Lily - Kalkidan Tilahun vol 3
Vložit
- čas přidán 24. 06. 2024
- የቃልኪዳን ጥላሁን ( ሊሊ ) ሶስተኛው አልበሟ ሙሉውን
የፈለጋችሁት ትራክ ካለ ሊነኩን ( time stamp ) በመንካት መፈንጠር ትችላላችሁ
timestamps:
00:00 እንደእግዚያብሔር ያለ
04:53 ክብር እሰጥሀለሁ
10:46 ምንድነው ደስ የሚለኝ
16:36 ስራዬን ሰራለሁ
23:00 የበረከት አምላክ መባረክን ያውቃል
27:11 ድል ድል ይሸተኛል
33:04 ካንተ የሚበልጥ
40:16 የልቤ አምላክ
46:00 አመንኩህ ስትናገር
51:38 አላገኘሁም ፈልጌ ፈልጌ
እንደኔ ልቡ የደነደነና ድንጋይ የሆነበት እንኳን ሳይቀር ያንቺን መሳጭ መዝሙር ሰምቶ ልቡ ለእግዚአብሔር የማይገዛና የማያመልከው ምንም ፍጡር የለም። ሊሊዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር በምህረቱ በፀጋው በማያልቀው በረከቱ ይባርክሽ። ከልጅነትሽ ጀምሮ የእግዚአብሔርን ታላቅነት የመሰከርሽልን ነሽና ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
Blessed it is so touching
🎉
አሜን እህት! እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ። ሃሌ ሉያ ክብርና ምስጋና ለልዑል!
ይሔንን አልበም ያቀናበረው አበጋዝ ክብረ ወርቅ ነው። ይህንን ሳስብ ደስ አይለኝም እውነት ለመናገር።
ተባረኪ ሊሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በአብሮነቱ እረስርሺ
ተባረኺ ዘበን ሄወትኺ ዝተባረከ ይኩን በረከትና ኤኪ ብኣኺ ብዙሕ ተባሪኺ ተሳጊረን ተጸናኒዐን እንደና ተስፋይ ተሓዲሱ ❤❤❤❤❤
I and my families are orthodox but we love lili and Mesfen gutu gospel song …amen much blessings for the gospel of Christ and followers and for those who are coming to follow Christ…Amen
❤❤❤❤
God Bless You Lilly. ❤❤❤. We praise the Lord with all your spiritual songs!
💞💕💝 kebrun Geta Eyesus Yewsed.
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌
You are the best. Remind me back to high school memories. Still listening.
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ሊሊየ በመዝሙርሽ ቡዙ ተባርኪ ኣለው
በልጅነቴ የምዘምረው የነበርኩት መዝሙር ተባረኪ ሊሊየ❤❤❤❤❤❤❤❤
Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele 👏 ♥️
ብዙ ሴቶች አውቃለሁ
ብዙ ወዳጆች አሉኝ አንድም ያስደነቀኝ የለም
ግን አንቺ ከኢየሱስ ቀጥሎ በጣም
ያስደነቅሽኝ ምርጥ ዘማሪት ለዘላለም 🥰🥰🥰 ይጨምርልሽ❤❤❤ አይወሰድብሽ....!!!!!!!!!!!!!!!
ሊሊዬ በጣም በጣም ጌታ ይባርክሽ በረከትሽ እኮ እንደ አብርሃም በረከት ነው በአንቺ በኩል የአንችን በረከት በዝማሬሽ ከደረሰኝ መካከል አንዱ ነኝና በብዙ መባረክሽን የምወድደው የማያረጀውን ፀጋ መካፈልን ስለማልጠግብ ነው አሁንም ፀጋው በዝቶልሽ ለበረከት ሁኚልን ።
Woooow
Lilishoye❤️❤️❤️
ጌታ ይባርክሽ ሊሊ አብዝቶ በሌላም መዝሙር እንደገና ጌታ ይታይ ይሰማ
The Lord is pless you lily pless you
አዎ እንደ እና እና ደህና ወደ
Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy
ዘመንሽ ይባረክ ሊሊዬ
ምን እላለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ልኝ እላለው ከመጀመሪያ መዝሙርሽ ጀምሮ ሰምቼአለው ተባርኬበታለው አሁንም ፀጋው ያብዛልሽ አሜን!!
My favorite album❤❤❤❤
የተባረክሽ እህት ጌታዬ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰🥰
Wow! Timeless songs, I'm always blessed by your songs. God bless you, Lilly.
ብርክክክ በይልን እግዚአብሔር ዘመንሽን ያብዛው
በጣም ነው የምወድሽ ምን አይነት አፈጣጠር ነው ያንቺ
ስጦታችን ነሽ አምላኬ ዕድሜ ይጨምርልቀሽ
ሊሊ❤❤❤❤
GOD is Omega and alpha 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌸🌸
God bless you in every area of your life
Hawassa Universiry......Remembere....🎹🐵😇
🍁ሊሊ ተባረኪ 🍁
አሜን 🌺🌺🌺🌺🌹🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿
Kibir esetihalew🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
Abegaz music really makes me ...wow
Blessed lilyee🥰🥰🥰❤❤
tawoddaajuu ye liiliyee mezmur tabaaraki zarishi yibaaraki
amen amen
Amenn
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwww lord jesus God Bless you more liliye
God bless you ya egzaber sat
Lilliye stay blessed🥰
It's so nice 🙂👍🙂👍
Liliye tebareki
Yehen mezmur semito yemayeberki yelmi tebarki
WOW!!!
Good song God pless you lily
Amennnnnn amennnnn🙏🙏🙏🙏❤❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤😂😂🎉😂🎉😂😢😊❤😮🎉😅😂🎉
Lilye geta eyesus ybarikish ammmmmmmmen
Geta yibarikishu tabarikehalahu ba mazmurishi
Ameeeeen Ameeeeeeeeen
አሜንንንን
❤❤❤🙏🙏🙏elllllllll asey temsgen
Glory to God im Blessed with this Songs !!
ተባርከሽ ቅሪ
Lili please remix ur first Album if it’s possible …Glory to God
ተባረክልኝ ልልዬ
ተባረኩ፣ Dagi 2006 ቪሲዲውስ ?
የኔ ጌታ ወድሃለሁ
1998 ዓ.ም / 2006
❤❤❤❤❤
ከተማ ዠ
ዠቨ፣፣፣፣፤፤
Geta yibarek sianchi
🤗🤗
😇😇😇😇😇😇
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Des yemil musmur new
ዘመን የማይሽረው መዝሙር ተባረኪ ሊሊ
betam des yemil
qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1111111111111111a1qqa1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq11111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
Btw Real Christian should not use this prayer 🙏🏼 this prayer is for idol worshipers and yoga practitioner and we all know yoga isn’t only exercise but also spiritual practice. It’s better to use 👉🏼🤲🏽 or 👉🏼🙌🏽.