Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ኢንጅነር ደስአለኝ ቢያስብሽዋ በአርበኛ አሰግድ መኮንን ምትክ ተመረጠ:: ሀምሌ 16/2016 ዓም ዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ "መሪያችን በትግል ጠላፊዎች ሴራና እገዛ ተይዟል እንጅ እጅ አልሰጠም" ብሏል::
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over CZcams , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    CZcams - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Komentáře • 319

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 Před měsícem +49

    አተ ስው ግን አማራ ነህ ፋኖን እየደውልክ እምታስበላው አተ ነህ 😭😭😭

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před měsícem +2

      ትክክል

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem +4

      እነሱ ከዝህ ዝግምተኛ ሽማልጌ ጋር መደዋወል ማቆም አለባቸው

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እስቲ ምከሩት ይህን ሰውየ ጀግኖቻችን እያስበሉብን ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +2

      ማን አጭበርባሪ ማን እወነተኛ እንደሆነ ግራ ገብቶኝ ዜና በሰማሁ ቁጥር ራስ ምታት የነሳብኛል። አይ ፋኖ የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ ሆነ😭😭😭

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew Před měsícem

      True

  • @HabtamuGebre-ot9ex
    @HabtamuGebre-ot9ex Před měsícem +24

    እየደወልክ አታስጨርሳቸው እባክህ ምናላቸው እባክህ

  • @endalkachewmulat7874
    @endalkachewmulat7874 Před měsícem +18

    ምንድን ነው የዚህ ሚዲያ አላማ እንካ ስላንትያ ከዚህ ወደዚህ እሚያመላልሰው አማራ እንደናንተ አይነትን ሰዎች ከትግሉ ካላገለለ ብዙ ዋጋ ይከፍላል

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 Před měsícem +11

    ስማቸው፥ አባካችሁ ስም እየጠራችሁ ፥ ትግሉን መከፋፈል ይቁም፥፥ መናቆር ፥ ትግሉን ወደ ኋላ፥ ይጎትተዋል ፥፥

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem

      ይህንን ሚዲያ unsubscribe. አድርጉት ይህ ስውየ ውንፍት ነው እግዚአብሔር ይድፋህ አስበላሀቸው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před měsícem +11

    ስልክ እየደወልክ ምታናግረው ለኛ ምን ይጠቅመናል⁉️

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Před měsícem +24

    አገው አማራ ነው አማራ አገው ነው

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 Před měsícem +10

    ፋኖ አመራሮች ኢንተርቪው እንዳታደርጉ፣ በተለይ live!!!

  • @abushetsegaye
    @abushetsegaye Před měsícem +4

    አንድነት ሃይል ነው እናቸንፋለን
    ድድል በማይታወቅ አውሬ ለተበላው አማራ አማራ አማራ።።።

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 Před měsícem

      እራሱ አውሬ ሁኖልህ የለ ። ቄስና ሴት እየገደለና በእንብርክክ እየነዳ አይደል ። ከዚህ በላይ አውሬነት ምን አለ ።

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem +1

    ድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před měsícem +6

    ቅጥረኞችም የእጃቸውን ያገኛሉ የአማራን ትግል አይከፋፍሉም

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Před měsícem

    ድልለተወደደውየሕዝብልጅየአማራፋኖ

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ፍኖ🎉🎉🎉

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před měsícem +2

    አባካችሁ የሚዲያ ባለሙያወች ፋኖን ከፋፋይ ነገሮችን አትንዙ
    በእግዚአብሄር ሥም ነው የምጠይቃችሁ

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s Před měsícem +1

    ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 Před měsícem +7

    እባካችሁ ስልክ አትደዉሉላቸዉ።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem

      ይህ ምናላቸው የማባል ሽማግሌ የሚድውለው $20 እና $50 dollar ለመለቃቀም ነው ይህ ድድብ

  • @wendmaragaw-rm9ty
    @wendmaragaw-rm9ty Před měsícem

    ድል ለፋኖ

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Před měsícem +5

    ከፋፋይ

  • @Daa-gb8ul
    @Daa-gb8ul Před měsícem +7

    ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ነዉ ስሙ ። ተረጋጋ እባክህ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Před měsícem +10

    ዘሜዋኑርልንየእማራውኩራት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před měsícem +3

    አማራ መንቃት አለበት ንቃቃ አማራ

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx Před měsícem +29

    አንተ ሸማግሌ ምንአለ የቀረ እድሜህን ቤተክርስቲያን እየሳምክ ብትኖር ለወጣቱ አማራ አስብ።

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Před měsícem +16

    ምናላቸው አሰግድን አስበላከው

    • @JohanFx-iw9ez
      @JohanFx-iw9ez Před měsícem

      የሞጣን ቀልድ እዚህ መተህ ታወራለህ እንዴ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 Před měsícem +11

    ሸዋ
    አቤ ጺሞ ለኔ ኩራት ማንነቴ ጀግናዬ ነበረ
    ቀድሞ ገብቶህ ቢሆን ማን እንደሰከረ
    ማስረሻን በግዢ በዶላር ቀይሮ
    ሐብታሙ ጎጃምን ሊያፈርስ ነበረ
    እስኬው ተላላኪ የሸዋዬን አባት ለጥላት ገበረ
    መሀይም አይራራም ጥሉ ከተማረ
    መከታው ባያውቀው አባቱን ቀበረ።
    ጎጃም
    ስንት መሳርያ አለህ ምን ያክል ጦረኛ
    ስም ከአደረጃጀት የትኛውን ቦታ ተባለ አስረዳኛ
    ይሄ ነው ንገረን መስፈርታችን ለኛ
    ዘመነን ጠየቁት ተቆርቋሪ መስለው ልክ እንደጓደኛ
    ልቡ ከህዝብ ጋ ለትግል ቁርጠኛ
    ስቆባቸው ወጣ ጀግናችን ነው ለኛ
    መሪነት ስጦታ ከላይ ሲታበስ
    እስክንድር የሚያውቀው ድርጅት ማፍረስ።
    ጎንደር
    ጎንደር ሕብረት አለው መከራው የበዛ
    ውባንተ ሞቶ ነው በፍቅሩ የገዛ
    ጀግናው ናሁሰናይ መች ነበረ ዋዛ
    የቀጣይ ድግሱ "ሳሚን" ነው ባይ በዛ።
    ወሎ
    መሬን ጠብቁ።

    • @berehamedia-7658
      @berehamedia-7658 Před měsícem +1

      ማን አባቱነው ምሬን የሚይዙት

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Před měsícem +4

    The Fano leaders should stop using Ethiopian telecom services and explore options to use Sudan ,Eritrea, or Somalia net work

  • @getiyearagegetu2959
    @getiyearagegetu2959 Před měsícem +4

    አንድነት እንዳይመጣ ሰትሰራ ነበር ።እረ እባክህ ሰለአንድነት ስበክ???

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 Před měsícem +3

    ምናላቸው የሚሉህ ጉድ በስተርጅና የፖለቲካሽርሙጥና ሸለፈት የግዴልጅ

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e Před měsícem

    የአማራሕዝብትግልእደ
    አለትእግበጣምየጠነከረነው
    ማንምግባሽአይጥለውም
    ድልለአማራፍኖ

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 Před měsícem +2

    My gut tells me that Ghion media is not honest about fanno struggle, they're taking advantage of Zemene's desire for power.
    If you feel the same, pls LIKE!

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před měsícem +2

    ለታላቁ የአገው ህዝቦች ክልል ምኑ ነው የኢትዮጵያ የአገው አደለችምን ከፈለገ ለወለጋ ክልል ይስጥ

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před měsícem +1

    God bless fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před měsícem +2

    እየደወልክ አታሰበላቸው 😢😢😢😢😢

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Před měsícem

    እባካችሁ ለዚህ ሚዲያ መረጃ አትስጡ ለጠላት ነው የሚሰራ

  • @GSilasseiKidanemariam
    @GSilasseiKidanemariam Před měsícem +2

    የምናላቸው እና የሀብታሙ ጥል ፋኖን እየከፋለው ምናላቸው ተው አከፋፋል ጓጃም መሆንህ ይታወቃን ግን እባክህ እኩል ተመልከት ከፋፋይ አትሁን እንደሀብታሙ አትሁን

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 Před měsícem

    ምንም ምከንያት አያስፈልግም ! ያመነበትን አድርጓል !የሌለ ነገር አትዘባርቅ !

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před měsícem

    ድል ለፋፋፋኖኖኖ ሞት ለባንዳዳ ለጋጋላላ አማማሮች አሰግድ የአማራ ጀግና በሴራ ብትታፈንም በጋጋላላ እጅ ላይ ብትወድቅም ጀግናነህ አሁን ላይ የምታስተላልፈው መልእክት የአንተ አይደለም ሁሌም እናከብርሀለን

  • @ድልእውነት
    @ድልእውነት Před měsícem +12

    ከዚህ ሚዲያ እና ከዘመነ ካሴ በላይ የአማራ ጠላት ምድር ላይ የለም እመኑኝ ይህ ነው እውነቱ

    • @GebruBir
      @GebruBir Před měsícem

      ዝም በል አመዳም

    • @realeagent
      @realeagent Před měsícem

      ኮተት

    • @Abesha-by8qp
      @Abesha-by8qp Před měsícem

      ፋንድያ !!! አንተን የአማራ ጉዳይ አይመለከትህም ገና ስሙ ሲጠራ ትሸናለህ።ዘመነ የይሁዳ አንበሳ ነዉ።

    • @user-yz4rl4xc5f
      @user-yz4rl4xc5f Před měsícem

      ፍድያ

    • @ድልእውነት
      @ድልእውነት Před měsícem

      በምላስና በመግለጫ ጋጋታ የምታምን ሁሉ በምክንያት መሞገት የማቺሉ ሁሉ ለስድብ ብቻ ልምትከፈት ምላስ ምላሽ መስጠት እንኩዋን አይገባም ነገር ግን እስኪ ከሆይ ሆይታ ውጡና በስክነት መርምሩት ትግልኮ የሰሙትን ያዩትን የምትዘረግፉበት መድረክ አይደለም ዘመነ ትግሉን ለመሸከም የሚቺል አስተዋይ ጭንቅላትም ጥሩ ትከሻም የለውም ዋጡት እኔ ደሞ በሃሳብ የምሞግት ውነተኞቹን ፋኖ ምደግፍ አገር ወዳድ ነኝ ::

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 Před měsícem

    Ayi Yihe Sewuye Iyawara Newu Letelat Asalifo Yemist Firut

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 Před měsícem +2

    አንተም ያልተገረዘ ሪፖርትር ታቀርባለህ? እጅግ ያሳዝናል!!!

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Před měsícem +1

    Arbegna Aseged Mekonnen will always be a hero among the Amhara people. He let his security loose for a bit. They took advantage of this security gap with the help of inside traitors. The struggle for freedom and survival of the Amhara people will move on whether Patriotic Aseged or Zemene was seized or not. We love you and owe a lot to you for your sacrifice in the struggle for survival.

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +4

    ከፋፋዩና ባንዳው እስክንድር ነጋ የጁን ያገኛል !! አሰግድ ቆራጥ ያማራ ልጅ ነው !!!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před měsícem

      ምድረ ሌባ እየተጋለጣችሁ ነው ገና ትጠፋላችሁ እስክንድር እስክንድር ነው ያውው ወንድ

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před měsícem +1

    ዕረፍት አድርጉ እባካችሁ
    የግንቦት ሰባት የአማራን ህዝብ ትግል ማኮላሸት ነው

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Před měsícem

    ድልለነበልባሉየአማራፋኖሽንፈለወራሪውጥቁርጣሊያን

  • @TamertTamert-q2y
    @TamertTamert-q2y Před měsícem

    ያሰግድን አላማ አይቀርም

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk Před měsícem +4

    ዘመነም ልሳኑም(ምናላችውም) ከፋፋዮች ናችሁ ፣ ይህ አካሄድ ርቀት አያራምድም

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 Před měsícem +5

    እጅ የሚሰጥ ጀግና ተወለደ , ፊልድ ማርሻል አሰግድ እያልክ አውራ

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před měsícem

    ፈጣሪ ሆይ አብይን አሣልን ከኢቶዮጲያ ምድር አሣልን 👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Userb223
    @Userb223 Před měsícem

    አማራ ያሸንፋል፣ ትግሉን ውስጥ ያጋጠመውን ሳንካ በእርጋታ እያንዳንዱ የአማራ ተወላጅ በትኩረት፣ በእርጋታ ይመልከተው።

  • @birhanualene2596
    @birhanualene2596 Před měsícem

    # NO MORE 4 Kilo

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Před měsícem +2

    ምናላቸው ስማቸው መናኛ ነገር ነህ ለካ!

  • @YchilalNibret
    @YchilalNibret Před měsícem

    Right

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Před měsícem

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ... የፋኖ መሪዎችን ቀጥታ በስልክ አታግኞቸው። ሞባይል ስልክ ለመሪዎች መያዝና ጥቃት ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል። ሲም ካርድ ባይኖረው እንኳን በስልክ ቀፎው ተመርተው ጥቃት ማድረግ ይችላሉ። እባካችሁ መሪዎችምወደ ውጪ ስልክ መደዋወሉን አቁሙ።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Před měsícem

    No more Iskindir nega! በ አምሐራ ደም የምቆምር ታጋይ አንፈልግም! ይሄን ያህል እስክንድር ይወርዳል ብለን አንተብክም ነበር! በጣም ያሳዝናል 👌 ድል ለ አምሃራውያን ፋኖ!

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před měsícem +1

    Dedeb afer-billa atenbillo-Amhara

  • @user-ik7jh5fp1z
    @user-ik7jh5fp1z Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @mehediyatereda4758
    @mehediyatereda4758 Před měsícem

    ዘሜወጣሪይጠብቅ

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam Před měsícem

    Minalachew pls don't divide Fano.

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 Před měsícem +1

    አቶ ከፋፍሌ
    በርታ
    ጥሩ እየሰራህ ነው። አንተ እያለህ አብይ አሕመድ ቤተ መንግሥቱ ሰርቶ ከማጠናቀቅ የሚያግደው የለም። በዚያ ቤተ መንግሥት ራት ትበላለህ።
    ሆዳም!!!

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 Před měsícem

    አማራን እበትናለሁ እንጅ የአገው ህዝብ ጥያቄ አደለም።ለምን ሰው ከሆነ ፣መሪ ከሆነ የአማራን ጥያቄ አይፈታም።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před měsícem

    አባታችን የተያዘው በነፃ ቀጠና ላይ ነው።
    😡
    ሰልክ ተደወለ አልተደወለ የሚያመጣው የለም ምክንያቱም ያን ከተማ መንግሥት ስለማያስተዳድረው
    የመከታው ፋኖዎች ግን ሽማግሌውን አግተው ሰጡት

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 Před měsícem

    እንዴት ተያዘ??? ትገርም !!!

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem +2

    እሚስትህ ጋር አብረህ መስራት ያልቻልክ ፋንድያ የአማራን ህዝብ መነገጃ አድርገህ ታጨፋጭፈዋለህ ። ልቅምቅም ወራዳ

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 Před měsícem

    Yihen Sewuye Tekekut Yafitamu Baldereba Newu Yesikidir kitiregna Newu Firut Fanowech Atawurut

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před měsícem

    😢😢በስማም አብይ ስቱን መንፈሱን የተንኳል አጋባቸዉ አሰግድ ወደዳችዉም ጠላችዉም ባንተ ቃለምልልስ ሊበላ ችሏል😢

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od Před měsícem

    A❤❤

  • @salamkwt7661
    @salamkwt7661 Před měsícem

    እባካችሁ የፋኖ መሪወች በዚህ ሚዲያ እተርቢው አትደረጉ😢😢😢😢

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před měsícem

    የአማራን ፋኖ ማንኛውንም ስልክ ተቀብለክ አጠይቃቸው ስልካቸውን እየተጠለፊ እነታፈኑ ነው አሰግድን ያፈኑት በአንተ ሚዲያ ጠንካራ ሀሳብ ስለተናገረ ነው 😢😢

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před měsícem

    ይህ ሚዲያ ለፋኖ ትግል ጠንቅ ነው:: እባካችው ለማዘጋት ጥረት እናድርግ : ሰውየው የሆነ ችግር አለበት::

  • @kiduish21
    @kiduish21 Před měsícem

    ፋኖዎች የራሳቸው የሆነ ሚዲያ ያስፈልጋቸዋል።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před měsícem

    አገው ክልል የለውም አገው አማህራ አማህራ አገው አሁንም አማራን ሰባብሮ ለመግዛት የታሰበ እረቂቅ የረከሰ ፖለቲካ የተደረገ የወረደ ንግግር ነው አማራ መንቃት አለበት

  • @yatefikre7384
    @yatefikre7384 Před měsícem

    Weshetam hodam

  • @badegafero3482
    @badegafero3482 Před měsícem

    አይ ምናላቸው! የተመረጠው ደሳለኝ ሲስብሸዋ እንጂ ቢስብሸዋ አይባልም፤ትልቅ ስህተት ነው፡፡

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Před měsícem

    እየሩስ እስክንድርን ምናላቸው ዘመነን ከአንድቤት ሁለት ባልናሚስት እየተጓተታችሁ በየጎጣችሁ ዋጋ አታስከፍሉን።

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Před měsícem +1

    ግን ምናላቸው እስከመቸነው አማራ ከቅጥረኝነትና ከባንዳነት የሚወጣው ,አለም እየተነጋገረበት የነበረን ትግል በእንድህ ሁኔታ ሲታይ ያዛዝናል ,እስኪ አሁንም አልመሸም አንድነትንና መደማመጥን የትግሉ አንድ አካል እናድርገው,ስለዚህ የሙታን ስብስብ የሆነው ብልጽግና እንኳን ይህንን እንደእውቀት አይቶ ሲስተም ሲጠቀምብን አየን እንቃ

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 Před měsícem

    እረ ሰውዬ አስጨረሳቸው በአላህ😥😥

  • @fttg5315
    @fttg5315 Před měsícem +4

    የኛ ጅግና የአማራ ደም መላሸ ፋኖ አሰግድ አማራ መቸም ቢሆን አንርሳህም ለትውልድ ሰትታሠብ ትኖራለህ መሠዋትነትህን አንርሳም የኛ ጀግና ከዜሮ ጀምርህ በመቶዎች ሽ ፋኖ አፍርተሐል የአፄዎቹ ልጅ አፄአችን ነህ !! አማራ ያሸንፋል 100% ይብላኝ ለባንዳው እስክንድር የትአባቱ ይገባል ከናቱ ሆድ እናያለን

  • @Israelxox
    @Israelxox Před měsícem

    Shame on you Menalachew! Shame 🥹🥹🥹

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 Před měsícem

    Ate Neh Nekersa Atitamenim Yafitamu Kitiregna

  • @tafere224
    @tafere224 Před měsícem

    እጄን ሰጠው እያለ ከፈረሱ እየሰማን ምንአባክ ነው የምትቀደደው

    • @BruhTena
      @BruhTena Před měsícem

      😂😂😂 ጅል ጠላት ይዞህ ጠላት የፈለገውን ነው የምትናገር

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 Před měsícem +1

    ምንአላቸው ግን ሚዛናዊነት ይለህም ዝም ብለህ ከበሮ ድለቃ ብቻ ነህ።

  • @user-jc3xy3od3l
    @user-jc3xy3od3l Před měsícem

    አተ ምናላቸዉ የምትባል ሰዉዮ ብታርፍ ምናለ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +1

    ጅሉ የዘመነ ገረድ

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 Před měsícem

    ያንተ ሰልክ ጋር የተያያዘ ችግር እንደለ ያሚሳይችግር አለ ። ጥንቃቄ ብታደርግ የታሻለ።ነው

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před měsícem +2

    እጭጭ ምናላቸው መቼም አንተ አትማርም

  • @commercialcleaningservice3359
    @commercialcleaningservice3359 Před měsícem +1

    ምእንአላቸዉ የምትባል አንተ ጎጠኛነት በጣም ነው የተጠናወተው
    ጎጠኝነት መቼም ቢሆን አይሳካም እመኑኝ ታፍርበታለህ በመታሰራቸው ስራ እና ሴራ።

  • @edom5946
    @edom5946 Před měsícem

    Kehadi

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures Před měsícem +4

    ዘመነ ከፋኖ ትግል አመራርነት ገሸሽ ካላለ የፋኖ ትግል ሕልም ሆኖ ይቀራል

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem

      እረ ባክህ ቅርሻታም 😷😷

    • @user-yz4rl4xc5f
      @user-yz4rl4xc5f Před měsícem

      ግርሻቲም

    • @omovalleyadventures
      @omovalleyadventures Před měsícem

      ዘመነ እና የዘመነ ደጋፍ ስድብ እንጂ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር አያዉቁም

    • @omovalleyadventures
      @omovalleyadventures Před měsícem

      @@hirutkebedetsegaye687 ዘመነ እና የዘመነ ደጋፍ ስድብ እንጂ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር አያዉቁም

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před měsícem +3

    ይሄን ሰው መስማትም አያስፈልግም

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw Před měsícem

    ግን እስክድር ነጋ ምን ነካው ለዚህነውደ ጫካ የገባው በጣም ያሳዝናል

  • @natan7997
    @natan7997 Před měsícem

    አይ ምናላቸው ተራ በተራ አስበላቸው እነሱም አይባንኑም

  • @Bashai-yp9ts
    @Bashai-yp9ts Před měsícem

    ይህ ምናላቸው የሚባል ነቀዛም ለራሱ ክከሌሎቹ ሜዲያ ጋር አይስማማም አሁን ደግሞ ማን እንደከፈተው የማይታወቅ ግዮን ቴሌቭዥን የሚባል ውስጥ ተቀጥሮ ታጋዮችን ይከፋፍላል ያስበላል
    የ DC ግብረሀይል ይህንን ጋዜጠኛ ተብዬው ሰው መርምሩት ለማን እንደሚሰራ አይታወቅም ::

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před měsícem

    ግዮን ሚድያ ደውለህ መረጃ አታቅርብ

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Před měsícem

    ከአንተ ቃለ መጠይቅ በኋላ ነው አርበኛ ፋኖ ኮማንደር አሰግድ መኮንን ተያዘ የተባለው ለምን ??

  • @astededubale4223
    @astededubale4223 Před měsícem

    Please don’t let go both sides rowing be unit for your people

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před měsícem +1

    ይሄ ሰውዬ እንደዚህ እንከፍ ነው ለካ 😢እየደወልክ አታስጨርሳቸው ሰውዬ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před měsícem

    😢😢በስልክ አደዉሉ አይገባቸዉም ይለቅመሃል

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před měsícem

    ከዳተኛው አብይ አሕመድ አማራን መፍጀት ብቻ ሳይሆን ልክ እንጣሊያን ፋሽስት በጎጥና በሓይማኖት ከፋፍሎ ለመግዛት ከመሞከር አልፎ አገው ምናምን እያለ ለመከፋፉል እየተራወጠ ይገኛል ነገር ግን አይሳካለትም ።ይህ አረመኔ ይሁዳ ጭንቅላቱ ስድስት ቦታ ይከፋፈላል እንጂ የሚከፋፈል አማራ አይኖርም።

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 Před měsícem

    360 የለከፋችሁማ ነገር አለ ።ከመከፋፈልና ሰውን ከማጣላት ውጭ ምንም አታውቁም?

  • @Mesfin5
    @Mesfin5 Před měsícem +1

    አንተ አንድ ከፉፉይ መሆንህን እንዴት ዘነጋከው

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 Před měsícem

    Kefano Adewewul Ate gefi