Sheger Cafe - “አንድም ሦስትም ነገረ መለኮት ነገረ ሰብዕ.. .” Meaza Birru With Yikunoamlak Mezgebu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 18

  • @samuelgirma6554
    @samuelgirma6554 Před 3 lety +8

    በእርግጠኝነት የተሻገረ አተያይና ዕውቀት እንዲህ ነው። ነገር ግን የትምህርት መስተጋብራችን ከቅልውጥና ወጥቶ ለችግር መፍቻነት ሀገር በቀሉን ማዋደድ ቢቻል ከመከራ መላቀቅ እና የችግርን ቁልፍ ከጣሉበት ሥፍራ ከማሰስ ይልቅ ያልጣልንበት ሥፍራ ስናስስ ጠፍተን ቀረን።

  • @kidistgetachew5125
    @kidistgetachew5125 Před 3 lety +1

    አጅግ ደስ የሚል ቃለ ምልልስ አቶ ይኩኑ አምላክ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před 2 lety +1

    ሌላው የሥላሴ ሃሳብ እንደ ሃይማኖት ሊታመን የሚችል እንጂ እንደ ሳይንስ ሁሉን ሊያሳምን የሚችል አይደለም ይሄ ፍፁም የተሳሳተ መንገድ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ እና አንድ ነው የተለያየ ብሔረሰብ መኖሩ አንድ ህዝብ መሆኑ እና ኢትዮጵያዊ ከመሆኑ ጋር ተዛማጅነት የለውም የትም ሃገር ላይ ይሄ ችግር አይደለም ያልተወሳሰበውን ነገር ባናወሳስበው ይሻላል እኔ የሥላሴን ነገር እንደ ሃይማኖት አምንበታለሁ እንጂ ገብቶኝ አያውቅም ሁሉም እንደ ገባው የሚሆነው እያፈረ ነው የሚመስለኝ

  • @efremfisha678
    @efremfisha678 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ አንደበት የሆነ ሰው ነው። ሦስትም አንድም የሆነ!

  • @amanuelgebrezgiabiher1525

    It is amazing point of view, it fills our gap of knowledge. Thank you both

    • @brysonmitchell8895
      @brysonmitchell8895 Před 3 lety

      sorry to be offtopic but does anybody know a method to log back into an Instagram account..?
      I was dumb lost my account password. I would appreciate any help you can offer me!

  • @kassahun8
    @kassahun8 Před 3 lety +1

    ይኩኑ አምላክ ማር ከአፉ የሚፈስ ጥዑም ስብዕና !!!

  • @eyosiyasbefikadu7625
    @eyosiyasbefikadu7625 Před 3 lety +2

    በጣም ግሩም ነው።
    ወረቀቱን ማግኘት እንችል ይሆን?

    • @abrahamgetanehargaw191
      @abrahamgetanehargaw191 Před 3 lety +1

      yes, it would be great if someone can give us a link for this source material

  • @nuredinbedewi9789
    @nuredinbedewi9789 Před 3 lety +1

    ይህን ሰው እንዴት ነው የወደድኩት

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před 2 lety

    ሃሳቡ አሪፍ ነው እንደ ሃሳብ የተውሳሰብ ነገር ለመተንተን ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ነገር የተወሳሰበ አይደለም ደግሞም የብሔር ጉዳይ በኢትዮጵያ ብቻ ያለ ጉዳይ አይደለም በኢትዮጵያ ብቻ ያለው እና የተወሳሰበው እንደ ሥላሴ ፍቼው የረቀቀ በዘር የተከፋፈለው አስተዳደር ነው ።
    የኢትዮጵያ አንድ ህዝብ መሆን ከሥላሴ ጋር አነፃፅሩ ለመፍታት መሞከር ይባሱኑ አሃዳዊ የሚሉትን አንድ ሃይማኖት አንድ ቋንቋ እያለ የሚያደነቆረውን አካል ለበለጠ ጭቅጭቅ የሚዳርግ ነው

  • @samuelgirma6554
    @samuelgirma6554 Před 3 lety +2

    በእርግጠኝነት የተሻገረ አተያይና ዕውቀት እንዲህ ነው። ነገር ግን የትምህርት መስተጋብራችን ከቅልውጥና ወጥቶ ለችግር መፍቻነት ሀገር በቀሉን ማዋደድ ቢቻል ከመከራ መላቀቅ እና የችግርን ቁልፍ ከጣሉበት ሥፍራ ከማሰስ ይልቅ ያልጣልንበት ሥፍራ ስናስስ ጠፍተን ከመቅረት እንድን ነበር።

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem +1

    We Ethiopians are bloodily related but Walelign Mekonen reflected Eritrea nationalists ( Jebha’s) idea!

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 Před rokem

    ማአዚት ደርባቢት።Long Live!!!

  • @Masinqo
    @Masinqo Před 2 lety

    ድንቅ ሰው።

  • @alazarseifu6106
    @alazarseifu6106 Před 3 lety

    መአዛዬ እናመሰግናለን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Why are some people act as if Ethiopia is the only country with many ethnicities? Aren’t most of the countries in the world composed of different ethnic groups?

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 3 lety

    ENAMSGNALNE