመጀመሪያ ነው ላይክ ግን 1ኛ ነኝ:: ክርስትያን ነበርኩ አሁን ግን አለሃምዱሊላህ እስልምናን ተቀበያለው ሴሜን በሳሊሃ ቀይሬዋለው ግን ይበዛብኝ ይሆን? እንደሷ መሆን እፈልገለው ኢንሻ አላህ በአላህ ተስፋ አለኝ!!! በዱዓቹ አገዝኝ ለቤተሰቦቼም ጭምር ::

  • @toybatoybamohmod7675
    @toybatoybamohmod7675 Před 4 lety

    የመጨረሻ ተፈፀመ ይላል ግን ያለፈው ታሪክ ነው ሌየሽ

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢት መሐመድ ደክተር ወይኔ

  • @ahmed-xw7nj
    @ahmed-xw7nj Před 4 lety

    ውይ እንደው ኮሜንቶቺ እክ የምር በጣም ነው ደሥ የምትሉኝ ኮሜንት ማንበብ ደግሞ በጣም ነው እምወደው احبكالله جعميعن አላህ ይጠብቀን በያለንበት ሡሤ ናቺሁ

  • @rawdaibrahim7698
    @rawdaibrahim7698 Před 4 lety

    አንችው ነሽ ብይቆርት የአላህ ስውደው 😍

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 Před 4 lety +28

    አለቀ ነው የሚባል ያለፈን መልሳቹህ በጉጉት እየጠበቅን ትንሽ እንኳን ለአዳማጭ ሞራል አጠብቁም 😕😕😕😕😏😏😏😏😏😏

    • @fafi_9394
      @fafi_9394 Před 4 lety +2

      ሞራል የሚባል አያውቁም

    • @kuwaitvip6264
      @kuwaitvip6264 Před 4 lety

      ቀላል

    • @user-uh9km7xk3o
      @user-uh9km7xk3o Před 4 lety +2

      ኢወላህ አሁንስ በዛ ከምር እኔ ተስልቆርጥ ትንሽ ኖ የቀረኝ መጨረሻውን አዳምጠን ዳግም ብንከልሠው ይሻል ነበረ ለማንኛውም ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @user-pm5tq7qp7w
      @user-pm5tq7qp7w Před 4 lety

      የዴ አላለቀም እኮ ክለሳው ነው እጂ ያለቀውደሞ የመጨረሻው ክፍል እለቃለን ብለዋል

    • @user-uo2dz3gc6y
      @user-uo2dz3gc6y Před 4 lety +2

      ምነካቺሁ ቢንት ሙሀመድ ታማለቺ ተባለ አይደል ደሞስ ምን ቺግር አለዉ ካልፈለጋቺሁ አላማዳመጥ ነዉ

  • @user-kb7vm1ih9r
    @user-kb7vm1ih9r Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-uo4jk4bk4p
    @user-uo4jk4bk4p Před 4 lety +2

    ማነው እስኪ እንዳ ፉፉ የሚያፍቅረውን ሰው ያጣ

    • @faizakadeir3644
      @faizakadeir3644 Před 4 lety

      እኔ አይዞሽ የኛ ካላቸው ይመጣሉ

    • @user-uo4jk4bk4p
      @user-uo4jk4bk4p Před 4 lety

      @@faizakadeir3644 ምን ይመጣል ሁቢ አግብቶ እኔ ግን ምንም ልረሳው አልቻልኩም 😢😢

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 4 lety +5

    ወይኔ ይሄ ከሆነ መጨረሻው ተዛዘብናት የምር ተጋብተው እንኳን ብናያቸው ምን አለበት

    • @seliha5134
      @seliha5134 Před 4 lety +1

      ክክክክ ተጋቡብለሺ ፃፊልን

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 4 lety

      እኔማ ብችል ኑሮ ፅፌ ባርፍኩ ነበር

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 Před 4 lety +10

    አንቺዉነሽ የሚል ርእስ ሲያይ እንደኔ ሮጦ የገባማነዉ

  • @user-gf9bf1od5p
    @user-gf9bf1od5p Před 4 lety

    አህለን ወሳህለን የአንችውነሽ አዘጋጆች እንድሁም የአንችውነሽ ናፋቂወች የማሜና የደቀ ጓደኝነት በጣም ይናፍቃል ያረብ ሙሀባን አብዛልን

  • @Umu_hafsa776
    @Umu_hafsa776 Před 4 lety

    ቢንት ሙሀመድ አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኽይር
    በርቱ

  • @zemzemzemzem6923
    @zemzemzemzem6923 Před 4 lety

    ጀዛኪላህ

  • @sofiasof7792
    @sofiasof7792 Před 4 lety

    እሻአላህ ቢትመሐመድና ዶክታር ዘይኔ ሹክራላኩም ሰሊሐ ያመሜ ራስሚ ያፉኤ እሻአላህ ስቀጥል እኔ ማሜያታበላሰው ላገበነው ያማሜን አምሰያ እዲሆንልኝ ድአድርጉልኝ እኔደሞ ያሰሊሀ አምሰያ እዲሆን ዱአድርጉሊኝ ቢትመሓመድ ዶክታር ዘይኔ አደራቹን አላህይጨምርላቹ ብትመሐመድ እወድሻላው ያኔውድ አላህ ሀያታቹን ያርዝመው ያኛጀግኖች

  • @user-pd5fm1ey5y
    @user-pd5fm1ey5y Před 4 lety +2

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-lu2bu5ld4r
    @user-lu2bu5ld4r Před 4 lety

    ይመስለኛል ያለቀው የትዝታው ነው የመጨረሻው ክፍል ገናነው

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před 4 lety

    ማሻ አላህ

  • @alhamdulilahforevrythinga571

    ዋለይኩም ላለም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱ አልሀም ዱሊላ አህለን ውዶቼ ወጀዛከራ ኸይር

  • @channei338
    @channei338 Před 4 lety

    በመቀጠል እኔ የፎኢ አድናቂ ነኝ ምክኒቱም ሷሊሀን አሳልፎ በመስጠቱ መሀመድ ደሞ ዱአርጎ ነበር አድጊዜ ለሷሊሀ እቃ ግዛ ተብሎ ሲላክ ኒያ አርግ ሲለዉ ፈኢ ምን አለ ያረብ እችን ለኔ በላት አለ

  • @user-ex9dm7pt7h
    @user-ex9dm7pt7h Před 4 lety

    አረ በአላህ አለቀ በቃ ወይኔ እኔ በተስፋ እየጠበኩ
    ሰርጋቸዉንኮን ሳናይ እፍፍፍፍፍፍ በቻ ኸይር ነዉ

  • @user-pd5fm1ey5y
    @user-pd5fm1ey5y Před 4 lety

    ምናለ ባይፈፀም ኢሻአላህ ኸይር የተሻሻለ እደምታቀርቡለን ተስፋ አለን

  • @umuatika2320
    @umuatika2320 Před 4 lety

    ይሄን እኮ ሰምተን አሳልፈነዋል ወደ ኋላ ተመልሳችሁ ለማስታወስ ይሆናል እንጅ የመጨረሻ ነው ብየ አላምንም በዚህ ካበቃ በጣም አዝንባችሁ አለሁ
    እኔ ብቻ ሳልሆን አድማጮች በሙሉ እንቀየማችኋለን
    መጀመሪያው እንዳማረ ሲያበቃም እንዳማረ መሆን አለበት !!!!!!!

  • @user-rt5jv1ux4e
    @user-rt5jv1ux4e Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-yh1rj5vu6i
    @user-yh1rj5vu6i Před 4 lety

    አህለን እካን በሠላም መጣችሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-vs4xj2xx2w
    @user-vs4xj2xx2w Před 4 lety

    ሁለተኛ ነኝ አህለን

  • @hajriatube2452
    @hajriatube2452 Před 4 lety

    ስለሏህ አለይህ ወሰለም

  • @fatooomalzeezi1603
    @fatooomalzeezi1603 Před 4 lety

    አይዱኒያ ሀቂቃ ጡሩ ትውስታነው

  • @user-gh4vf1my1i
    @user-gh4vf1my1i Před 4 lety

    ማሻአላህ

  • @muridabintabdelwahid2192

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከካቱሁ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    አህለን ዘዋጁ ሳኢድ ቢንት ሙሀመድ ተሽሎሻል ወይ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ውዲቷእህቴ
    ሲቀጥል የማሜና የሳሊሀ ታሪክ ብትቀጥሉልን በጣም ደስ ይለኝ ነበረ
    ሌላው ሀጃ አለብኝ ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @zeniteendris764
    @zeniteendris764 Před 4 lety

    አህለን የአንችው ነሽ አፍቃሪዎች
    ማሜንና ሷሊሃን አጋቡልን ልባችን ይረፍ ያረብ ላላገባችሁ ሴሊህ ትዳር ይወፍቃችሁ ላገባችሁም መላካም ትዳር ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ ቢንት ሙሃሙድ ዶክተር ዘይኔ ለአሏ ብዬ እወዳችሃለው አድማጮችዬ ሶብር ይስጠን

  • @zeniteendris764
    @zeniteendris764 Před 4 lety +7

    እንደው ውደ ጓደኛዬን ና ቤተሰቦቸን ሰፕራይዝ ላደርጋቸው ነው ሀገሬ ልገባ 1war ከ3ሳምንት ቀረኝ

    • @fatumakonjo9153
      @fatumakonjo9153 Před 4 lety +1

      Zenite Endris እንሻ አላህ በይ እህቴ

    • @zeniteendris764
      @zeniteendris764 Před 4 lety

      @@fatumakonjo9153 ኢንሻእሏህ ሀያቲ

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 4 lety

    መጨረሻ መሆን የለበትም ይሄ እደት ከደት ...

  • @medi1228
    @medi1228 Před 4 lety +1

    ወአሌኩም። እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አንችውነሸ ቤተሰቦች አንዴት ናቸው እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ ጀዛኩምላህ ኸይረ ግን ለምን ዶክተር ወላሂ ዛሬ መሉ ተሰፍያደረኩ ክፍል80 ነበረ ባለፈው መደረደረዉን ሀሳብ ሰምቼ ይለቀቃል ብየ ነበረ አልወነም ተሰፍሮ ቆረጥኩ

  • @user-iw2pn5kr3q
    @user-iw2pn5kr3q Před 4 lety

    ጀዛኩሙላሂ ኸይረን ግን