Dawit Tsige - Demama (Lyrics) | Ethiopian Music
Vložit
- čas přidán 2. 02. 2024
- Dawit Tsige - Demama (Lyrics) | Ethiopian Music
❤ Be a family of 7clouds ET: / 7cloudset
🔔 Turn on Notifications to stay updated with new uploads!
👑 Subscirbe to Dawit Tsige: / @dawittsige
👉 Follow Dawit Tsige: / dawittsigeofficial
/ dawittsige
🎵 Watch "ድማማ" Official Music Video: • Dawit Tsige - Demama l...
🎧 Stream የዘመን ቃናዎች ፩: open.spotify.com/album/3vyweR...
.........
🎤 Lyrics Dawit Tsige - Demama
አሁንም አሁንም አሀ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሀ
አበባዬ ነሽ ዎይ አበባዬ ነሽ
(አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ
አበባዬ ነሽ ሆ አበባዬ ነሽ)
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም አሀ እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሀ
አበባዬ ነሽ ዎይ አበባዬ ነሽ
(አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ
አበባዬ ነሽ ሆ አበባዬ ነሽ)
ከፊቴ አትጠፊብኝ አሀ ወጥተሽ ከእፍኜ
ሳይሽ በመዓዛሽ አይኖቼን ጨፍኜ
ደህና ዋል ብለሺኝ ሄደሽ በማለዳ
ጠረንሽ ይቀራል የኔ ፅጌሬዳ
አሁንም አሁንም አሀ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም አሀ እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሀ
አበባዬ ነሽ ዎይ አበባዬ ነሽ
(አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ
አበባዬ ነሽ ሆ አበባዬ ነሽ)
ሲነጋ ስበሺኝ እንደ ናርዶስ ሽቶ
የለሊቷ ንግስት ያደርግሻል መሽቶ
አልማዝ መሳይ አይንሽ ቀለሙ አረንጓዴ
እንዳይወጣ አረገው ፍቅርሽን ከሆዴ
አሁንም አሁንም አሀ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሀ
አበባዬ ነሽ ዎይ አበባዬ ነሽ
ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ
(ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ)
ድማማ ሽው እልም በኣራዳ የኔ ፅጌሬዳ
(ድማማ ሽው እልም በኣራዳ የኔ ፅጌሬዳ)
ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅ
ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅ
የስንቱን ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅ
የስንቱን ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅ
አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ
አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ
መሆኑን አወቅኩት መራቅሽ እዳዬ
መሆኑን አወቅኩት ትዝታሽ እዳዬ
ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ
(ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ)
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ
(ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ)
ድማማ ሽው እልም በኣራዳ የኔ ፅጌሬዳ
(ድማማ ሽው እልም በኣራዳ የኔ ፅጌሬዳ)
የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ
የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ
በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ
በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ
አንዳቹ ባንዳቹ ድመቁ ብሎን
አንዳቹ ባንዳቹ እመሩ ብሎን
ባዝና አበባ አርጎን አኖረን ሳሎን
ባዝና አበባ አርጎን አኖረን ሳሎን
ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ
(ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ)
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
All rights belong to @DawitTsige ©️
#DawitTsige #Demama #EthiopianMusic #የዘመንቃናዎች፩ #EthiopianMusicLyrics - Hudba
Turn on Notifications to stay updated with new uploads! 🔔
ዳዊት እነዚህን ዘመን አይሽሬ ኢትዮጵያዊ ቃናዎች በማንሰራራት እና ልዩ የሙዚቃ ቅርሶቻችንን አሁን ላለው ትውልድ ስላቀረብክልን ተባረክ። አዳዲስ አርቲስቶች ተመሳሳይ አስደናቂ ጉዞ እንዲያደርጉ መንገድ ለመክፈት ያደረጋችሁት ጥረት በእውነት የሚመሰገን ነው። 👏
ውይ ዴቭ ምን ጉድ ነህ ግን ሌላ ሙዚቃ እንዳልሰማ የምታደርገኝ ነገር❤❤❤❤
ምን ማለት ይቻላል ዳዊት ተባረክ ሁሉም መልካም ይሁንልህ
ዳዋዬ ቀጥልበት i love you❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
His voice is so pretty that it almost feels like he's singing it to me 😩
ዳዊት ጽጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:52
I can't explain beyond my word ❤❤❤❤❤
Ewunat lamanagar zafan madamat or minm semat saysatagni batam koyechalaw kalanibat enda Hagar ya selam yafiker yamawadad yamachachale yanuro wudinat yeha Hulu tachamamro enen bicha sayhoni abzagnawu bidibert wusxi endala yesamagnale enda enaw Naga yatashala qeni yematale eyalin gin zare dawit tsiga tasfa chirobignale baewunat kaleba naw yasdasatagne hasaban hulu endrasaw selaragagne kaleba amasaginalaw davvvv 1000 amat nurelegni ❤❤❤❤❤❤❤❤ qalat yalagnim ❤❤❤❤❤
Dev berta ❤❤❤❤❤❤❤❤ good gob dawit thige🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤑🤑🤑🤙👋🖖🖐🤚✋
Good job dawit my mom loves this song more than me😀😀😀😀😀❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yene mercha wow gerami welahii yelyal❤❤❤❤❤❤
dawitye endew mn largeh yene mert...!!💖💖💖💖💖💖💖💖💞.....
ዳዊት በጣም ቆንጆ ቆንጆ ዜማዎች ኣሉህ ።
Wow❤❤
this is the best music ever 😮😮😮❤❤❤
He is taking me back to where music started in Ethiopia
special
Wow amazing Ilike you
dawit tsige❤❤❤❤❤❤
Wow
በዚሁቀጥለል
Adenga❤❤❤❤❤❤❤ Dev
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤woooooow
Thank you for Lyrics ❤
Wow Yamral ❤
ተባረክ
Beautiful ❤
Best of best
❤❤❤❤😊😊
❤❤❤❤ Good Job
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤በጣም አሪፍ ነው
Betam kemlew belay mry new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ WOW!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዎንልክነህ
stan bae labiw
❤❤❤❤❤❤😢
woow
Betam yamral 👌🔥 Subscribed!
Amazing stuff!
Erdev selamenagebhatende
Wow