Ethiopia Sheger FM - Sheger Shelf - Yegena Fabula (የገና ፋቡላ) By Bewketu Seyoum - የፊልተር አኮቴት
Vložit
- čas přidán 9. 01. 2020
- Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM
Ethiopia Sheger FM - Sheger Shelf - Yegena Fabula (የገና ፋቡላ) By Bewketu Seyoum - የፊልተር አኮቴት - በአበበ ባልቻ
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en - Zábava
ማለፊያ
Bewketu siyoum♡♡🤎😄
Bewketu is amazing 👏👏....
በውቄ የዘመናች ድንቅ ጸሀፊ እና ተራኪ!!!!
እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።
i know Im randomly asking but does someone know of a method to get back into an instagram account..?
I somehow forgot my account password. I would appreciate any assistance you can offer me
He is wonderful
አቤ አሪፍ ተራኪ ነህ
❤🤴
ምነው ጠፋህ በደህና ?? እባክህ ከሰበር ዜና አድነን
አበበ አቀራረብህ ነብስ ነው
You’re # 1 !!!!!!!!!!!!!!!
Weye swdwe yhnne
Ttchlalhe bwekya
@@suzibest9956 Betame
@@suzibest9956 betame jegena nw
malefia new jal 😀😀
ከፈላስፋው በወቄ ፡- አንድ ፍጡር በዚህች አለም ሲኖር በተቻለው አቅም ሁሉ መከራን ለማስወገድ መታገል አለበት፤ ይህንን ማድረግ ካልቻለ ደግሞ መከራን ለማዘግየት መጣር አለበት፤ ይህንን ማድረግ ካልቻለ ደግሞ መከራ እስኪመጣ ድረስ መደሰት መቻል አለበት፡፡
ያን ማድረግ ካልቻለ ደግሞ በጊዜ ለመሞት መጸለይ አለበት....
በመከራ ግዜም መደሰት ይቻላል ያዉም እውነተኛ ደስታ።
...ዛሬ ሕያው ብሆንም ነገ ዱለት ነኝ..ክክክክ
ይልመድብህ አቶ አበበ ባልቻ:: በይበልጥ የውደድኩት ስውር መልክቶችህን ቀለል አርጋቸውና ተመለስ:: ለዘመኑ ወጣትም እንዲደርስ::
ለሸዋዋ አዳማ ቁሊቲ ፊልቴር ጠማቂዋና : ለደንበጫ ጎጃም ፊልቴር ጠማቂዎች የባህል ትስስር መንስኤ መርምሩ ከብፅ ጀምሮ ያልከውን ጥሩ ምልከታ ነው::
የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ሳይኖር ጣላ የጤና ጥበቃ ሚንስተር ነበር።😂😂😂
👍👌👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️ 🙏
ኢትዮዽያዊን ከማምለጥ ምድርን ማምለጥ ይቀላል 😃😃😃
በውቄ ትችላለህ ጥበብ ካለ ስስት ነው የተሰጠህ ከላይ