*NEW MEZMUR* | " ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምሥጋና" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yosef "Sebseben Egziabher"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 814

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +129

    አሜን ቴድዬ አንተን የምገልፅበት ቃላትም አንደበትም የለኝም ወንድሜ ብቻ እማምላክ በእድሜ በፀጋው ታቆይልኝ የተዋህዶ ጀግና አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ከአፅናፍ እስከአፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen8693 Před 3 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የእኛ መርዋ ድምጽ ቴድየ ዘማሪያችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q Před 4 lety +132

    ቴዲና ይልማኮ በውነት መዝሙራቹ በራሱ ወጌል ነው ተባረክ

    • @user-fl3hz2wt6d
      @user-fl3hz2wt6d Před 4 lety +2

      እውነት ነው

    • @vcr7z46
      @vcr7z46 Před 4 lety

      በጣም

    • @konjiterdida7989
      @konjiterdida7989 Před 4 lety

      @@vcr7z46 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 4 lety +1

      ትክክል እኔም የማዳምጠዉ ሁሌ እነሱነዉ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 4 lety

      Ahunim be mesqalagna menged laye Nash wayes temalesash,? 😊gen yiqirta. Mekenyatum menafeqanim tehadesochim mazmurachin yadamexalu beye naw.

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቴድዪ አትኮ ልዪ እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝመዉ መዝሙሮችህ ሁሌም ደንቅ ናቸዉ

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።

  • @tatekwoubishet3774
    @tatekwoubishet3774 Před 4 lety

    ቴዲ የመላዕክቱን ዜማ ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎትና ልመናዋ አይለይህ ሃይማኖት ማለት ማመን ብቻ አይደለም መታመንም እንጂ ያለመታመን ሃይማኖት የለምና በሃይማኖት የሚኖሩ ሰዎች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ አይጋዙም ለአንተ የተሰጠ ይህ ነውና ዕድሜ ዘመንህን መድሐኒዓለም ይባርከው አሜን !!!

  • @ttty3386
    @ttty3386 Před 4 lety

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና እልልልልልልልልል
    እንዴት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የተዋህዶ እንቁ ቴዲ ውንድማችን እውድሃለን

  • @user-xh3kp9eq1f
    @user-xh3kp9eq1f Před 4 lety

    ዘማሬየ መላክት
    ያሰማልን አሜን አሜን አማን ።
    ዘማሪይ ቴየድሮስ ዮሴፍ የምግልጥበት ቃል የለኝም እግዚያብሕየር በድሜየ በጤናውን ይስጥዎት !!!!
    ሰብስበን ዳግም ለምስጋና።

  • @tigistfele4740
    @tigistfele4740 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር በይቅርታው ዳግምበምህረቱ አደባባይ ይሰብስበን

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 4 lety

    ዘማሪ ቴዎድሮስ ዎሤፍ እግዚአብሔር ዋጋህን ሠማያዊ ያድርግልህ ወንድሜ
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 Před 3 lety

    እድሜ ይስጥህ ቱወድሮስ በጣም እናመሰግናለን የስደተኛ መፅናኒያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ እየሩስ አሌምን ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ

  • @bestbanderbwe2210
    @bestbanderbwe2210 Před 4 lety

    ልሳነ ጥኡም መምህር እንዲሁም ዘማሪ ነው ስብከትም ዝማሬም ለመግለፅ ቃላት የለኝም በእውነት ይከፈት አይነልቦናችን ቤተ መቅደሳችን እናትና ልጅን መላእክት ፃድቃንን ለማመስገን መመረጥ ይቀድማል በእግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላም ተመኘሁ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን አሜን ፫

  • @binatbinatv2226
    @binatbinatv2226 Před 4 lety

    እግዚያብሔር ቀን አለው እንጽና በፊቱ፡፡
    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን፡፡

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሳመልን ቴዲዬ እግዚአብሔር አምለካች እድሜ ና ጤና ይስትልን አግልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርቅ

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 Před 4 lety

    አሜን አሜን የተዘጋብን አምሳለ እየሩሳሌም ቅኔ ማህሌቱ ለመቆም ያብቃን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው።

  • @danielyemariyamliji5283

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልል ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን 🌻🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤💐💐💐💐

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ውስጥን የሚመስጥ ህሊናን የሚገዛ ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድጋሚ አሜን!!!

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲ የተዋህዶ ኮከብ
    ሺ አመት ኑርልን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው

  • @user-gt8ll1gq2o
    @user-gt8ll1gq2o Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አንተን ሰጠን ክብሩ ከፍ ያለ ጌታ ቴድዬ የአንድዬ እናት አዘኝቷ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኃለ ትከተልህ የእውነት መዝሙርህ ሁሉ ወንጌል ነው ይመልሰል ይገጽጸል ያጽናናል በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ሰማያዊን ጸጋ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልህ ኑሪልን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ የመለእክትን ዝማሬ ያሰማህ በህይወት በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    ሠብሥበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና የተዘጋብንን ክፈትልንና አሜንንንንንን😭😭😭😭😭😭
    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን

  • @selamawtiberhanuselamawtib223

    በዚህ በኛ ዘመን አምላካችንን የምናመሰግንበት ልሳንህ አገልግሎትህን ይባርክልን።

  • @endalewakene4974
    @endalewakene4974 Před 9 měsíci +1

    ሊቀ❤❤❤ መዛምር❤❤ ቴዲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sebdelayixbuq
    @Sebdelayixbuq Před 4 lety

    ኣሜን ዝማሬ ቅዱስ ዳዊት ዝተቀበለ ዝማሬኻ ኣምላኽ ይቀበለልካ

  • @tigisttigist5669
    @tigisttigist5669 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርሰልን 👏👏👏

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 Před 4 lety

    ሊቀመዘምራን ቴዲዬ የርሕትሕት ተዋሕዶ ሥጦታችን ፀጋበረከቱ ከነዘርሕ ይብዛልሕ

  • @zelalem3269
    @zelalem3269 Před 4 lety +21

    ስብስብ እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋን የተዘጋብንን ክፈትልና ፣
    አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ቴዎድሮስ

    • @cellclinic2976
      @cellclinic2976 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን

    • @nnla9142
      @nnla9142 Před 4 lety

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥

  • @hlinayedengllji4010
    @hlinayedengllji4010 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
    ወድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ 😍

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 4 lety +26

    ኧረ አሜን እንደምህረቱ ብዛት ይማረን እንደበፊቱ በቤቱ ለመሠብሠብ ያብቃን በእዉነት እናልቅሥ ከልባችን ይሄ መዝሙር እራሡ ያሥለቅሣል😭😭😭😭😭😭

  • @user-ij8wy5hm6n
    @user-ij8wy5hm6n Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ቴድየ በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 Před 4 lety

    ቴዲዬ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 💕💕💕💕😢📖⛪☝

  • @user-yr9lw7rj8e
    @user-yr9lw7rj8e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @blenhabshawit5720
    @blenhabshawit5720 Před 4 lety +39

    የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይባርክ ቲድየ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏

    • @saraethiopia6748
      @saraethiopia6748 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @dananshindamnash6270
      @dananshindamnash6270 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💞💞💞💚💛❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒💚💛❤️

    • @ethiopiaabeh5136
      @ethiopiaabeh5136 Před 4 lety

      አሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏

  • @frezer.t2132
    @frezer.t2132 Před 4 lety

    አቤቱ ሃያል እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር
    ይበለን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን!

  • @user-dj2gs2qy1g
    @user-dj2gs2qy1g Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን ቴዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ አሜን ይክፍትልን 🙏💒💐

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety

    ዛሬም ለከበበን ቃልህን ብቻ ላክ😥😥😥
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው አምላክ እድሜና ጤናን ያድልልን እስኪ ለወንድማችን መልካም የምትመኙለት በላይክ አሳውቁኝ ❤❤❤👍🙏

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 Před 3 lety

    እዉነት ነዉ እኔ ሁሌ ያተን መዝሙር ስሠማእንባዬ
    መቆም ያቅተዋል ዘማሪያችንቴዎድሮስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ከፍ ያድርግልህ እኛንም ከስደት መጥተን ለመቅደሡ ያብቃን የተዋህዶልጆች እስኪእንፀልይ እናልቅስ
    እግዚአብሔር ለሀገራችንምህረቱን እዲሰጥልን
    ሠብስበን እግዚአብሔር ዳግምለምስጋና የተዘጋብንን ክፈት እደገና እዉነት ነዉ ፫//😂😂😂😂

  • @zewditunegatu4864
    @zewditunegatu4864 Před 4 lety

    ሊቀ ዲያቆን መዝሙሮችህ በሙሉ መልክት ያዘለ ከመፀሀፍ ቅዱስ ፈቀቅ የማይል አሁን ደግሜ ወቅቱን በተመለከተ የወጣኸው መዝሙር ልዩ ነው ናፍቆናል ለካስ በነፃነት መውጣት መግባት በገንዘብ የማይተመን ትልቅ ስጦታ ነው አቤቱ አባት ሆይ ለቤትህ ለእጣናህ አብቃን !!!

  • @safajimi8640
    @safajimi8640 Před 4 lety

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety +11

    ሰብስበን እግዚአብሄር ዳግም ለምስጋና(2)
    የተዘጋብንን ክፈትልንና (2)
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 4 lety

    ብስማው ብስማው የማልጠግበው መዝሙር እህህህህ አይይይይ እማማ ኢትዮጵያ ስላምሺ ይመለስልን እንወድሻለን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያኒያችንን ከክፎች ጠብቅልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ይሄን ክፉ ዘመን ያሳልፈን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosalemayhu9582
    @nardosalemayhu9582 Před 4 lety +29

    አሜን የተዘጋው ሁሉ ይከፈትልን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማል መንገስት ሰማይትን ያውርስልን

  • @Haile-iv4zi
    @Haile-iv4zi Před 4 lety

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!

  • @user-wd2bk6cj7j
    @user-wd2bk6cj7j Před 4 lety

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና የተዘጋብነን ክፈትልንና አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    አንተን ወንድም የሰጠን 🙏🏽❤️

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 4 lety

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ። ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይማረን። ተባረክልን ድንቅ መዝሙር።

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 Před 3 lety

    ዝማሬ መልእክት ያስማለን መንግሥት ስማያትን ያውርስልን ውንድም በጣም ነው የመውድው መዝሙሩችህን

  • @mulumamohailemariam3239

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 4 lety +6

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና
    የተዘጋብንን ክፈትልንና /2/
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቴዲየ ሺ አመት ኑርልን ዝማሪ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @chebosekela98
    @chebosekela98 Před 4 lety

    እልልልልል ቃለህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ

  • @tigsttilaye
    @tigsttilaye Před rokem

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና(2)
    የተዘጋብንን ክፈትልንና አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @tt7u791
    @tt7u791 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 4 lety

    እረ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ደጉን ዘምን ያምጣልን በእውነት ዝማሬ።መላእክት ያሰማልን

  • @user-kv8fw6kp3u
    @user-kv8fw6kp3u Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቴድየ እድሜ ይስጥህ ከነቤረሰብህ ክበርልኚ ውድድድ በክርስቶስ ፍቅር

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @bshimekit
    @bshimekit Před rokem

    ሁሉን ቻይ የሆነው መድኃኒአለም ስንቱን አሳለፈን፤ ምን ይሳነዋል?
    ዛሬም ያልተለየን በየለቱ ከልዩ ልዩ ፈተና የሚጠብቀን ያሻገረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🥰🙏

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 4 lety +2

    ከጣእሙ የተነሳ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ቴዲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እቁ ዘላለም ኑርልን

  • @እየሩስየሚካኤልልጂ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን😍😍😍

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 Před 4 lety +1

    ሰብስበን እግዚአብሔር
    ሰብሰበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና
    ይሰበሥበናል ቸር እሩሕሩነው እግዚአብሔር
    እግዚአብሔር ይመስገዥዥን
    ቴድዬ ላተ ቃል የለኝም የኢትዮጵያ። እምላክ ይጠብቅህ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r Před 4 lety +7

    ቴዲ ለኔ መምህርም ዘማሪም ነህ እኮ ጥኡም ዝማሬ ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክልኝ አሜን ለምስጋና በቤቱ ይሰብስበን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @andualemgesseseanduanini646

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 4 lety +10

    እውነት ነው ጌታ ሆይ ሰብስበን
    ጥዑም የመላክ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    ማህቶት ተባረኩልን እናንተ የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን፫

  • @wintanamesfin174
    @wintanamesfin174 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ። ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ። እግዛቢሄር ይስትህ

  • @nahomisaiascool2604
    @nahomisaiascool2604 Před 4 lety +3

    ይሰብስበን እግዚኣብሔር በቤቱ
    ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን
    ተባረክ ቴዲየ ወንድም
    🇪🇷🇪🇹🌍💒!

  • @alnooral4752
    @alnooral4752 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወዲማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @etagegneketema5263
    @etagegneketema5263 Před 4 lety

    አሜን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @tewodrosmekonnen4460
    @tewodrosmekonnen4460 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፅጋው ያብዛልን ወንድማችን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv Před 4 lety +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያዋረስልን
    መዝሙርህ እኮ እንደት ደስ እንደሚል

  • @ezana222
    @ezana222 Před 4 lety

    Sebsiben Egziabhar dagim lemsigana yetezegabinin kifitilinina!!!!🙏. Kale hiwot yasemalin wondimachin.

  • @tsigekedesa6372
    @tsigekedesa6372 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዋንድመችን ዝመሬ መለእክት ያሳማልን

  • @addisalemhailesilassie1365

    አሜን ...አሜን ...አሜን ...ሊቀ መዘምራን ቴድሮሰ ቅዱስ ሐምላካችን ከቃሉ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላሕክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤፤ 💚ድንግል ትባርክ💛❤️ቅዱስ ሐማኑኤል ኢትዮጵያ ሀገራችን ን ሰላም ያርግልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @aberrashelegese8478
    @aberrashelegese8478 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሰብስበን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Amen3 Zemari melaketin yasemalen. Wondemachin Tediye Emamelak bedemiye betena takoyelen Egziabher becherenwtu yehen besheta yarekelen

  • @user-ru3ey6sm3y
    @user-ru3ey6sm3y Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xg8gk7tl9b
    @user-xg8gk7tl9b Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወዲማችን ቃለ ህወት ያስማልን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን እግዝያአብሕር አምላክ ምን ይሳነዋል ይስባስበናል ወንድሜ አባቴም ጭምር እግዝያአብሕር ይጠብቅህ ይባርክህ በእውነት አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን

  • @munaayalew6285
    @munaayalew6285 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክፈትልን ዝማሬመላክት ያሰማልን ወድማችን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏💓✝️💜😘🌻👍

  • @user-nr3tl8pw8z
    @user-nr3tl8pw8z Před 4 lety +2

    አቤቱ ጌታየ ና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክስስቶስ ሆይ ቤተ እምነቶቻችንን ክፈትል መንገዶችንም ክፈትልን እና ወደ ሀገራችን እንግባ😢🙏

  • @user-rs6it2kr7w
    @user-rs6it2kr7w Před 4 lety +5

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የምህረት አምላክ ሆይ ሰብስበን ከደጅህ አታርቀን ተለመነን ስለ ድንግል ማርያም🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fekerfeker920
    @fekerfeker920 Před 4 lety

    አሜን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ 👏

  • @bezaeshetu5454
    @bezaeshetu5454 Před 4 lety

    Amen Tediye. I don't have any words which can express you. I just want to say God bless you, your family and our country Ethiopia.

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ይከፍትልናል አንጠራጠርም

  • @mistamistawat8565
    @mistamistawat8565 Před 4 lety

    ወድማችን በቤቱ፣ያፅናልን የኛሊቅ አምላክ የመረጠህ ረጅም ጤና፣ይሥጥልን ቃለህወትን፣ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mistamistawat8565
      @mistamistawat8565 Před 4 lety

      ሠብስበን እግዚአብሔር ላቅርብ ለምስጋና የተዘጋውንደጅ ክፈትልን በእውነት ለአይነስጋ ለደጀሰላሙ፣ያብቃን አንተንም አይንኩብን የኛሊቅ ዘማሪ አሜን፫

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና
    የተዘጋብንን ክፈትልንና
    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን አምላክ አማልክት እግዚአብሔር በመቅደሱ ተሰብስበን እንድናመሰግነው እርሱ በቸርነቱ ይርዳን የመጣብንን አቅሰፍት በቸርነቱ ያጥፋልን አሜን

  • @fhgtfd4518
    @fhgtfd4518 Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c Před 4 lety +5

    ሰብስበን እግዚአብሔር ዳግም ለምስጋና
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሄር አምላክ እንደቀድሞ ይሰብስበን፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቴዲዬ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን.

  • @jeannettejelwan9407
    @jeannettejelwan9407 Před 4 lety

    Amen Amen Amen sebsben Egziabher dagm lemsgana zmare melaiektn yasemalen yagelglot zemenken yarzmelen yetewahedo enkuuuu

  • @gdrfychhhv1956
    @gdrfychhhv1956 Před 4 lety

    ቴዲዩ ዝማሬ መላከት ያሠማልን እንወድሀለን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 Před 4 lety

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልጆችህ በካህዳን ፖሊስ ተደበደቡ እባክህን በደላችንን አታስብ ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔እየሆነ ያለው በኦርቶዶክስ ተዋህዶላይ የተለየ ጥላቻነው አተግን በወጀብእና በአውሎ ነፊስ መካከል መገድአለህ በቃበለን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @tenagnedelelegn9842
    @tenagnedelelegn9842 Před 4 lety

    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥል

  • @mitintewodros577
    @mitintewodros577 Před 4 lety

    ዕንባዬን ማቆም አቃተኝ! አባቴ ደጅህ ናፈቀኝ! ስለ እምዬ ማርያም ስለ እናትህ ብለ ማረን ዳግመኛም ለምስጋና በመቅደስ ሰብስበን!!!