ልዩ ልዩ ሽልማቶች በደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ልዩ ልዩ ሽልማቶች በደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ

Komentáře • 545

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +94

    የአቶ ወርቁ አይተነው እናት ይገባዎታል ጀግና ወልደው ያሳደጊ ሺ አመት ኑሩልን💗💗💗💗💗

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 Před 3 lety +86

    አማራ ሲወድ ሲሸልም የኔ አለም ወገኔ ሲል ካንጀቱ ነው ማስመሰል አያውቅም ሲጠላም እንደዛው ነው ክላ ፤ገለል በል ከፊቴ ይላል አሳስቆ አይበላም ክቡር ጀግና ሕዝብ 💚💛❤️👏👏👏

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 3 lety +111

    አቢቹ አንዳዴ ያሳዝነኛል ይችን ምስቅልቅሏ የወጣ አገር መምራት ምንያህል ከባድነው ብቻ እግዚያብሄር ይርዳህ 🤲🤲🤲

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety +2

      👍👍👍✔️

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 Před 3 lety +1

      You are right 👍❤

    • @user-tb8wb2wy2q
      @user-tb8wb2wy2q Před 3 lety +1

      ቀላል ማሣዘን እኳንሥ አድ ትልቅ ሐገር ቤተሠብ ማስተዳደር ከባድ ነው

    • @user-dh8ns2bg5y
      @user-dh8ns2bg5y Před 3 lety +4

      በጣም😢ጁንታ በቅናት መንፈስ አላሰራ አለው

    • @abebechhayaso5641
      @abebechhayaso5641 Před 3 lety +1

      አረ ከባድ ብቻ አይደለም ጭንቅ ነው

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Před 3 lety +42

    እግዚአብሔር የባረከው ሰው አክባሪ ትሁት ጠቅላይ ሚኒስተር ኢትዮጵያን የሚወድ እናቶችን የሚወድ ለእናቶችና ለሴቶች ትልቅ ክብር ያለው መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ 🇪🇹👍🏽💕💕💕

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Před 3 lety

      ደምሪኛ በቅን ልቤ

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety

      እረ በጣም አትዋሹ ንጹሀን ዜጋ የሚያስጨፈጭፍ ከቤትከንብረት የሚያፈናቅል በንጹሀን ደም ቁማር የሚጫወት ብትሉ ያምራል ይህ አስመሳይ

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 Před 3 lety +74

    እንኳን ደስ አላችሁ፤ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም የደሀ አባት ለሆነው ለአቶ ወርቁ አይተነው ፋብሪካ ምረቃ ስለተገኙለት ሊመሰገኑ ይገባል፡፡ ለባለሀብቱም ትልቅ ተነሳሽነትን የሚጨምር ይሆናል፡፡ እናቱን ይዞ መድረክ ላይ መቅረቡ ደግሞ ለየት ያለና የሚያስደንቅ ነው፡፡ እምዬ እንኳን ደስ አለሽ፡፡

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 Před 3 lety

      ተሸላለሙ..ግዚችሁእሥቲደርሥ.የምተሸጠረጉበት.የፈሠሠውደም.መጮሁን.አይተውም

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 Před 3 lety +1

      @@sayedahmada9137 ምነው ቀናችሁ ቸቃጠሉ

    • @kassahunkebede9494
      @kassahunkebede9494 Před 3 lety +1

      ይሄ ነው ጀግና!!

    • @zerihunalemu5256
      @zerihunalemu5256 Před 3 lety

      እንዴት ገዱ አንዳርጋቸው የለበትም ከሽልማቱ ያሳዝናል ምድረ አጨብጫቢ

    • @user-jw9pd1rn6e
      @user-jw9pd1rn6e Před 3 lety

      @@zerihunalemu5256 👎👎👎👎

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +199

    ለ ጀግናው ጓድ ወርቁ አይተነው እስቲ ሞቅ ያለ ላይክ

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 Před 3 lety +50

    ዉዉዉ እንባዬ መጣ የዉነት እናትና ልጅ አይነት ፍቅር የታየበት ስጦታ።ሁላችሁንም አላህ ያክብራችሁ

  • @lubabaabegaz2437
    @lubabaabegaz2437 Před 3 lety +21

    አብየአህመድ ይገበሀል አባኮስትር አማራክልል አእኳን ደስአለን ጥላት እርርድብን ይበል

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 Před 3 lety +2

      ገና እናብብል ጥላቶቻችን ይቃጠሉ አይዞን

    • @sameabera1698
      @sameabera1698 Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 Před 3 lety +1

      @@sameabera1698 እስኪ ጥላቶቻችን ይቃጠሉ አልሃምዱሊላህ አማራ ለማንም ክፋ ሁኖ አያቅም

  • @yoseftadesse1377
    @yoseftadesse1377 Před 3 lety +54

    የወርቁ እናት ሌላም ይውለዱልን pls 🙏😊

  • @kidestteferra5720
    @kidestteferra5720 Před 3 lety +8

    Dr Abey, you are humble and happy. God bless you. Keep doing the best jobs you go through all difcalt time. Ethiopia she needs you. U are my Hero! Ethiopia people well stand by you.

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety +32

    አብቾ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን የስራ ባልደረቦችህ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ

  • @rahele564
    @rahele564 Před 3 lety +10

    Dr. Abey you’re so humble! We always stand with you! Thank you! Egziabhair yetemesegene yehun!!!Lelalawochu be menegest sera lay lalu Amelak lebona yestachew.
    It was disappointing that the Ambassador who was asked about the issues in Tigray for clarification on CNN, he didn’t give satisfying words.

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety +33

    አብቾ ጀግናዬ ኑርልኝ ሺ አመት ጠላቶችክ ይውደሙ

  • @elsakebede5874
    @elsakebede5874 Před 3 lety +1

    እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝ ያልክ ጌታ እንተን የሚመስል ትሁት መሪ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ሳልሞት ስላሳየሀኝ አምላኬ አመሰግንሀልሁ ።

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety +70

    አንደ ጁንታው ሀሳብ ኢትዮጵያ ጠፍታለች ጁንታው ተቃጠል

  • @feteletilahun7072
    @feteletilahun7072 Před 3 lety +3

    ሁሌም ደስታ ይፈሠስብሽ አገሬ ተጨቀን ልሞት ነው

  • @kuridaki5086
    @kuridaki5086 Před 3 lety +21

    Dear PM Dr. Abiy Ahmed thank you!

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +5

    አብቾዬ ይገባካል ውዱ መሪያችን ስላንተ ቢወራ ቢወራ አይዘለቅም ኑርልን ንገስልን ሽ አመት

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před 3 lety +20

    በጣም እናመሰግናለን ይገባችሃል ይአገሬ ጀግኖቻችን

  • @zid9265
    @zid9265 Před 3 lety +36

    ምግዜም ሰላምሽ ይባዛ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 3 lety +2

    ወይ/ሮ አለምየ ይማም እና አቶ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ💐💐💐💐👍👍👍❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +22

    አብቾኮ ትለያለህ አባቴ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +5

    ኡፍፍ ወርቅ ለወለደች እናት ወርቅ ይገባታል ከዛም በላይ ❤️❤️❤️ ዶክተር አብይ አሳዘነኝ 😥 እናቱን ይወዳልኮ ሁሌ እናቴ እናቴ የሚል 😥😥😥

    • @fdshhh5951
      @fdshhh5951 Před 3 lety

      😥😥ደሞ እናቱ ይህን ሳታይ መሞትዎ ነው የሚያቃጥለው

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Před 3 lety +7

    💚💛❤😢😢💚💛❤😢😭😭አማራ እኮ የዋህነዉ
    ወላሂ😭

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +54

    አብቹ ይገባሀል የዘመኑ እርበኛችን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 Před 3 lety +5

    የኔ የዋ መልካም መሪ እኮ ነክ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅክ ከእነቤተሰቦችክ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 3 lety +19

    ወርቁ ደማችን ጀግናችን አማራችን እንኳን ደስ አለህ።

  • @rozag6033
    @rozag6033 Před 3 lety +4

    አብይ አህመድን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ጠቅላይ ሚኒሰትር አድርገህ ስለ ሰጠህን
    እግዚአብሔር ምስጋናችን ይድረስህ
    እሱ መልካም ሰው ስለሆነ
    እንደ ወንድማችን ወርቁ አይተነው በጎ አድራጊዎችን ቀሰቀሰልን
    ለወርቁ አይተነው እናት ጤናና እድሜ ሰቶ የድካማቸውን ወጤት በአይናቸው ለማየት ስለቻሉ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው

    • @seblegetachew8143
      @seblegetachew8143 Před 3 lety

      Hagere fetare Mecheme eytleshem andu segafashe andu Yaneshale Hagere hulame kefekef beylne

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm Před 3 lety +8

    እሰይ ሀገሬ ሁሌ ሳቂ እማማ ኢትዮጵያ ሁሉም አልፎ አብቹ ትህትናው ብቻ በቂ ነው ያሻግራል ከፈጣሪ ጋ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 3 lety +6

    ይገባቸዋል ጥሩ ለስራ ጥሩ እማምዬም ደስ ይይላሉ
    አቶ ወርርቁ እግዚአብሔር ይጠቦቕ እማምይ እደዝህ
    ያለ ጥሩ ስውው ለወገኑ የሚያስብ ቅን ልብ ልጅ ስላሎዎ
    እማምዬ ክብርርለሶ ለናታችን ክብር ለተከበሩ ልጆ
    ይሁን ።

  • @hulumbegizew8089
    @hulumbegizew8089 Před 3 lety +3

    ከሁሉ አስቀድሜ ይህንን ግዙፍ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ታጥቀው የተነሱትንናተግባራዊ አድርገው ለምርቃት ያደረሱትን የኢንዱስትሪው ባለቤት አቶ ወርቁ አይተነውን በእጅጉ ለማመስገንና ለማድነቅ እፈልጋለሁ፡፡ የሐገር ብልፅግና ዝም ብሎ በወሬ አይመጣም እንደነ አቶ ወርቁ አይተነውና እንደ አቶ በላይነህ ክንዴ ያሉ ባለሐብቶች እጅግ በርተተው በመሥራታው እና በታታሪነታቸው የግዙፍ ኢንዱስትሪና ባለሐብት ሆነው ለብዙ የሐገራቸው ወጣቶችና ልጆች መመኪያ ሆነዋል፡፡ እንደነርሱ ሁሉ የሌሎች ክልሎች ባለሐብቶችና በተለይም የጥንቲዊቷ የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና ጎንደር እንደ ጥንታዊትነቷና እንደ ታሪካዊ ከተማነቷ በዚህ 30 ዓመት እጅግ ተጨቁና ብቻ ሳይሆን እንድትከስም ከፍተኛ ሥራ የተሠራባት ሐገር በመሆኗ ዛሬ ላይ ከክፍለ ሐገር ከተሞች አይደለም ከኢትዮጵያ የወረዳ ከተሞች ወራ (ተራ) ሆና እጅግ ኋላ ቀር ሐገርና ከተማ ሆናለች፡፡ ማህበረሰቡም ከዘመናዊነት የአኗኗር ስልት ይልቅ እጅግ ኋላ ቀር በሆነ አስተራረስና የአኗኗር ሁኔታ ላይ ወድቀው ከዚህ ቅርቃር መውጣት አልተቻለም፡፡ በዚህ 3 ዓመት እንኳ አንዳንድ የአውራጃና የወረዳ ከተሞች የኢንዱስትሪ መንደር ሲገነባላቸውና ወጣቶች የሥራ እድል እንዲያገኙ እድሎች ሲፈጠርላቸው በጎንደር ከተማና አውራጃዎች ግን ይህንን እድል ለ27 ዓመት አተውት ኖረዋል አሁንም ብዙ ትኩረት ያለው
    አይመስልም፡፡ ለዚህ የክፍል ሐገሩ ባለስልጣናትና ተወላጆች ቆራጥ ተጋድሎ ወሳኝ ነው፡፡ ልማትን ከመንግስት ብቻ ባለመጠበቅ የክፍለ ሐገሩ ተወላጆች ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል፡፡ የጎንደር በጌምድር ክፍለ ሐገር ከፍተኛ የሆነ የሰሊጥ ምርት የሚመረትበትና ከፍተኛ የጥጥ ምርት ያለበት ሐገሪቱ ለወጪ የምታቀርበው ጥጥና ሰሊጥ በአብዛኛው ከዚህ ክፍለ ሐገር የሚላክ ሆነ እያለ የቀደመው መንግስት ከፍተኛ ጫና አድርጎባት ጥጥ እያላት ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ እንዲሁም ሰሊጥ እያላት የዘይት ፋብሪካ ከዚህ ክፍለ ሐገር ውጪ እንዲገነባ ሲደረግ ኖሯል፡፡ አሁን ግን ይህ ክፍለ ሐገር እነዚህ የእርሻ ምርቶችና እንደ ድንጋይ ከሰል ያሉ የተለያዩ አይነት ማዕድናት እያሉ የጎንደር ክፍለ ሐገር ወጣት ሥራ ፈት ሊሆን አይገባውምና የክልሉ ተወላጆች እንደዚህ ትጉህና ታታሪ ወርቁ አይተነህ እናንተም ተግታችሁ በጌምድርን አልሙ እላለሁ፡፡ መንግስትም የባንክ ብድር በማመቻቸት በጌምድር ወደ ጥንት ክብሯና ብልፅግናዋ እንድታድግ ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት አምናለሁ፡፡ በመጨረሻም አቶ ወርቁ አይተነውና ወላጅ እናቱን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አንኳንም ደስ አላችሁ እላለሁ፡፡ እግዚአብሔር ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርከን አሜን፡፡

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 3 lety +10

    ወይ ማዘርየው ሲያምሩ ውነትም ከነ ስሙ ወርቅ ልጂ ወልደዋል

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 3 lety +26

    በርታ አብይ እውነት አንተ ጋር አለች

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 3 lety +14

    ዋው በጣም ደስ ዩላል። እግዛብሂር .ሀግራችን ስላምም ያድርግልን በጣም ኩራት ትስማኛ ጋሽ ውርቁ አየትነው ዋው

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 3 lety

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 3 lety +1

      ኩራት አማራ የቀድሞ ማንነቱ ተመልሶ በኢትዮጵያ ስላም አግኝቶ መኖር ሲችል እንጅ አንድ ዘይት ፋብሪካ አይለካውም !!!!ስንት ሀገር የሚያለማ አማራ ከኘሮፌስር አስራት የጀመሩ ገለው ጨረሱ???መደስት መኩራት መከበር መኖር ስንጀምር ነው!!!!!!!!!!!

  • @etotube1957
    @etotube1957 Před 3 lety +9

    አቶ ወርቁ ምርጥ ሠው❤

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 Před 3 lety +7

    አገሬ ሳቅሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አብቹዬ አንተ ትለያልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadilatube
    @tadilatube Před 3 lety +12

    ሰላምችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ይህንን ማድነቅ እንዴት አይቻልም
    ተባረኩ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    በምድራችን የደስታ ዘይት አፈስስው

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k Před 3 lety +11

    እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ወርቁዬ
    ይብዛልህ 💚💛❤️ እንኩዋን ሸለምክልን ይገባቸዋል ::

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 Před 3 lety +14

    ወርቃችን አንተእንደሰምህ የኛ ወርቅ ነህ እንኳን ደስ አለህ አለን!!ጓደኞቹ ደሞ እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ ደስ ብሏችሁ ስለ ሸለማችሁት ምቀኛ በበዛበት ዘመን እነዲ ያለ ጓደኛ የሰጠህ እግዛብሄር ይመስገን

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 Před 3 lety +5

    አቶ ወርቁ አይተነው ከእናትህ ጋር ሆነህ የልፋትህን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ ያለህ
    መልካም ሰው !

  • @thomaswetere9136
    @thomaswetere9136 Před 3 lety +5

    Dr. Abiy did great thing. He gave the MEDAL award to the MOM of WORKU. I love it. Our moms deserve more.........................

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew663 Před 3 lety +5

    ጀግናው ኩራታችን ነህ ሌሎችም መስጠትን ካንተ ቢማሩ መልካም ነው
    እንኳን ደስ ያለን 😍

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Před 3 lety +7

    ኡፍፍፍፍፍ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር!!!!!!እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን ይባርክ

    • @romantilahun2258
      @romantilahun2258 Před 3 lety +1

      ዘረኝነት አይጠቅምም።ኢትዬጵያዊነትን አስቀድም!!!!!

    • @gojamfenta1225
      @gojamfenta1225 Před 3 lety

      @@romantilahun2258 ዘረኛ አይደለሁም ይቅርታ ስለ ተውለድኩበት ቦታ የማውራት መብት አለኝ !!!

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety +3

    አቶ ወርቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ አባት በወጣው ይተካ ብለና እድሜህን ያርዝምልን ፈጣሪ ጎበዝ በርታ !!!

  • @sitikadir1439
    @sitikadir1439 Před 4 měsíci

    የኔ የዎህ የሀገራችን ብቸኛዉ መሪ ቅን አሳቢ አተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @wediethiopia4656
    @wediethiopia4656 Před 3 lety +13

    We love this: Ethiopian is being reborn and revived while our enemies are fading and dying!

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ካይን ያዉጣህ ወንድማለም እኔ ቪዲዮ አይቼ የተሰማኝ ስሜት ሩብም አልተሰማህ ምን ቢሆንም ብርቅህ አይደለም ምን አይነት እናት ወለዱህ ዘራችሁ ይባረክ 💚💛❤️

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    ወንድማችን ወጋናችን አቶ ወርቁ አይተናው ዘመንህ ይባራክ እናካብራሃለን እግዚአብሔር አሁንም ለዘለዓለሙ ዘመንህ ይባረክ የወጋን መኩሪያችን ናህ !!
    የእግዚአብሔር ጥባቃና ቸርናት ከናመላው ቤተሰብህ አይለይህ ።
    የኢትዮዽየችንና የኛ የወጋኖችህ መኩሪያችን ናህ የፈጣሪያችን ጥባቃ አይለይህ ።
    መኩሪያችን ናህ ።

  • @user-fs9wm1fz2o
    @user-fs9wm1fz2o Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የሚፈራ ህዝቦቹን የሚያከብር መግስት አምጣልን እባክህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 3 lety +6

    ከምንምበላይ ደሥያለኝሽልማት የአርሦደሮቹሽልማትነው ፈጣሪይጨምርልህ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 3 lety +1

    የእውነት አብይ የኔ ጨዋ ሰው አክባሪ ተባረክ የታል ያ ጂብ ሺመልስ አብዲሳ እኛ እንግዲ እንደዚ ነን አማራ ቤት ገብቶ ቁልጪልጭ ነው ወረቁ አይተነው የኛ ጀግና ስም አሰስጠሪ እንደአንተ ሺ ይብዛልን 😘😘😘

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 Před 3 lety +11

    that 's my lieder am proud of hem and lucky to have this kind of leadership in my life time

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +4

    አቶ ወርቁ አይተነው ፈታ ያለና ቀለል ያሉ ባለ ሀብት ናቸው እድሜ ይስጣችሁ።

  • @ethiopiafirst6281
    @ethiopiafirst6281 Před 3 lety +11

    እኔን ያልገባኝና የገረመኝ ደመቀ ለምንድን ነው ወርቁ አይተነውን እንደዚያ ያመናጨቀው ባጣም ባለጌ ነው ችግር እንኳን ቢኖርበት ከካሜራ ጀርባ ማድረግ ይችል ነበር

  • @afrahtube870
    @afrahtube870 Před 3 lety +8

    የአማራ መሪወች የነዛ ሜስኪን ህዝብ ደም ይፈርዳችኋል እናተ ተሸላለም ሚበሉት የሚለብሱት አተው የሚሰቃዩትንም አትኧቸው

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 Před 3 lety +2

    Mr Worku seems a kind man .I really like him.. Abichu yawu yetaweke newu ......

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +1

    እዚጋ ያለዉ ፍቅር መተሳሳብ በሁሉም ኢትዮጵያ ላይ ቢኖር ኢትዮጵያ የት በደረሰች። አቢቾ አይዞህ የልብን እሚያይ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይታደጋል።ወጣቱ ባለሀብት ጋሸ እግዚአብሔር በሀብት ላይ ሀብይ ይጨምርልዎ እርስዎ ትልቅ ስራ ነዉ የሰሩት እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን።

  • @nabiytali4844
    @nabiytali4844 Před 3 lety +5

    አቶወርቁአላህይጠብቅህወንድማችንየአይነችንማረፊያ

  • @ameleworkmengistu3843
    @ameleworkmengistu3843 Před 3 lety +1

    መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክህ። የኛ ፈግታ መሪ ኑርልን

  • @keyryahussen8422
    @keyryahussen8422 Před 3 lety +4

    የምር ጠቅላይ ሚንስተራችን አሳዘነኝ ይህችን መከራ የበዛበት ሀገር እንደመምራት ምን ከባድ አለ

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety

      ምን ያሳዝናል ከፍለገኮ ስልጣን መልቀቅ ይችላል. አማራዬ ለምን ለዚህ ኦነግ ጋላ ትሸልማላችሁ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety

    እምዬ ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል አሜሪካም ጀግንነትህን አውቃለች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፈልገዋል አንተን ግን ፈርተውሃል አገር ማዳንህን አልወደዱልህም ኩራ አባዬ አማራ [ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ነው] እድሜ ለጀግኖቻችን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና መሪዎቻችንን ይጠብቅልን እናሸንፋለን!

  • @user-nb8hl4jd5p
    @user-nb8hl4jd5p Před 3 lety +4

    እስቲ ላይክ በሉ ዶ/ክ አብይ የኛ ምርጥ ነዉ ምትሉ❤

  • @eke1914
    @eke1914 Před 3 lety +14

    PM Abby he makes history for our country

  • @hiwoterko3686
    @hiwoterko3686 Před 3 lety +3

    እማማ እግዚአብሔር ያኑሮት

  • @zebibamohammed2119
    @zebibamohammed2119 Před 3 lety +10

    ኑ 360ወችን ለቅሶ እንድረስ

    • @fatumaahmed8338
      @fatumaahmed8338 Před 3 lety

      ምን ገጠማቸዉ እህት ሹክ በይኝ እነዝህ ከሀዲዎችች

    • @zebibamohammed2119
      @zebibamohammed2119 Před 3 lety

      እህት አለም እንዲህ ያለ ፕሮግራም ለነሱ መርዶ ነው እነዚህ ተንከሲሶች

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      @@zebibamohammed2119 ለነሱ ምንም መርዶ የለዉም ምናቸዉም አይነካም ይልቁኑ በኦሮምያ በሰሜን ሸዋ በወለጋ እናቶች እየተጨፈጨፉ የምን ሽር ጉድ ነዉ ህሊና የለም እንዴ ቢያንስ በመተከል በቀስት የሚገደሉት በብዛት ክርስቲያን ሊሆኑ ይችላሉ በወለጋ የወሎ ሙስሊሞች ሲገደሉ እንኳን ደንገጥ አትሉም እንዴ ስለ ፍልስጤም እና ስለ እስራኤል ብዙ ሙስሊሞች ሃሳብ ይሰጣሉ ለምን ሃገራችን ላሉት ድምፅ አንሆንም ጨ
      ኢትዮ 360 ች ቢጮሁ ለድሃዋ እናት ተፈናቅላ ልጇን በግርሪደር ቀብራ ያላትን እምትቀምሰዉ ላጣችሁ እሚጮሁት ቤተሰቦቻችዉ በብዛት አጠገባቸዉ አድርገዉ ነዉ ሰርግ ቤት ከመሔድ ለቅሶ ቤት መሔድ ይሻላል ይባላል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      @@zebibamohammed2119 ለነሱ ምንም መርዶ የለዉም ምናቸዉም አይነካም ይልቁኑ በኦሮምያ በሰሜን ሸዋ በወለጋ እናቶች እየተጨፈጨፉ የምን ሽር ጉድ ነዉ ህሊና የለም እንዴ ቢያንስ በመተከል በቀስት የሚገደሉት በብዛት ክርስቲያን ሊሆኑ ይችላሉ በወለጋ የወሎ ሙስሊሞች ሲገደሉ እንኳን ደንገጥ አትሉም እንዴ ስለ ፍልስጤም እና ስለ እስራኤል ብዙ ሙስሊሞች ሃሳብ ይሰጣሉ ለምን ሃገራችን ላሉት ድምፅ አንሆንም ጨ
      ኢትዮ 360 ች ቢጮሁ ለድሃዋ እናት ተፈናቅላ ልጇን በግርሪደር ቀብራ ያላትን እምትቀምሰዉ ላጣችሁ እሚጮሁት ቤተሰቦቻችዉ በብዛት አጠገባቸዉ አድርገዉ ነዉ ሰርግ ቤት ከመሔድ ለቅሶ ቤት መሔድ ይሻላል ይባላል

  • @hussenahmed5707
    @hussenahmed5707 Před 3 lety +1

    ለአርሶአደሮቹ እጅግ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኛ ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ይጠቀም ብለዉ መሬታቸዉን መስጠት በአማራ ምድር መሬትን መስጠት በታሪ ትልቅ ለዉጥ

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 Před rokem

    i admire werku ayetenwe he is amazing .🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 forever.

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 Před 3 lety +2

    አበሳ ጀግና ለሁሉም አካፋይ እንዳተ ያሉትን አላህ በሀገራችን ፍቅር እዝነት ያስፍን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 3 lety +18

    አብያችን ሌላው ሲያገኝ ከራሱ በላይ ይደሰታል!

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 3 lety +2

    አላህ አገራችንን እና ህዚቧን ይጠብቅልን ለጠላት አሳልፎ አይስጠን እናትና ልጂ እድሜ ከጤና ይስጣቹ

  • @kasahunshimalis3758
    @kasahunshimalis3758 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሆነዉ ሁሉ ና ለተደረገዉ በሙሉ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 Před 3 lety +4

    አማሪ፡ዘርህ፡ይባረክ፡አቦ፡ምንኛ፡ደስ፡ይላል፡አማራ፡መሆን፡ለሁሉም፡አስተማራ፡ነዉ፡ያማራ፡ህዝብ፡

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ከውድ እናትህ ጋር እረጂም እድሜ ይሰጣችሁ ማን እንደናት 🙏🙏🙏👌👌👌🕊🕊🕊

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 Před 3 lety +3

    Dr.Abyi yegbalchwale yena jegna e/r edmy ena tena yestachew ethiopia bejgnocha tejebera tenoralche🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪👍

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Před 3 lety

    አቶ ወርቁ በጣም አስተዋይ ሰይ ነው ለጀግናው አረሶ አደር መሸለምህ አለመረሳትህ

  • @workuyohannes
    @workuyohannes Před 3 lety +1

    That was really awesome I am proud of the rewards of patriotism THE PM OF ETHIOPIA HIS EXCELLENCY DOCTOR ABIY AT THIS TIME for he is a genuine ETHIOPIAN standing for prosperous untied strong ETHIOPIA, God bless you DOCTOR abiy

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    >>> መሪ ማለት እንዲህ ነው !!
    አስተዋይ አርቆ አለሚ ይህ ስጦታችን ነው ።
    >>> ገብቶን ከሆና !!!
    የክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ቃል የህይወት ስንቅ ነው ።
    እንራደ እናስተዊል ለማንም አይደለም ለራሴ ፣ ለራሰችን ፣ ለትውልዳችንና ለሀገረችን የሚሆን የህይወት ሥንቅ ማለት እንደዚህ ነው ።
    እግዚአብሔር የሚያስተውል ልብ ይስጣን ።
    ክብር ለዕንቁና ውድ መሪያችን
    >> ለዶክተር ዐቢይ አህመድ !!!
    የመቱ ሳለ ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ሺህ ዐመት ይንገሥ ።
    የእግዚአብሔር ምህራትና ቸርናት ጥባቃው አይለየው አሜን ።

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፍዎች ይጠብቅህ አቶ ወርቁ አተነው ለናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 3 lety +1

    ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን መዋደድ እና መተሳሰብ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏

  • @aberareta1257
    @aberareta1257 Před 3 lety +1

    እናቴ ያልተማረች አለም የደረሰበትን የማታውቅ አሳዛኝ ባይተዋር ፍቅርና ፍቅርን የምትተነፍስ ናት፡፡ እኔ ደግሞ ፊደል ቆጠርኩኝ፤ል ሀይስኩል ገብቼ ኮሌጅ የበጠስኩኝና ዲግሪ የጫንኩኝ ምሁር ነኝ እያልኩኝ የምጎርር ጉረኛ ሳልሆን አልቀርም፡፡ ያቺ ድሃና መሀይም ሴት ግን ዛሬም የእኔ አለቃ ናት፡፡ እናትነት በምንም አይለወጥም፤ አይታፈርበትምም፡፡ አብይ የእኔ ጀግና ይህንን ለአለም ህዝብ ስላስተማርክና ፈጣሪን ሳይቀር የተሸከመን መሀጸን ስላከበርክ እርሱ በሰማይ ውለታህን ይክፈልህ፤ የዛሬው ድርጊትህ ብቻ ማንኛውንም ሽልማትና ምስጋና ሊያሰጥህ ይገባል ብዬ አምናለሁኝና ሁሉ ነገር የማያልቅበት፣ ምንም የማይሳነውና አልፋና ኦሜጋ የሆነው አንድዬ ያሰብከውን ማንኛውም ለሰው ልጆች የሚጠቅም መልካም ነገር ሁሉ እንዲያሳካልህ በጸሎት አስብሀለሁኝ በርታ አብይ አህመድ አሊ (ዶክተርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር)

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 3 lety

    መዝሙረ ዳዊት
    21:7 ንጉሥ በእግዚአብሔር ተማምኖአልና፥ በልዑልም ምሕረት አይናወጥም 🙏🙏🙏💚💚🌹🌹🌹🌹ተመስገን ነው መልካም ሐሳቢዎችና ትጉ ሰራተኞች ይብዙሎን ኦንኳን ደስ አለን ማለት ወዳለሁ የጸሎቴ መልስ ነው እንደናት👏👏💛💛❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ🕊🕊🕊👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 3 lety +1

    ዋው ድስ የበምልና አስደሳች ያብዛቹህ❤❤😍😍

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 Před 3 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል እደሜያቹን ያስረዝመው ወርቁ

  • @mobileshop7171
    @mobileshop7171 Před 3 lety

    Alamidulila yarabi 🤲🤲🤲

  • @user-rg9yw6bi8g
    @user-rg9yw6bi8g Před 3 lety +11

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c Před 3 lety +21

    ወርቅ በወርቅ ሆናችሁ ሚንስተሮቻችን ደስ ይላል

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Před 3 lety +4

    አማራ የሚሸልመው ላመነበት ነው። ሲያንስህ ነው ጀግናችን ሺህ ዓመት ንገስልን ከልብ እንወድሃለን።

    • @arsemamulugeta8291
      @arsemamulugeta8291 Před 3 lety

      ጠብቅ የተሽለምክ መስሎሀል ምልክት እየተደረገብህ ነው ነገ ትበላለህ

  • @tyyfg2394
    @tyyfg2394 Před 3 lety

    ሽአመትንገስአብይአህመድበኢትዬጵያ

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 Před 3 lety +1

    አቶ ወርቁ በእውነት ጀግና ነክ ሁሉንም ችግር ተቋቁመክ ለዚ በቅተካል :: ዛሬ ሁሉም ደስተኛ ሆኖሃል ትልቁን ነገር አንተ አሸንፈክ ለዚ በቅተካል :: አምላክ አሁንም በበለጠ እንድትሰራ ቴናና እድሜውን ይስትክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @store8674
    @store8674 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሣቂ!!❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Před 3 lety +2

    እትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 3 lety +5

    ሌባና ዘራፍ ገንኖ በኖረበት አገር በቅንነት የሠሩትን ያገለገሉትን ማመስገን እጅግ የምበረታታ ነው። አገሬ ቅንና ታማኝ አገልጋዮች ይብዙልን።

  • @eke1914
    @eke1914 Před 3 lety +3

    Thanks pm Abby is the true Ethiopia leader and the new generation leader long life and health keep goings go head do good work

  • @wintaomar9933
    @wintaomar9933 Před 3 lety +2

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @peacelove283
    @peacelove283 Před 3 lety +15

    እዩት ንጉሱን
    ግርማ ሞገሱን
    ሰው ቢሸልመው
    ሰጠው ላዲሱ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Před 3 lety

    በነዛ በሰው በላ ገዢዋች እኳን እድገትን እንኳን ክብርን ኢትዮጵያዊነትን አይተንም ሰምተንም አናውቅም ነበር ከተረትና ምሳሌ ከትችት በቀር አብያችን ከሀገርህ ጋር ሰላምህ ይብዛልን ሺ አመት ንገሰልን ማን አየበት ይሄን አማራው ሁሌም ቅን ሁሌም አሳቢ አገሩን ወዳድ ነው ማየት ማመን ነው ፍቅር እጂ ጰብ አይናፍቀውም እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @mesfintamer9267
    @mesfintamer9267 Před 3 lety

    ፕሮግራሙን በ ETV ተከታትየዋለሁ እጅግ ያምራል በጣም በሀሴት ተሞልቸ ነዉ የተከታተልሁት አቶ ወርቁ በንግግራቸዉ በርካታ ሀቆችን ተናግረዋል ጀግና ናቸዉ የተለየ የክብር እንግዳ ብለዉ አቶ ምስጦፊ መሀመድን ቢጋብዙ በግሌ እረካ ነበር ምክንያቱም ሀቀኛ ኢትዬጵያ ዊ ነዉ ። ለመድረኩ ይመጥናል!!! አመስግናለሁ ።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +6

    ዋውውው በርቱ በጣም ደስ ይላል