Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - ዘጠኝ የውጪ ጀነራሎች ወደመቀሌ፣ ጌታቸው ረዳ በአዲስ ክስ ተመለሰ፣ የደህንነት መ/ቤት ሃላፊዎች ተከሰሱ፣ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ውሎ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 174

  • @cnne5932
    @cnne5932 Před rokem +2

    አማራ ንቃ አንድ ሁን ትግሬን ተመልከቱ እራሳቸውን አስከብረዋል ለዛውም 10 ሚልየን የሚሆን ህዝብ ጀግና ናቸው

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před rokem +8

    መንግሥት ሆይ የዛምቢያውን ግድያ ተወውና የወለጋ በሞት አፋፍ ላይ ያሉትን አድን
    ያልበላንንን አታሳክኩን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +5

    ይሄ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር👇💚❤️💛👇
    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሜ
    በህብረት ሰባዊነት አብቤ ለምልሚ
    ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ
    ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ... ወዘተ
    👊👊👊💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 Před rokem +8

    ረበና ሚሥኪኑን የአማራ ህዝብ ታደገዉ ያረብ

  • @user-bu6sf5en5z
    @user-bu6sf5en5z Před rokem +19

    ፍትህ ለንጡሀን በወለጋ ለሚጨፈጨፉት 😭😭😭😭😭😭

  • @user-px4zd7ey8c
    @user-px4zd7ey8c Před rokem +3

    ዎይ ኢትዮጵያ ሰለምሽ ነፋቅን ከሰለም ከታለየዬን አማታትን አሰቆጣር ።

  • @marthahabte719
    @marthahabte719 Před rokem +5

    ፈጣሪ ሆይ አንደሀጢያታችን ሳይሆን አንደቸረነትህ ይቅረ በለን

  • @abdusied2604
    @abdusied2604 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሆይ ምነዉ በቃችሁ ብትለን ፈተናችን በዛ እሰኪ አንተ ታዉቃለህ ሰለ ሁሉ ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @nigatudaselagn1373
    @nigatudaselagn1373 Před rokem +2

    ህዝቡን የሚያባሉ ግለሰቦች አይሞቱም ለህዝብ የሚጠቅሙ ለህዝብ የሚኖሩ ሰዎች እሮሮች በየቀኑ ይሞታል አይይ ጊዜ🙏 አንድነት ናፍቆኛል 🇪🇹👏

  • @mseremhelen9729
    @mseremhelen9729 Před rokem +1

    ድምፅህ፡በጣም፣ያምራል፣ፈታ፣ድሌ

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před rokem +1

    ደግአርገዋን እኳን አገቶቸው አማራ ሲነግሩትአይሰማም ለምንይሂዳሉ በአማራክልል ባለው ትምርትቤት አያማሩምደ የዛሬ ሶስትአመት አስራሰባት 17 የአማራተማሪ እደተበሉ አያውቁምደ እነዛተበልተው አሁንዲጋሚ ለምንእበላሉ በአማራክልል ትምርትቤት ይማሩ አንማርምካሉ ይበሉ ደግአርገዋን አማራ ሰውእደለለነ አያውቁምደ ወለጋ የሚገደለውን አማራ አይሰሙምደ አማራወች እዲንሞት ተፈርዶብናን

  • @lijadislijadislijadislijad8582

    ለማን አቤት ይባላል ህግ የለለበት አገር።ፍትህ ለኢትዬጵያ ህዝብ

    • @user-pp4kr4wt3r
      @user-pp4kr4wt3r Před rokem +1

      ፍትህ በክንድቸው ነው የአማራ ህዝብ ገና እንደተኛነው የባለፉት ተማሪዎች እንቆቅልሽ ሳይፍታ ተደገመ መንግስት የለም ያው ሱማሌ ላንድ ነው የሆነችው አልሸባብ ያለባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት በቃ በለን ፍጣሪ ሆይ ይቅር በለን 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Před rokem +21

    አላህ ሆይ ከአርሽ በላይ የሆንከው ጌታ ስለ ንፁሀን ደም ፍትህ ከአንተ እንጠብቃለ ያረብ ምን እየተካሔደ ነው ያለው ፍትህ ለወገን

    • @Merhaba-xj3sn
      @Merhaba-xj3sn Před rokem

      pp

    • @senai974
      @senai974 Před rokem +1

      😾😾አርሸ ምንድነው

    • @user-bt3bh4nl2p
      @user-bt3bh4nl2p Před rokem

      @@senai974 እሽ ሙስሊም ሆኖ የማያቀው የለም ካለውቅሽውም እነግርሻለሁ ሌላ እምነት ተከታይ ከሆንሽ ግን አይመለከትሽም ስለእምነት ስለሆነ አመስግናለሁ

    • @abu10012
      @abu10012 Před rokem +1

      መርዝ የሆነውን የዉሀብያ እምነትን እዚህም መጥተሽ አትንዢ። አላህ በቦታ የሚገለፅ ፈጣሪ አይደለም። ኢስቲዋዕን በተመለከተ አላህ ስልጣኑ ከአርሽም በላይ ነው ማለት እንጂ በአካል አርሽ ላይ ነው ማለት በፍፁም አይደለም።
      አላህ (ሱወ) ፍጡር አይደለምና በቦታም ሆነ በጊዜ ከመወሰን የጠራ ነው።
      ፍትህ ላልሽው ግን ለሁሉም ይድረስ!

    • @user-bt3bh4nl2p
      @user-bt3bh4nl2p Před rokem

      الحمدلله الحمدالله الحمدالله الكلحل

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Před rokem +12

    ፍትህለወገኖቻችን ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለወለጋአማራወች ፍትህለአማራልጆች

  • @user-gl7rs4kp1w
    @user-gl7rs4kp1w Před rokem +7

    አይ አዳነች አበቤ ቁማር እየቆመረችብን ነው
    አዲስ አበባን ከላይ አዳነች ከውስጥ ሽመልስ እያስተዳደሯት ነው አይ ግዜ ፈጣሪ ይፍረድባቹ 🙏🙏

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +1

    ፍትህህህህ ለወለጋ ንፁሃን ኣማሮች

  • @hadera7645
    @hadera7645 Před rokem +2

    በኢትዮጵያ ባድራ እረብሻ ለማስነሳት እድሜዉን ሊያስረዝሙ ነዉ ባለ ስልጣኑ ምድረ ሆዳም ከመቼ ወድህ ነዉ የኦሮሜ መዝሙርና ባድራ የሚሰቀለዉ የህ የአብይ እጂ አለበት ያለ ምን ጥርጥር አዉ አንዘምርም አማራ አማራነዉ ኢትዮጵያ ያለ አማራ የለችም 💚💛❤️

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před rokem +3

    ሰላም ፈታ ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 Před rokem +4

    እኔ እኮ የሚገርመኝ መንግስት በሌለበት አገር ልጂ ትምህርት ቤት መላክ

    • @fantayeawash6701
      @fantayeawash6701 Před rokem

      But if they don't go they will get starved ... you see how politics work?

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +11

    አዲስ አበባ ላይ ፊንፊኔ ክኛ አይሰራም ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል🇪🇹👊 ዘረኝነት ይከስማል ⁉️⁉️⁉️

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před rokem

      አንሰማቸውም ጋላ ክልሉን ይፈልግ እዛው ሸገር አገራችንን ለቀቅ ያርጉልን

    • @tttyyyy2845
      @tttyyyy2845 Před rokem

      T,m

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před rokem +5

    እኔ የምለው ? ፖለቲከኞች ሰው ካልተፈናቀለ ካልሞተ እንቅልፍ አይወስዳቸውም ??????????
    መዝሙርና ባንዲራ የሚያጣለው በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ ያለ አገር የለም ።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před rokem +4

    #የኢትዮጵያ ው/ጉ/ሚ ከልብ አሳቀኝ በዛምቢያ 27 ኢትዮጵያዊያን ሞተው በመገኘታቼው የሚያጣራ ቡድን ልልክ ነው አለን ድንቄም ፣ በኦሮሚያ ምድር በወለጋ ፣ በምዕራብና ምስራቅ ሸዋ በየእለቱ ንጹሃን አማራዎች በማንነታቼው ዘር ማጥፋት ሲፈጸምባቼው ምንም ያላለ አገር አቋርጦ ዛምቢያ እሄዳለሁ ሲል ስላቅ ነው ።

  • @Geremw
    @Geremw Před rokem +3

    Selam le agerachen ethiopian

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 Před rokem

    ለመጣብን የአፓርታይድ ስርአት ለመከላከል ከህዋት ጋር መሰለፍ አማራጭ እየመሰለ መጣ

  • @mamushebrhanemeskel6143
    @mamushebrhanemeskel6143 Před rokem +1

    ትክክል የወለጋዉን ማን ያጣራዉ

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 Před rokem +1

    መንግሥት ሆይ ወዴት አለህ?????

  • @yaredobuna110
    @yaredobuna110 Před rokem

    እኛ ሰፈርም ኮተቤ ወንድራድ ትምህርት ቤት አሰቅሉም በሚል የተወሰነ እረብሻ ነበር ያው እደመደው አፋኙ መንግስታችን አፍነን

  • @amontube
    @amontube Před rokem

    ፍትህ ከላይኛው አምላክ ነው ከዚህ በዋላ የምናገኘው እንጂ ሀገር ታምሣለች የተማሩ ደንቆሮዎች እያመሡን ነው አረ መለስ ሆይ አንተው ግደለን

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 Před rokem +6

    አለም ከንቱ ናት

  • @rhyammohamad7966
    @rhyammohamad7966 Před rokem +1

    ፍትህህህህህለወለጋ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Před rokem +3

    አትረፊ ያላት ምስኪን ሀገር🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
    ዙሪያዋ ሲፈስ የከረመው ደም አዲስአበባ ሊጀምር ነው?!
    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ይቺን ምስኪን ሀገር በቃሽ በላት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem +1

    Feth yale beldal lememotut netsuan 🤲💒🤲😭😭😭😭

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Před rokem +2

    አረ ምን ጉድ አገር ላይ ነው ያለነው?

  • @papiloli1108
    @papiloli1108 Před rokem

    ለሀገራችን በህብረት መቆም ነው ሚያዋጣን እንጂ በህብረት መጮህ አይደለም።

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 Před rokem

    ፈጣሪ ብቻ ይታደገን እንጅ የኢትዮጵያ የመበታተን ስጋት ጉዳይ እንኳን በቋፍ ላይ ያለ ይመስለኛል::ተስፋ የጣልንበትም ለውጥ በፅንፈኞች ሴራ ተቀልብሷል::

  • @belget2594
    @belget2594 Před rokem +2

    Stop Genocide against Amhara people!

  • @dj97610
    @dj97610 Před rokem +4

    Why Amhara fight against TPLF? Why other Ethiopians fight against WOYANE? I left my country because of woyane but the most worst time is coming in ETHIOPIA. OPDO and OLF are CANCER for Ethiopia. How can i back to my country?

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 Před rokem

    አገራችን እሚሞቱን አላጣራም እንኳን ሌላ አገር ኮተት ሁላ

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 Před rokem +1

    ኢትዮጲያም ሆነች አአ ብዙ ዳቦ እንጂ ብዙ ባነዲራና መዝሙር አያስፈልጋትም፡፡
    ሁሉም በአፍ መፍቻ ቋንቋው አንድ ሀገራዊ መዝሙር ቢዘመር አንድ ሀገራዊ ስሜትን ያዳብራል።
    የችግሩ መነሻ ሸኔም ሆነ ፋኖ አይደሉም፡፡ ባይሆን ህገመንግስቱ ቢከለስ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před rokem

    አዲሰ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስለሆነች ለምን ሁሉም ክልልሎች ባንዲራ አይሰቅሉም በትምህርት ቤት ሳይቀር ወይም የሁሉንም ክልልሎች ባንዲራ ባንድ ላየ ሰፍቶ መስቀል ከተማዋ የጋራ ነው

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před rokem

    እነዚህ ሰወች መውረድ አለባቸው በቃ መምራት አይችሉም።

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před rokem +1

    አስላምውአለይኩም።ውይጉድ

  • @netsereabmengifteab741

    የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጋው ሲገደል ለምን ዝምታን መረጠ ?

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před rokem

    አዲሰ አቤቤ በፌት ሲነገረዉ ተኘቶ አሁን ይጮሀል

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 Před rokem

    ወንድ ቢጠፋ ህፃናቶቹ ተነሱ

  • @tarikisolomon7662
    @tarikisolomon7662 Před rokem

    እዘው ሀገረችን ውስጥ የምየልቆወን ህዝብ ለምን አየጠረም

  • @tibebegizaw461
    @tibebegizaw461 Před rokem

    ወያኖች ይኽን አጋጣሚ ተጠቅመው ካልተላወሱ፤ በእርግጥም ደደቦች ናቸው።

    • @tibebegizaw461
      @tibebegizaw461 Před rokem

      ኢትዮጵያ አሁን በሚሰማው መሠረት፤ ትርምስ ላይ ናት።

    • @MiKi-sb2pu
      @MiKi-sb2pu Před rokem

      Leman blow new mimelesu ere eza rasachu Chalu Gena endezi 27 amet abiy ygzachu weyna siyamrachu ykeral

  • @tilahunabuye3123
    @tilahunabuye3123 Před rokem

    I got so much pain in my heart bcz i lost my lovely brother's in all of Africa countries 😭😭

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem

    🔊🔊🔊🔊🔊🔔🔔🔔🔔👂👂👂መላው ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ነግ በኔ ብለው ሥለታገዲትም ተማሪዎች ጥያቄ ለመንግሥት ማቅረብ አለባቸው አሊያም ተቃውሟቸውን በሰልፍ ወጥተው ማሣየት አለባቸው።አለበለዚያ በሌሎች ዩነሸርሲቲም ያሉ ተማሪዎች ዋሥትና የላቸውም።😭😭😭😭

  • @mehammedseidmehammed1615

    ከቲባዋ ተናግሯል እገላለሁ ብለዋል

  • @tukeliban7731
    @tukeliban7731 Před rokem

    ምን ዓይነቱ ሚዲያ ነው ??????????

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Před rokem

    ህወሃት ኡንኳን 27 አመት ቀጥቅጦ። ሲገዛ። ትግርኛ ታማሩ። አላለም። እነዚ ደንቆሮዎች። ግን። ገና በ4አመት ሁል ነገር ካልተቀየረ። ይላሉ

  • @fissehabelachew5330
    @fissehabelachew5330 Před rokem

    Where to go and what to say,the Almighty God have His own time,and this time should be respected, because it is his time and think, think, think.....

  • @weynishetjesus4953
    @weynishetjesus4953 Před rokem

    TPLF please stop complaining about Eritrean people.. Eritrean president never ever remember you he doing his job he always hero God bless Eritrean president live for ever our president.

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 Před rokem

    ለምን ወደ ኦሮሚያ ተማሪ ልጆቸውን ይልካል ከላኩ በሓላ ማልቀስ ምንድነው ነው??

  • @mussiesolomon4677
    @mussiesolomon4677 Před rokem +1

    Enante sewoch sile Eritrea yaltebale neger eyametachih atzeberarku, sewu yitazebachuhal

    • @MiKi-sb2pu
      @MiKi-sb2pu Před rokem

      Manew new mitazebachew Ethiopiawin nachu atafrum ende sle tgray new mekeraker migebachu sle Eritrea mashkabet gn bedemachu new meselegn

  • @user-zm8sf4rw9v
    @user-zm8sf4rw9v Před rokem

    ጉረኛ የአገር ውስጥ ሬሳ ሳይለቅም ጉዞ ወደውጭ

  • @amdemichalkifle13
    @amdemichalkifle13 Před rokem

    የብሄር ፖለቲካ ከህዉሐት መማር አለባቸዉ የኦሮሚያ ባለስልጣናት ኢትጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት

  • @robelgebremaryan215
    @robelgebremaryan215 Před rokem +1

    Ena aywetu new mitel ahya 😅

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před rokem

    መጀመሪያ በኦሮምያ የሚጨፈጨፈውን ያጣራ የውጮቹ ቢገሉንም አይደንቅም ሀገራቸው ሂደንባቸው ነው በሀገሩ በወገኑ የሚታረደውስ አያምም ??

  • @solomonlegesse2572
    @solomonlegesse2572 Před rokem

    በቀን ከ70 ሰው በላይ ዐይናቸው ስር እየረገፈ ምንም
    ያላሉት የዶላር አበል ስላሌው ነው?

  • @allofenada7932
    @allofenada7932 Před rokem

    አስመሳይ ዘረኞችንና አስጨፍጫፊዎችን ጌታ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!! እውነትም ትፋረዳቸዋለች!!

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem

    የአድስ አበባ ህዝብ አምርረህ ታገል

  • @mmm-ee1ox
    @mmm-ee1ox Před rokem

    የአማራ ህዝብ የማንም መጫዎቻ ሆነ ሲፈልጉ ይገሉታል ሲፈልጉ ያግቱታል ወትሮም ያልተደራጅ ህዝብ የማንም መለማመጃ ነው እሚሆነው

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před rokem

    የአዲስ አበባ ህዝብ ተነስ:: ነገ በአዲስ አበባ ውስጥ ስውን ዘቅዝቀው መስቀል እስከሚጀምሩ አትጠብቅ:: ቄሮ ጆዋር ሞሀመድ Ethiopia out of oromia ብሎ ነግሮሃል:: ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ ኦሮሞ ከሚባለው ክልል ይውጣ : ይገደል ማለቱ ነው:: ሌላ ትርጉም የለውም

  • @artandcraft4
    @artandcraft4 Před rokem

    ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ የአማራ ልጆች መታረጃ ቄራ መሆኑ እየታወቀ ወላጅ እንዴት አንጀቱ ችሎ ላካቸው ካለፈው የልጆች መታገት ባለመማራችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @zakarias187
    @zakarias187 Před rokem

    ተማሪዎች ውድ ክልሉ ሄዶ መማርንው በቃ ኦሮምያ ክልል ያለው አማራ ውድ አማራ አማራ ክልል ያለው ኦሮሞ ውድ ኦሮምያ አለቄ 🙌

  • @newidea5375
    @newidea5375 Před rokem

    Down down abiy .down adanech

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 Před rokem

    Kefetaoch mereja ayameltim! Yethiopiawian dem Mefeses yekum!

  • @user-ff7tu2ns8b
    @user-ff7tu2ns8b Před rokem

    አይወረዳመንግስትህዝቡንጨርሶስበቅመቀልይላል

  • @atzion9230
    @atzion9230 Před rokem

    አንድም የኤርትራ ዲያስፓራ ብልጽግናን ተቃውሞ ሰልፍ የወጣ የለም ኦነግን ሲደግፉ የነበረ ስለሆነ ነው ለጁንታው ብቻ ነው የወጡት ያሳዝናል

  • @addisugebremariam7175

    ቀኑ ባለፈው እሮብ ነው ከአዲስ አበባ ወደ ደቢዶሎ ዩኒበርስቲ ስሄድ ነው ለቀምትን አልፎ ተማሪውን አስውርደው ፱ አማራዎችን ውስደው ሄደዋል ውንዶሜ እውብሮ ነበረ ግን እሱ ከደቡብ ስለሆነ ተርፎዋል
    መኪናውን አቃፕለዋል
    Oda bus

  • @jirrttuujiirraa4729
    @jirrttuujiirraa4729 Před rokem +1

    ቆምጨዎች እና አህያ መረገጥ አለባቸው ክብር አይወዱም።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem

    አሳጋቾቹ ያው የህውሃትን አላማ ያላቸው ትግሬዎች ናቸው የአማራ ህዝቦች የሚገርሙኝ ደግሞ እርባቸው ነው የመጡት ብለው በሚሊየን የሚቆጠሩትን ይመግባሉ ሌላው አዳነች ፋኖ ትላለች ፋኖ ባይኖር እማ እስካሁን ስልጣን ላይ አይቆዩም ነበር እሳና መሰለቻ

  • @tekestean
    @tekestean Před rokem

    አየ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ምንም በማያውቁ ህጻናት ጽንፈኝነት ጥላቻ ክፋት ተንኮል ያስተምራሉ መንግስት እርምጃ ምውሰድ አለበት

  • @netsereabmengifteab741

    ቆይ የአማራና የኦሮሞ ግድያዎች የሚያበቁት መቼ ነው ?
    አራት ኪሎ የመሸገውን የሚያገዳድለው ዘንዶ ዝም የሚባለው እስከመቼ ነው ?

  • @abualu8425
    @abualu8425 Před rokem +3

    ጋላ ዱላ እንጂ ነፃነት አይወድም በለዉ አታለቃቅስብን አዳሜ

  • @aberashayele962
    @aberashayele962 Před rokem

    ምን አለ ትምህርቱ ቢቀር እዚያ ያለ ሕዝብ እየታረደ እያያችሁ

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Před rokem

    Sick and tired of Tigris and Gallas

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 Před rokem

    ቅማላም ገታቸዉ ተድሮስ ሰዉ አንቆጥሮዉን ኤርትራዉያን እካካምች ማን ሰዉ ቆጥሮኖ የኤርትራ ሰም የሚያነሱ የቅማላም መሬት ኤርትራ ተለምኖ ትግራይ አይገባም ምን አላቸዉ ደረቅ መሬታቸዉ ለማየት የሚያስጠላ መሬት ማነና ኤርትራዉ ትግራይ ማየት አንፈልግም ምን አላቸዉ ለዘልአለም የትግራይ ድንበር በዘጋ ኤርትራዉያን 100 ፔርሰንት አንፈልጋለን ቅማላምች ዝም ብሎ ይጩሁ ቅማላም ለማኖች

  • @shaggar2023
    @shaggar2023 Před rokem

    ሣባ የኩሽ ልጅ ነው።አምሐራና ትግራይ የቋንቋ መደቡ ቢሆን እንጂ ኩሻዊያን ናቸው። የሣባ ፊደል አሁን ያለው አቅም ከ33% አልዘለለም። ለትግርኛም ሆነ ለአማርኛ እንዲሁም ለግዕዝም አመቺ አይደለም። ለዚህ መፍትሔ ይሆን ዘንድ እኔ ላለፉት 30 ዓመታት ችግሩን በማጥናት መፍትሔ አዘጋጅቻለሁ።

  • @keberewosenTesfaye
    @keberewosenTesfaye Před rokem +1

    አማራ አማራ ኦሮሚያ አትበል ኢትዮጵያ ካልክ እንሰማሀለን አንዱን ለይተ አንዱን ካነሰክ አያስኬድም

  • @hrggum1184
    @hrggum1184 Před rokem

    You have no pain for Tigray people suffering it appears u are more inclined and sympathetic to isayas .

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +1

    እኔ እማይገባኝ ነገር የአማራ ህዝብ ደቆሮ ነውዴ ኦረሚያና ትግራይ ልጆቻችሁን ለምድነው ልጆቻቸውን ኢቨርስቲ እምትልኩት ሳይማሩ ቢኖሩላችሁ ይሻላል ለወላጅ

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před rokem

    Woyanes leave Eritrea alone. Game over woyanes. Help ur people in tigray instead u hurt those people urselves not Eritrea. Leave this argument to Ethiopia, Eritrea will answer all these questions to Ethiopia not to bogabond tplfs. God bless 🇪🇷 and 🇪🇹.

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl Před rokem

    የኢትዮጵያ መንግስት በዛንቢያ ለሞቱት ግድ ብሎት አጣሪ ሊልክ ነዉ በወለጋ በሸኔ ታጣቂዎች ለተገደሉት ለሚገደሉት ለተከበቡት በህይወት ላሉትስ ንፁሐን የአማራ ተወላጆች እንዴትስ ዝምታን ወደደ

  • @sdfghsdfgh302
    @sdfghsdfgh302 Před rokem

    በነታ ዛራኝነት አይምርሙ አመራ አመራ አይደቢሙ

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 Před rokem

    መጀመሪያ አገር ዉስጥ የሞቱትን አስክሬን ያጣራ ፈሳም በለዉ

  • @ayeleakalukidanie8590

    እውነት አማራ መሪ ወይም ተቆርቁሪ ከጥቃት ከግድያ የሚከላከልለት መንግስት የለውም ለምንስ መንግስት አማራን ጨከነበት መጨረሻውስ ምንድነው? ብቻ ሁሉም በቆፈረው ጉድጉድ ይገባል የዘራውንም ያጭዳል።አማራ ያልቃል ብለው ከሆነ በጭራሽ አባይን በጭልፋ ነው መቸም አንጠፋም

  • @samikalayu2697
    @samikalayu2697 Před rokem +1

    jezboch yetigray hizb gf ena bedel mnkm aydel ye eritrea tebeka honachihu gd yelem. ye amara hizb be enante sigbgbnet eyaleke new enante were bicha kotet koshasha.

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 Před rokem

    Leave alone Eritrea and disarming the terrorist junta must be unconditional

  • @dawit7956
    @dawit7956 Před rokem

    TPLF is not ready for peace. Unfortunately, the Ethiopian government is falling into the TPLF’s trap. Ethiopia will never have peace as long as TPLF exists. Accusations against Eritrea will continue and the peace agreement will not implemented and succeed.

  • @andiesteweldeberhan1299
    @andiesteweldeberhan1299 Před rokem +1

    የዋሾች ቡድን (ጁንታ) ስለ ኤርትራ የሚነዛው የሃሰት ወሬ ከንቱ ነው አይሰራም።

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 Před rokem

    Addis Ababa zereghente ayeseram erse berse metebabre aleben Addis Ababa er er er er neka belu wedate eytekde new

  • @NaturalSavvy
    @NaturalSavvy Před rokem

    የሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ዛሬ ያወጣውን መግለጫ ባለሥልጣኖቻችን ልብ ሊሉት ይገባል። ነገር ግን የዘረኞች ጆሮም ጭንቅላትም የላቸውም። እንደ ወያኔ ሕዝብ አሽቀንጥሮ ሲጥላቸው ብቻ ነው የሚገባቸው።

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f Před rokem

    ለጋላ መድሀኒቱ ህውዋት ነበር አቢይ አቢይ ያልክ ሁላ ጉድ መጣብህ ህዋት ክፉ ቢሆንም በሱ ጊዜ ይህን ጉድ አላየንም አልሰማንም

  • @habtamadem4682
    @habtamadem4682 Před rokem

    ንግድ ሚኒስትር ሁሌም ዳተኛና ሲበዛ ዝፉዝፉ መሰሪያ ቤት ነው ቻይናን እንደኢትዮጵያ ህዝብ በቀጠሮ እሰቃያለሁ ብሎ ወርደታሙ መስሪያ ቤት ተዋርደ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před rokem

    The east africa people know who are the genocides and looters But not Eritreans

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před rokem

    ኧረ ምንድነው ጉዱ?
    አዲስአበባ የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና ናት እየተባለ የ85 ብሔር ባንዲራ ቀርቶ የኦሮሞ ባንዲራ እንዲሰቀል ማድረግ ምን ይባላል??
    ይሄ " ፀብ በደላላ" ይባላል።

  • @shaggar2023
    @shaggar2023 Před rokem

    አዲስ አበባ ወይም ፍንፍኔ የቱለማ ገዳ ማዕከል ነች። ፍንፍኔ የኦሮሞ ገዳ ማዕከል ነች። ፍንፍኔ የዋቄፈና ኃይማኖት ከመደ ወላቡ ቀጥሎ ሁለተኛው ቅድስት ሥፍራ ናት። ፍንፍኔ የመላው ኦሮሞ አዲስ ዓመት በዓል ( መስ ቀል) እና የመላው ኦሮሞ የምሥጋና ማቅረቢያ እና የድል በዓል (እሬቻ) ማዕከል ናት። የገዳ ሥርዓት ሆነ ዋቄፈና እንዲሁም እሬቻ የመላው ኦሮሞ ሕዝብ፣ የሀገራችን የኢትዮጵያ እና የዓለም ቅርሶች ናቸው።አሜሪካ ዋሺንግተን ከተማ ላይ ዲ.ሲ. የተባለው ቃል የተጨመረው የክልለሉን (የስቴቱን) ባለቤት ልዩ መብት ለማክበር አይደለምን? የፊውዳል ሥርዓት ርዝራዥ ሐሳብ ለማስደሰት የኦሮሞ ጭቆና መቀጠል አለበት እንዴ? እንደዉም ጉዳዩ ሌላ ነው።
    የችግራችን መንሥኤ ኤርትራ ኢትዮጵያን እየተበቀለች ነው። ጦርነቱን ከኋላ የሚያቀሳስር የአራት ኪሎው ኃይል ዓላማው ፌዴራልዝሙን ለማፍረስ ነው። የአማራ እና የትግራይ፣ የአማራ እና የቤኒ ሻንጉል፣ የአማራ እና የጌዲኦ፣ የአማራ እና የሲዳማ፣ የአማራ እና የሶማሌ፣ የአማራ እና ሕዝብም ደቡብ ጉራ ፈርዳ፣ የአማራ እና የስልጤ፣ የአማራ እና የቅማንት፣ የአማራ እና የአገው፣ በስተ መጨረሻም የአማራ እና የኦሮሚያ፣ የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ፣ የሶማሌ እና የኦሮሚያ፣ የአማራ ኦሮሞ ዞን እና የአፋር፣ የአፋር እና የሶማሌ፣ የአፋር እና የትግራይ ፣ የአፋር እና ነኦሮሚያ ከረዩ፣ የሲዳማ እና የወላይታ፣ የጉራጌ እና የወለኔ የቀቤና የመስቃን፣ የቤኒሻንጉል እና የኦሮሚያ ግጭቶች ማመካኛ እንጂ እውነተኛ የሕዝብ ለሕዝብ ግጭቶች አይደሉም። "አያ ጅቦ ሳታመኝ ብለኝ" እንደ ተባለው ብሂል ዓይነት ነው ነገሩ።ይሄንን መረዳት እና መገንዘብ የማይችል ሰው በአካባቢው ላይ እየተፈጸመ ያለን ነገር መገንዘብ የማይችል ሰው ማስተዋል የማይችል ትናንት ስለተገደለበት አባቱ ትቶ ዛሬ በጥፊ ስለተመታበት ልጁ የሚያላዝን ጎራዳ አስተዋይ ወይም በብልጽግና አጠራር 'ሾርት ሚሞሪ' የነፈዘበት ፈንዝ ሰው መሆን ይኖርበታል። ለአንድ የፖለቲካ ፓርቲ ልዩ ድብቅ የፖለቲካ አጀንንዳ ፍላጎት ማለትም ፌዴራልዝሙን ለማፍረስ ምክንያት ለመፈለግ ሲባል በኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት ላይ መቀለድ እና ማላገጥ የኤርትራ ፈላሲዎች አሻጥር እና የተንኮል ሤራ መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል። ሕዝቤ ሆይ ንቃ። ምንም የሚያባላህ ነገር የለህም። ሁልህም ከኤርትራ ፈላሾች በስተቀር አንድ ነህ። ማገናዘቢያህን አሠራ፣ ትኩረትህን ሰብስብ እና የምልህን አስተውል። ይህች የሚታባላን ጨዋታ መሠረቷ ከአሥመራ ነው። እያንዳንድህ ባንዳ ሆነህ በወገንህ ላይ ከመዝመትህ በፊት በጥሞና አስብበት።መልዕክቴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይኸው ነው። ኤርትራ ኢትዮጵያን በደንብ አድርጋ እየተበቀለች ነው።