"ኢሳያስ አፈወርቂ በሚሊኒዬም አዳራሽ እኔና አንተነን ያዘጋጀነው" ሀብታሙ ቦጋለ እና ነብዩ ባዬ በልብ ወግ ክፍል 2 | Maya Media Presents

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2023
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    "ኢሳያስ አፈወርቂ በሚሊኒዬም አዳራሽ እኔና አንተነን ያዘጋጀነው" ሀብታሙ ቦጋለ እና ነብዩ ባዬ በልብ ወግ ክፍል 2 | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @user-zb1pn2fn5l
    @user-zb1pn2fn5l Před rokem +6

    ሀብታሙ እጅግ መልካም ሰው። በህይወቴ ከጨለማ ወደብርሃን እንድሻገር መንገድም ምክንያትም ስለሆንከኝ አመሰግንሀለሁ።

  • @yomamen3686
    @yomamen3686 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abrehamgebru9022
    @abrehamgebru9022 Před rokem +1

    እጅግ አክባሪያችሁ ነኝ፣ ምርጥ የጨዋታ ፕሮግራም ፣ ትንሽ በጣም ትንሸ መደማመጥ ቢኖር ይበልጥ ባማረ፡ ፡ ከታላቅ አከበሮት ጋር.

  • @beleteyeshidinberjiru518
    @beleteyeshidinberjiru518 Před 3 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ ነባና ሐብትሽ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před rokem

    ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ያስተማራቹን ነቢዩ በጣም የሰልክ ሰው ነህ ካንተ ሰው በጣም ይማራል ሚኒስተርነት ይገባሀል ሀገርን ብትመራ እንኳን ቀጥ አርገ መምራት ምትችል ሰው ነህ ሀብታሙ የወላይታ የሀገሬ ልጅ ለኪነ ጥበቡ የራስህን አሻራ ያሳረፍክ ሰው ወደፊትም ብዙ ነገር እንጠብቃለን እኔም ደሞ በዚ ዘርፍ ውስጥ ሰላለው አንድ ቀን እንደ ማገኛቹ አልጠራጠርም

  • @dawitgetachew4371
    @dawitgetachew4371 Před 11 měsíci

    I have so much respect for both of you ❤

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před rokem

    the love and respect b/n you is ahhhhh god bless you

  • @user-vi9pm7un7n
    @user-vi9pm7un7n Před rokem

    Thank you for sharing all your experiences

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Před rokem +1

    Habtish betam yemodeh makebrih dink yetibeb sew neh🙏🙏🙏

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před rokem +3

    ማያዋች አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና ካሙዙ ካሳን አንድ ላይ አቅርቡልን

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 Před rokem

    wow betam new yznanagn plas yatemaregn NEBA &HABTISHE

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před rokem

    ነባ ሀብትሽ በጣም ነው የማከብራችሁ ተባረኩልኝ ነባ እንዳልከው ሀብታሙ ቶክ ሾ ቢሰራ በጣም እንደሚዋጣለት እርግጠኛ ነኝ

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před rokem

    Good job

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před rokem

    ነብዩ ባዬ እና ሃብታሙ ገራሚ ናቹ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed Před rokem +1

    ማያ ሚዲያ ! በጣም አመሰግናለሁ!
    ሁለት ምርጦችን በማቅረባችሁ!!🙏🙏🙏

  • @user-xd3eh8tf1e
    @user-xd3eh8tf1e Před rokem

    Habtesha yewaza sew aydelem leka Kudos!!!😍😍😍😍

  • @meharibelay8689
    @meharibelay8689 Před rokem +1

    Simply amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @meronkibru3282
    @meronkibru3282 Před rokem

    OMG...Habtish u r so funny..😅😅😅

  • @barok8920
    @barok8920 Před 11 měsíci

    መባ ሀብትሽ ከልቤ ነው የማከብራቹ።በናተ ዝምታ እንጭጮች ጥበብን እንዳያጠፋት እባካቹ ትጉ።

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Před rokem

    Nebiyu Baye. I do remmember you የቀን ቅኝት ድራማ ላይ. Wish if you talk about those days.

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před rokem

    ሀብትዬ አንተም እኮ አንደኛ ለመባል ፍለጎት ነበረህ ።ከሂሊኮፕተር ላይ በፓራሹት የወረደ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ መስቀል አደባባይ የወረድክ ጊዜ የተናገርከውን በወጣትነተህ ጊዜ አድርገህ ነበር ።

  • @nafkotberhanu200
    @nafkotberhanu200 Před rokem

    bezih zemen endih aynet guadegninet mayet betam dess yemil new

  • @tiztaabe4296
    @tiztaabe4296 Před rokem

    Kiberulen🙏🏼

  • @yamtube9166
    @yamtube9166 Před rokem

    ሁለታቹም እኩል እያወራቹ ሀብቴን እንዴት እንስማው

  • @KaleabTariku-mg4rh
    @KaleabTariku-mg4rh Před rokem

    Ewnetm ye ewnet "YELEB WEG" betam des yile nber keretsa lay endeneber erasu tez yalegn sikwach nber ,des yemile koyta nber

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Před rokem +2

    This was such a nice interview. Both of you are sincere, dedicated, multi professionals. And also, loving and genuine. It gives me hope. Bless you both gentlemen. I know about you and look forward to more of your programs.
    Habtamu.... are you the guy who interviewed artist zenebech tadesse once and she said I like well built guys and you said " not guys like me? ( you were thinner then) she then looked you up and down and said " anten eskribto new yeminlih" I still remember that.... were you the one interviewing her? Back In meto haya program days.... haha ....she was hilarious

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Před rokem

    Please invite Alemneh Wasse and Tamrat Kumneger.

  • @hailulema
    @hailulema Před rokem +1

    ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በጣም እሚገርመኝ አብትሽ በፓሩሹት የወረደ ግዜ ሰይፉ ፋንታውን ከአዲስ ዜማ ደውሎ ከፓራሹት ስትወርድ ትንኝ ነው እምትመስለው ሲለው አብትሽ ምን ቢል ጥሩ ነው በዝሆን አይን አይተኧኝ ነው አለው መቼም አረሳውም😂😂😂

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem

    ሑለት ምርጦች ስወዳቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏

  • @muluken07
    @muluken07 Před 10 měsíci

    Betam yemetakoru zegoch nachu bertu!

  • @miheratuyohannes8056
    @miheratuyohannes8056 Před rokem

    ዋው እውነት ሁለታችሁም ዕንቁ ናችሁ በዛ ላይ በንግግራችሁ ውስጥ ፍጹም ጨዋነት እና ሀላፊነት ይታይበታል ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem

    ጨዋታችሁ አይጠገብም እንደናንተ አይነት የበሰሉ ለትውልዱ የምታስቡ በእውቀት በፈጠራ የተካናችሁ ከናንተ ብዙ መማር ይቻላል ወጣቱ መንቃት አለበት እውነት በጣም ለዚች ሀገር ታስፈልጋላችሁ

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 Před rokem

    በጣም ነው የምወዳችሁ ልምታደርጉት ሁሉ ኢትዬጵያዬ ውለታችሁን ትክፈል

  • @amanueltariku1141
    @amanueltariku1141 Před rokem

    habatamu bogale talkshow binorek temegnew

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 9 měsíci

    Ewnet lemenager be milinium adarash yakerebachihut Zegijitu Tirmismis ..zebrikrik Yale neber ! Demo bezu wetatoch selegebu chuhetu be TV layenewim Aschegari neber ! Wedefit gin be sereat azegaju...

  • @ummatube5352
    @ummatube5352 Před rokem

    habetesh chewatahe yileyal ke qoyetachu bizu temirayalew

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 Před rokem +1

    የሀብትሽ ግጥም እና ዜማዎች በሙሉ ቢፃፍልን

  • @berhanmengstie5896
    @berhanmengstie5896 Před rokem +1

    የሰው ወርቆች ናችሁ

  • @workinehbecho4729
    @workinehbecho4729 Před rokem

    ሀብታሙ ቦጋለ ቶሎ ብለህ የራስህን ሾው ጀምር!🤔

  • @nesrelahtube2636
    @nesrelahtube2636 Před rokem

    አንዳንድ ሰው ስራ ብቻ እሚያምርበት ሰው አለ እናንተ ደሞ ሰራቹህ ተዘርዝሮ አያልቅም አከብራቹሀለሁ ነገር ግን ስትጫዎቱ ምነው ባልቀረቡ ያስብላል ኧረ ሼም ነው እንደትልቅ ሰው አውሩ እንጂ ጪራሽ አትደማመጡም እኮ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před rokem

    des sitilu

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 Před rokem +5

    ...በተለይ ነብዩ ባዬ አድርባይ ካድሬ ነው 'ና "ጥበብ" ከሚለው ጋር አብሮ እንጦሮጦስ መግባት ይችላል! ይኼ የተረገመው የዐብይ አመድ ዘመን ስንቱን ሰው የሚመስል ግን ሰው ያልኾነ መጋዣ ኾድ አደር አሳየን?

    • @abrehamgebru9022
      @abrehamgebru9022 Před rokem +1

      ትንሽ ስው እውቀቱ ከስድብ አያልፍም. እባክህ ከነብዩ የተሻለ ሰርተህ አሳየን ፣ ከስድብ ምንም አታስተምረንም፥

    • @abebetaddesse4953
      @abebetaddesse4953 Před rokem

      @@abrehamgebru9022 «...ትንሽ ሰው» ስትል፤ ነብዩ ባዬን ለማለት ፈልገህ ነው? ከኾነ፤ ዕውነትህን ነው! ምን ሰርቶ ትልቅ ሊኾን ይችላል? ምንአልባት ዘመኑ አድር ባይዮችን ትልቅ የሚደርግም ከኾነ አዎን!

    • @kimo428
      @kimo428 Před rokem +1

      ነብዩ ባዬ እውቀቱንና ችሎታውን ተጠቅሞ ለጥበቡ አለም ትልቅ አስተዋጾ ማድረግ ሲችል ለሆዱና ለከርሱ ተሸንፎ ለባለስልጣን ሲያሸረግድ እና በየስብሰባ ቦታው ሲያውደለድል ሳየው ናቁት ቀሽም ደሞ ይገርመኛል ትንሽ አልመች ሲላቸው ተመልሰው የህዝብ ልብ ውስጥ ለመግባት የተለያየ መንገዶችን ይፈልጋሉ ህዝብ መቼም አይረሳም የሰራዊት ፍቅሬና ሸዋፈራው ምን አይት ውርደት እንደገጠማቸው ማሳያ ነበር ግን አትማሩም ይሄ ቀን ያልፋል ውርደት ይጠብቅሀል