ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ስድስት /6/ ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 6 Full Album

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 10. 2021
  • ሰው ሌላ ሌላ ሲል ፣ የሰላም መፍለቂያ ፣ የንጋቱ ኮከብ ፣ ወደ ሚረዳኝ አምላክ፣ ኢየሱስ፣ አምላኩን ያልተማመነ፣ ትንሳኤ አለ፣ እመን እንጂ አትፍራ፣ ጌታን ያስከበረን፣ባትረዳኝ፣ ምህረትህን ታምኜ የቁጥር 6 ሙሉ ዝማሬ። #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ / gospelsongandnews
    / melie.tesfaye
    © Copyright:-#MelieTesfaye #CalebTesfaye #CMBNMedia UCEfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ
    Ethiopian Gospel Song, Caleb Tesfaye, Melie Tesfaye, Amharic Gospel Song, Wongel, Gospel, Amharic, Mezmur, Protestant, Protestant song, Christian, Evangelical, Church
  • Zábava

Komentáře • 137

  • @MengeshaAlemuShetta
    @MengeshaAlemuShetta Před 2 lety +26

    በእውነት በእግዚአብሔር ላይ የሚያጸና ዝማሬ ነው። አይኖቼን ከመስቀሉ እንዳላነሳ ልብን የሚያነቃ የአምልኮ ዝማሬ!
    ተባረክ ካሌቤ!

  • @abrishyishak8491
    @abrishyishak8491 Před 7 dny

    ልጅ እያለው የአንተን መዝሙር አስታውሳለው የሚባርክ ዝማሬዎች አሉህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርኬያለው 🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před 12 dny

    Tebarek Zemari Kaleb!

  • @emanuel70786
    @emanuel70786 Před měsícem

    ተባረክ ካሌብ፣❤❤❤❤

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 2 lety +20

    ወንድሜ የአባቴ ብሩክ ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ጌታ ይባርካችሁ!

  • @yunussofi9509
    @yunussofi9509 Před 2 lety +10

    እባክህ እግዚአብሄር አምላከ ሆይ ያንን የጥንቱን የጸሎቴን አቅሜነ መልስልን አባ ላነጋግርህ ድምጽህ ናፈቀኝ ዘሜኑ እያስፈራኝ አባተ የኔ ነገር ይገድህ አባአባ አባብዪ!!!

  • @KeloAbebe
    @KeloAbebe Před měsícem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @almazteklehaimanot9859

    THANKS FOR THE SONGS

  • @mulusewgetachew6076
    @mulusewgetachew6076 Před rokem +8

    ካሊሻ አንተ የምድራችን በረከት ነህ ! በነጎድጓድ ድምፅህ የሚንቆረቆረው የዝማሬ ፀጋ እኛን ጠቅሞናል ባርኮናል ! አንተን ለኛ የሰጠን ጌታ ይመስገን !

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 Před 11 měsíci +1

    Abeti sinti geze tesebabire kewodekubeti endetenesawu endeti bye linager wusitin yadisali zemarewu liyu bewunet new tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏 beyesuse sim lezlalem

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ ካሌብ እግዚአብሔር ስለሰጠህ ፅጋ ስሙ ይባረክ ።አሁንም በርታ አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @abilovemail8996
    @abilovemail8996 Před 2 měsíci

    Kalebye,,bezimareh,EYESuSiYEN,slemitaskedm,Ewodihalu,Tebarkenalna,buruk,hun!!

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 Před 4 měsíci +2

    የ እግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ካሌብ ጌታ ኢየሱስ የቀረውን ዘመንህን ይባርከው ከጌታ የተቀበልከውን መዝሙሮች እያዳመጥኩ ነው ያደኩት

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +5

    አምን እንጅ አትፍራ የሞተው ይነሳል
    ሊክስህ ሊያፅናና እግዚአብሔር ይመጣል።
    አትከዝ አትዘን አንገትህን ደፍተህ
    አቀርም ተሳቀህ አነገትህን ደፍተህ
    ያንተም ተራ ደርሶ ወግ ማረግ ታያለህ
    ይህያም ያልፍና አምባ ይታበስና
    ሳቅ የደስታ ቀን ታያለህ እነደገና::
    ታማኝ ማይሸግል ሰቶ አይቀር ቀጠሮ
    መስመር ያሲዘዋል ዝብሮቅርቁን ኑሮ
    ምንነትህን አይተው ተማክረው ቢሸሹ
    ከእንግድህ ፈልገው አያገኙህ ቢሹ
    ጉድለትህ ሊሞላ የራቀ ሊቀርብህ
    ሀዘንን ልትረሳ ደስታ ሊሆንልህ
    የነጋል ለሊቱ ጨልሞ አይቀርም
    ፅና ታያለህ ትካሳለህ አታፍርም
    ዛሬ ነገ ስትል ግዜው ሲርዝምብህ
    የጭንቅ የሰልፍ ቀን አልገፋ ሲልህ
    ልብህን በአምላክህ አበርታና ተጓዝ
    መባረክ አይቀርም ወቶልሃል ትዛዝ
    ላዘነ መፅናኛ ለተጠቃ ዳኛ
    አቅም ላጣ ደሃ ፈውስ ለበሽተኛ
    ቋጠሮ እየፈታ ስንቱን አሳረፈው
    ለጥያቄ ሁሉ እየሱስ መልስ ነው።
    ታማኝ እማይሸነግል ሰቶ አይቀር ቀጠሮ
    መሰመር ያሲዘዋል ዝብርርቁን ኑሮ
    ምንነትህን አይተው ተማክረው ቢሸሹ
    ከእንግድህ ፈልገው አያገኙህ ቢሹ።
    እመን አንጅ አትፈራ ......
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏

  • @hirutterefe7515
    @hirutterefe7515 Před rokem +3

    አቤት ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ ነፍሴ በፊት ትፍሰስ የናዛሬቱ ኢየሱስ አንተ የዘለዓለም የሕይወት እንጀራ የሕይወት ውሀ ነህ

  • @DanielGebrehiywot
    @DanielGebrehiywot Před 15 dny

    Real song that was my life

  • @mulusewgetachew6076
    @mulusewgetachew6076 Před rokem +3

    ካላሻ በእውነት አንተ በረከታችን ነህ በነጎድጓድ ድምፅህ የሚንቆረቆረው የዝማሬ ፀጋ ለምድር ሁሉ በረከት እንዲሆን ያደረገው ጌታችን ኢየሱስ የተባአከ ይሁን !

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 Před 2 lety +4

    መልካም ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሞሮችህ ዛሬም በሙሉልብ ወደ ዙፋኑ የሚያቀርቡ መዝሙሮችህ በመንፈስቅዱሰ ብቻ የታጠረ ነው ወንድሜ ካሌብ ተስፋዬ በበጉ ዙፋንህ ፊት ሁሌም ዝግጁ ነህ ትዝ ይለኛል ገና ጌታን እንደቀበልኩ ይህ መዝሙርህ ሴጣን ስማ እግዚአብሄር አይተወኝም በእጁ መዳፍ ላይ ቀርፆኛል አይለቀኝም የሚለው መዝሙርህ በጣም እባረክበት ነበር ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ በነገር ሁሉም ተከናወን

  • @yunussofi9509
    @yunussofi9509 Před 2 lety +4

    ይህን መዝሙር ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል የድሮ ህይወተን ሥአስብ

  • @eliasgebreleul1970
    @eliasgebreleul1970 Před 9 měsíci +1

    Kalush ተባረክ ድምፅህን ሠማን ደስ አለን

  • @abilovemail8996
    @abilovemail8996 Před 2 měsíci

    Kalebye,,bezimareh,EYESuSiYEN,slemitaskedm,Ewodihalu,Tebarkenalna,buruk,hun!! 45:57 46:00

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Před 2 lety +8

    ካሌብዬ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ የበለጠ ፀጋ ይብዛልህ

  • @adanedegu4391
    @adanedegu4391 Před měsícem

    ከለረብዬ ብዙ ያለፍኩበት ዝማሬ ነው ተባረክ🎹🎧🎷🎺🎤🎸 ዘማሪ አዳነ ደጉ ነኝ i love you🙏🙏🙏

  • @debora934
    @debora934 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወድም ዘማሪ ካሌብ የሚባርክ መዝሙር ነዉ

  • @terunehgossaye2687
    @terunehgossaye2687 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ካሌብ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @diborazeleke5288
    @diborazeleke5288 Před 2 lety +2

    weyee😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 Před 2 lety +1

    tarike telewtwal lela sew hognalehu ,ewnetegnawun adagn agignche arifiyalehu

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 Před 2 lety +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፈዋሽ ነው!!

  • @MariaMaria-gq8ou
    @MariaMaria-gq8ou Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen 🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥

  • @tigestdesta528
    @tigestdesta528 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ተባረክ!!! በአንተ ታምኜ ተስፋ አድርጌህ አላፈርኩም እልእልእልልልልልልልልልል

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před 2 lety +2

    ካሌብ ወንድሜ ተባረክ በልጅነቴም እሰማህ ነበር ቆመህ ስታገለግልም ተባረኬብሃለሁ አንተም ልጅ ነበርክ በቤቱ የተከለህ ጌታ ስሙ ይባረክ ይንገስ ተባረክ ዕድሜህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 2 lety +4

    ካሌብዬ ተባረክ። በጣም እወድሃለሁ

  • @aselefechzena3996
    @aselefechzena3996 Před 2 lety +3

    Amen amen 🙏

  • @yordanosseyoum1278
    @yordanosseyoum1278 Před rokem +1

    Calaby wow bathame konjooo mezemure new hulom, My dear God Belss you,

  • @zinakebede988
    @zinakebede988 Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ካሌብ ወንድሜ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @SaraSara-xe9xo
    @SaraSara-xe9xo Před 2 lety +1

    Abatu.zamare.kalibe.egziabehere.edina.xena.barkatne.tsagne.mogoae.yabezalikeeeee
    Bizu.tasennhugne😭✅🍇🇦🇪🍒🍒🍒🇪🇹📚🎖🎖🎖🎖👍👍👍

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 Před 2 lety +2

    Yeselam mefleqiyaa minch neh Eyesus ante wunetegna...

  • @4familytube532
    @4familytube532 Před 2 lety +6

    ካሌብዬ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም አጥንትን ያለመልማሉ ዘመንህ ይባረክ

    • @CalebTesfaye7
      @CalebTesfaye7  Před 2 lety +1

      አሜን ተባረኪ

    • @semayshanko9608
      @semayshanko9608 Před 2 lety

      አሉያ

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Před 2 lety +1

      @@CalebTesfaye7 እባካቹ በጌታ ስም ልለምናችሁ ከቻላችሁ የካሌብን የድሮ መዝሙር ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው የሚለው ዝማሬ ያለበትን ካሤት አቅርቡልን ገና በዘጠናዎቹ ልጅ ነበርኩ ያኔ ልክ በሬድዮ ካሤት ስሠማው አለቅስ ነበር በጣም ነው ልቤ የሚነካው ቃል የለኝም ስሜቱን ለመግለጽ አሁን ግን ያንን እትም ማግኘት አልቻልኩምና እባካቹ ጠቁሙኝ ወይም አዘጋጁትና አቅርቡት ተባረኩ ሁላችሁም

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 2 lety +2

    ዘመንይባረክ. ልቤተሰበረህ. የተሰበረውን. ልቤንጠግንልኝ. ጌታየሶስ. ልቤንየሰበረው. የልጆቼአባትነው. ምስክርነት. እጣለው ኦርቶደክስነኝ

    • @CalebTesfaye7
      @CalebTesfaye7  Před 2 lety

      አይዞሽ የተሰበረውን የሚጠግን አምላክ ልብሽን ይጠግንልሽ። email me barockmed@yahoo.com

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ
    💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zekariaswoldegebriel1475

    Love you brother Kali.

  • @user-vf7sb3tj6m
    @user-vf7sb3tj6m Před 5 měsíci

    Egezaber yebarekey batam tasananawu sedatey laye❤

  • @yisihakanebo2015
    @yisihakanebo2015 Před rokem +1

    Lovely brother Kale Tesfaye, I love you and all your songs too much. May Almighty God bless you and your family abundantly.

  • @user-lf8hu1ng2l
    @user-lf8hu1ng2l Před 6 měsíci

    ዘማሬ ካሌም አቤት መዝሙሮችህ በጌታ ቤት አሳደጉን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @yared7777
    @yared7777 Před 2 lety +7

    Wonderful Song and timely message really I am blessed.
    Many many more blessings!!!

  • @danielbahtabetsuamlak8205

    Praise God my brother Kaleb. This is anointed. Every person should listen.
    Keep going

  • @BurteBirhanu-dh5oo
    @BurteBirhanu-dh5oo Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @alemasfaw4361
    @alemasfaw4361 Před 2 lety +1

    Tebarek yegetabaria yibzalh!

  • @miskirnegh7489
    @miskirnegh7489 Před 2 lety +3

    I was looking this song very long time but I found it today thanks!

  • @mamushamamusha774
    @mamushamamusha774 Před 2 lety +3

    አሜንንንንን የሰላም መፍለቅያ የምለውን መዝሙር ደጋግሜ ቀኑን ሙሉ ነው ስያዳምጥ ምዉለው ወንድሜ ስለ አንቴ አምላኬ ኣመሰግናለው ጌታ አንቴንና ቤተሰብሕን ይባርከው

  • @herbon20
    @herbon20 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብሰማው አልጠገብኩም ❤

  • @Mekonene1-bg3io
    @Mekonene1-bg3io Před 3 měsíci

    ወንድሜ ካሌብ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን

  • @bereketdessalegn8694
    @bereketdessalegn8694 Před 2 lety +4

    Wow it is so an amazing song ... May God bless you ....

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 7 měsíci

    ኡኡኡኡ😭የኔ ውድ ወዳጄ ኢየሱስዬ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁንለት ጌታዬ ሃሌ ሉያያያ እልልልልልል❤️✝️🙇‍♀️😌🥰🥰🥰🎶🎶🎶🎶ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ተባርክልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- Před 2 měsíci

    tebarek stegaw yibzaliki ❤❤❤❤

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 Před rokem +1

    Wode miredagn amilak wode Ersu echohalew yemlewu zemare kekabade mekera ena chelema endewota erdetognale 😢😢😢😢😢😢wulum zemare dinqi new tebarku abate

  • @tsehainirayo4221
    @tsehainirayo4221 Před 2 lety +1

    Geta abezeto yebarekeh

  • @fikadufunte2439
    @fikadufunte2439 Před 2 lety +1

    ካሌብዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ferehiwotwoldehawariat6187

    Antena betesebih Tebareku!! Blessing songs!!

  • @alemayehukulbado7337
    @alemayehukulbado7337 Před 2 lety +1

    Amen Amen amen

  • @haimanotbelachee2324
    @haimanotbelachee2324 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 Před 2 lety +1

    God bless you abundantly brother kaleb.

  • @ThankyouLord-yj8gj
    @ThankyouLord-yj8gj Před 3 měsíci

  • @adu4451
    @adu4451 Před 2 lety +1

    Tebarek old yesu mezmure yelekime

  • @MariaMaria-gq8ou
    @MariaMaria-gq8ou Před rokem +1

    😭❤️❤️❤️

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 2 lety +1

    Amen Amen 😭

  • @GDM82879
    @GDM82879 Před 2 lety +3

    Kalebiye wedihalew....hule new madameteh.....begeta des yilegnal mezzmurochehin sisema....wididididdddd

  • @kastrobonja7858
    @kastrobonja7858 Před rokem +1

    Amen wau

  • @adu4451
    @adu4451 Před 2 lety +2

    Tebarek Please please vol 1 2 3 4 betam new mesemate yemifeligewe

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 2 lety +1

    ወደ ሚረዳኝ አምላክ አሜን

  • @user-rn6sl7ks1b
    @user-rn6sl7ks1b Před 6 měsíci

    እየሱስ ጌታነው አሜን ተባርክክ

  • @yisihakanebo2015
    @yisihakanebo2015 Před 3 měsíci

    Lovely brother, may God bless you forever.

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 2 lety +3

    ደስ የሚል ልብን የሚያረሰርስ ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ

  • @beriqeayinama4781
    @beriqeayinama4781 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 Před 2 lety +3

    God bless you, brother. You are a gift to the body of Christ !!!

  • @rahuame8769
    @rahuame8769 Před 2 lety +6

    Geta yebarkhi yegeta sew! I've grown up listening to your songs and it's always a blessing to hear you worship, super powerful my brother. More blessings!

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @Ramadanbirhanu
    @Ramadanbirhanu Před 2 lety +1

    Kalu bro, Be ewnet drom betam adenkhalew geta degagmo ybarkh!!!

  • @user-hw9dp4rm2b
    @user-hw9dp4rm2b Před 9 měsíci

    Geta,abizto,yibarik zemanki y barkati yhuni zamar kale tasfaye

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up Před 2 lety +1

    Tebarek

  • @haileyesusterefe5989
    @haileyesusterefe5989 Před 2 lety +1

    Trans generation Blessing!
    May God bless you again bro.Kaleb!

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ በቡዙ አሜንአሜን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 lety +3

    ጌታ እየሱስ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ ካሌብ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው እናመሰግናለን መልዬ ተባረኪልኝ ❤️🙏🙏

  • @alemu4727
    @alemu4727 Před 2 lety +1

    May the Lord bless you more and more brother Kaleb!

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 6 měsíci

    Timless christ centered lyrics! You are blessed !

  • @ruthgirum3916
    @ruthgirum3916 Před 2 lety +1

    CZcams ላይ እስካሁን ብዙ መዝሙሮች እሰማለሁ ብዙ የምወዳቸዉ መዝሙሮችም አሉ comment ግን የትኛውም ላይ ሰጥቼ አላዉቅም ለዚ መዝሙር ግን ቃላት ያጥረኛል ጌታን am proud to be Christian 🙏🙏🙏🙏

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 Před 7 měsíci

    we luv u ♦ ma God grace n peace multiple on u!

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm Před 2 měsíci

    Weyna❤❤❤❤tafchi mezmur

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před 9 měsíci

    አሜንንንን

  • @keGenesis
    @keGenesis Před 3 měsíci

    My favorite singer

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před 9 měsíci

    😢❤❤❤❤😊

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před 2 lety +1

    ጌታ:አብዝቶ:ይባርክህ:ወንድም:ካሌብ::

  • @kebebushbekele2789
    @kebebushbekele2789 Před 2 lety +1

    ተበረክ የአባቴ ብሩካን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @alexmeberatu6835
    @alexmeberatu6835 Před 2 lety +1

    Kaleb wondme tebarek

  • @abeniviva4543
    @abeniviva4543 Před 2 lety +1

    woooow God bles u kaleb (6) emen enji Atefra

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Před 2 lety +1

    Yes that is true ,Jesus is the source of peace amen amen

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Před 2 lety +10

    @CMBN Media እባካቹ በጌታ ስም ልለምናችሁ ከቻላችሁ የካሌብን የድሮ መዝሙር ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው የሚለው ዝማሬ ያለበትን ካሤት አቅርቡልን ገና በዘጠናዎቹ ልጅ ነበርኩ ያኔ ልክ በሬድዮ ካሤት ስሠማው አለቅስ ነበር በጣም ነው ልቤ የሚነካው ቃል የለኝም ስሜቱን ለመግለጽ አሁን ግን ያንን እትም ማግኘት አልቻልኩምና እባካቹ ጠቁሙኝ ወይም አዘጋጁትና አቅርቡት ተባረኩ ሁላችሁም

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Před rokem +1

    Wow what a blessed song! May GBU more & more Calebye❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bezaasrat
    @bezaasrat Před 2 lety +3

    What a blessing song! God bless you brother Caleb!!!