ዘማሪ ጳዉሎስ ካባቶ/ ኔጌ ሄጌ አይባ ሲቆይ/ Singer Paulos kabato/ Nege Hege Ayba siqoy/ Apr 2024
Vložit
- čas přidán 28. 04. 2024
- #የመዝሙር_ትርጉም_በአማርኛ
እንዴት ድንቅ ፍቅር ነው ያለህ(2×)
ይህ ፍቅር እኔም ይኑረኝ
ከሚሸጡ ጋር አብሮ የሚያስበላ
ከሚሰቅሉትም ጋር የሚያስወዳጅ
ሊገድሉህ ሲማከሩ የሚያስማልድህ
መከራው ሲበረታ የሚያስመሰግንህ
መርገማችንን ለራሱ የሚወስድ
ኢየሱስ እንዳንተ ርህሩህ የለም
ዝም ስትል ይሳደባል አሉ
ይህ ሰው ይሙት ብለው እየፈረዱ
በክቡር ፊትህ ላይ ሲተፉ
በጥፊ እየመቱ ሲያንገላቱህ
ኢየሱስ እንዳንተ ማንም የለም
ፍቅርህ ገደብ የለውም ዘላለም
ልብስህን ገፈው ሲያዋርዱህ
ብዙ ሰዎች ከበው ሲመለከቱህ
በመቃው ራስህን ሲመቱ
እየደጋገሙ ሲዘብቱብህ
ባስብ ባሰላስል እንዳንተ የለም
ፍቅርህ ገደብ የለውም ዘላለም
እስከ ጎልጎታ ድረስ ሲያሰቃዩህ
ሁሉ ሸሽተው ስሞን ሲያግዝህ
በመስቀል ላይ ቸንክረው ሰቅለውህ
እስቲ ወርደህ ራስህን አድን ሲሉህ
ፀሐይና ጨረቃ አከበሩህ
ራቁትህን ሊሸፍኑ ጨለሙ
ሆምጣጤ በሰፍነግ ሞልተው አጠጡህ
ሁለተኛ ጮኸህ ነፍስህን ተውህ
ምድር ተናወጠች ዓለቶች ተሰነጠቁ
የጥልም ግድግዳ ተነቀለ
ዮሴፍ ሥጋህን ከመስቀል አወረደው
በዓለትም መቃብር አኖረው
ያ አሳች እንዳይነሳ እያሉ ሲማከሩ
መቃብሩን እስከ ሶስተኛ ቀን ሲያስጠብቁ
እነማሪያምን መልዓኩ እንዲህ አላቸው
እናንተ የሚትሹትን እኔ አውቃለሁ
ከሞት ተነሥቶአል መጥታችሁ እዩ
የይሁዳ አንበሳው አሸንፎአል ደስ ይበላችሁ
ከመቃብር ተነሥቶአል መጥታችሁ እዩ
የይሁዳ አንበሳው አሸንፎአል ደስ ይበላችሁ
እንዴት ግሩም ድል ነው ያለህ(2×)
እኛንም ይግዛን ይህ ፍቅርህ
#newalbumsong #addisababa
#ethiopia #eritrea #ethiopiansong
#eritreanmusic #marsiltvworldwide #awutartube #eyuchufa #ebs #mezmur #new #wolayta #addischewata #abelbirhanu #addismerega #amharicmusic #amharicmezmur
#zemari#ethiopia #protestant #mezmur #new2024 #ebs #bereket #yidnenkachewteka#berekettesfaye #gamogna#wolayta #wondimushulgado #selam#donkeytube#ebstv#Tibebuworkeye - Hudba
PAUL አንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የስጠን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ❗ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፣ እንወድሃለን ❤❤
Abate tebarek❤❤
Tebarekilgn aba
Amen amen amwn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ጳውሎስ ፀጋው ይብዛሎት። ❤
Uuuuuuff uuuuff 😢😢amen amen anjetite 😭📖😭📖
what a blessing having singer like u.bless u brother!!
Amen 🙏❤️
ቋንቋውን ባልችልም አስከአሁን መዝሙሩን አየሰማሁት ነው የተለየ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው🙏
It is so different! May God bless you more.
Ameeen ameen ❤❤❤
ጳውሎስ ካባቶ
ድንቅ ዘማሪ
ፀጋ ይብዛልኝ
Amazing song, God bless u
Abatachin nurlin enwdhalen ❤❤
የጌታ ልጅ በረታ ❤❤❤❤❤
Wow ዘመንህ ይባረክ 😍
Dad ተባረክ
tebarek
PAUL እግዚአብሔር ይባርክህ!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏🤲
ግጥሙን ጻፉልን። ፓውሊ ጌታ ይባርክህ።
ተባረክ
ምን አይነት ፍቅር ነው የእግዚአብሔር
እኛንም ይንደፈን ❤❤❤❤
ዉረና ሰሏ ፉልቶ።አንጆታራ❤❤❤❤❤❤❤❤
ንፁ አባታችን ሁሉም እንወዳለን🙏Haashuka!
Amen
አሜንንን አሜንንንን በኢየሱሰ ስም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አባታችን🙏🙏🙏🥰🥰
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤amen❤
ኔጌ ሄጌ አይባ ሲቆ ኔሲቆይ ታናካ ኦይቆ ድንቅ ነው የኢየሱስ ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
ታናካ ኦይቆ 💛
WOW, there is a spirt in this song, GOD BLESS YOU
Paul! .I wishing long long live to u ❣️!!..
አንተ ለምድራችን በረከት የሆንክ ስው ነህ!!.
በጣም በጣም እወዳሃለሁ።
እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ።!!
Powerfull Song God Bless you!
ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ። ❤❤❤❤❤
Ameeeeeeeeeeeeeen. Ameeeeeeeeeeeen A siqoyi tanakkka oyiqqoooo😢😢tebarikuuuuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድመዉ እነደ ማቱሳላ ይሁንልህ
Amen! Amen! Amen!
be bizu tebarekiligh !!!!!!11
ምን አይነት ፀጋ ነው ተባረክ phawul❤
Amen Amen
አባታችን ጳውሌ እንወድሃለን እግዚአብሔር ዕድሜህንና አግልግሎትህን ይባርክ፤ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለው።
Belijnetachin eyeseman eyezenerin yadeginew mezimur new, Amen
ne siqoy tanaka oyqo❤❤
tebarek abatichin
Abatachin tebarekilin
Amen.amen.anjeta.kantada.baaaaaa
Tirgumu bedenb saygebagn kesemahut gize jemro alemadmet alchalkum mn aynet menfes new yalebh bewunet egz/r ymesgen❤❤❤
yhn mzmur be lijent eysmaw nw yadekut tbarekl paulo dink mezmur abt ye eysus fkr🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭
What a soul touching song ❤
The song teach about love of Jesus. God bless he.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Xosooooo wanooooo tumaaaaa yesusa nege hege ayiba siqo😭😭😭😭😭😭😭
abatachn tebarekln
always in spirit wow God bless you
Amen tuma siqo Yesusi. Tuma tanakka oykko
አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን
God bless you our dad❤
😭😭😭😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንጀታ ጎዳይ አንጆ ❤❤❤❤❤
አሜን 😥🙏
Wowww
Amen.amen.anjeta.kantada.baaaaaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢🙇🏻♀️😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sile ante geta yimesgen zeri yetebareke yihun yeyna abatachin inwodalen
❤❤❤❤❤uuuuuu amen hashuka
Godawu Ne siquwa nusi nu bitesi ima. Paulo xossa Anjio
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
Fetar chemiro chemamiro edimena tena yistot abatachin
Amwn amen amen😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልጅነቴ እየሰማሁ ያደኩት መዝሙር ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሃለን ተባረክልን በብዙ ❤❤❤❤❤❤
Tuma tuma nege hege ayba siqo. Anjjeta
አንተ ለእኛ ስጦታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤ኔጌ ሄጌ አይባ ሲቆ🙆
ኔ ሲቆይ ኑናካ ኦቆ😭😢😢
Amen amen 😭😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Be blessed Paul, I myself am blessed. Thanks be to God. I am lucky to see singers like you in my time.
God bless you!!!
መንፈስ ያድሳሉ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር ዪባርክህ
ኢየሱስ ፍቅርህን❤❤ አስተምረኝ😭.
❤❤❤❤❤❤❤❤
Abatachin Zemar Pawulos .... Iwodihalew
መንፈስ ቅዱስ ይመስገን! ይህ የሱ ሥራ ነዉ። ድንቅ መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ ተባርኬብኻለው። ጌታ ይባርክህ! ድንቅ ቅንብር!
❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Aaaamen!😃😃😃
❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Amen ጋሼ እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክህ በልጅነታችን አፋችንን ዝማሬ
በተለይ ስቅለት ዕለት ልዩ ትዝታ ኢየሱስ ፍቅር 1:56
Amenn amenn amenn amenn amenn amenn anjetaaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
abatachin rejim edime nurilin teba❤❤❤rek
ታላቅ ፍቅር ነው እነንም ይያዘኝ
wow abatachen geta zemenhn yebarek
😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Wow abate ewodalew tebarek
xossay anjo anjetidaba gida
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለሞ
Anjeta ❤❤❤❤
Amen!!!he siqoy tanka oyqo.