የኑሮ ሁኔታ እውነቱ እና ግልጹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 123

  • @Zero-Mugo_Mountain
    @Zero-Mugo_Mountain Před rokem +6

    ብዙውን ጊዜ ይቅር የሚሉት
    አላህን ፈሪዎች ናቸው‥
    ๏ ይቅርታን የማያውቁት ደግሞ
    ልበ ደረቆች ናቸው ።
    (وَأَنْ تَعْفُوا أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ)
    " ምሕረትም ማድረጋችሁ
    ወደ አላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ። "
    [አል_በቀራህ 237]
    . 💚መልካም አዳር

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Před rokem +12

    እኔ 8 መቶ ሺ ብር አለኝ ግን ወሏሂ ወንድሜ ምንም አይሰራም አትምጣ ነው የሚለኝ ኢትዮጵያ መኖሮ አይቻልም እያለ ያስፈራራኛል እኔ ግራ ገብቶኛል አባት እናት ሙተውብኛል ማነን ላማክር 😭😭😭 አይ ዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před rokem +3

      ኧረ ማማየ ይሰራል ዝም በያቸው አራት መቶ ሽ እራሱ ይሰራል ሆ አላህ ለጀነት ይበላቸው

    • @user-ot9on4mk2d
      @user-ot9on4mk2d Před rokem

      @@sasaa6587 አሚን እሽ አመሰግናለሁ

    • @gf5289
      @gf5289 Před rokem +4

      ዝብለሺ ድገት ህጅ ግን ብሩ መኖሩን አረጋግጭ ምክንያቱም እሱ አጥፍቶብሺ ከሆን 8 ሺ ብዙ ነው ብዙ ነገር መስራት ይችላል እኔ 2 መቶ ሺ አለኝ ባሌ ነይ በቃ ዱኒያ አይሞላም መውለድ እፈልጋለሁ ይላለ ቤተሰብ ደሞ እድሄድ አይፈልጉም እህት ወድሞቸ አሁን ሁሉንም ትቸ ልገባ ነው በትንሿ ስራ እጀምራለሁ አብሺሪ ውዴ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před rokem

      @@gf5289 ማማየ ግቢ እኔ ደግሞ ቤተሰቦቸ ናቸው ነይ ነይ እሚሉት ባሌ እማ ኑሮ ተወዶል እያለ ያስፈራራኛል

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d Před rokem

      ዝም ብለሽ ሂጂ ደሞ ለምን ብር አስቀመጥሽ

  • @toibahusen8875
    @toibahusen8875 Před rokem +9

    ኢማንዬ እኔ ኒቃብሽን ነው እማዬው የት ነው እማገኘው

  • @fekertube
    @fekertube Před rokem +4

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን ኢማንዬ የኔ አሰተዋይ ያካፈልሺን መረጆ ጀዛክ አላህ ከይረን እኔ ሰላገረ ሲወራ ራሴ ያመኘል የኑሮ ወድነት ግን ጥሩነገረ ሲወራ ተሰፈ ይሰጠኛል ❤😍ሁሌም ጥርነገረነው ምትመከሪን የኔ አሰተዋይ አላህ ይጠብቅ ከክፈነረ ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤

  • @zaynyaaa2009
    @zaynyaaa2009 Před rokem +23

    እህቴዋ በረካ ሁኚ ሀገር ልገባ ሳምት ነው የቀረኝ ግን በጣም እየተጨናነኩ ነበር በሰው ምክንያት አሁን ቀለል አለኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-lb3fy4ih9h
      @user-lb3fy4ih9h Před rokem +2

      አላህ በሰላም ከቤተሰቦች ጋ ያገናኝሽ እኔም ከተሰወሰነ ቀን በኋላ እገባለሁ ኢንሻአላህ

    • @user-wt1is5td6w
      @user-wt1is5td6w Před rokem +1

      አሏህ በሠላም ለሀገርሽ ለቤተሠቦችሽ በሠላም ያብቃሽ

    • @zaynyaaa2009
      @zaynyaaa2009 Před rokem +1

      አሚን ዉዶቸ

    • @zuzu12
      @zuzu12 Před rokem +2

      ማሻ አላህ ታድተሽ እኔስ ስደት ምርርርርርርርርርርርርርር ብሎኛል ያአላህ አንተ ፈርጀን ከጭንቅ አውጣን

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Před rokem +2

      አላህበሠላምላገርሺ ያብቃሺ የኔውዲበምንአይነት መንገዲነውእምትገቢው እኔምዲሥባሢልጀምርነበር እምታውቁ ንገሩኚይቆይ ይሆንን

  • @fekertube
    @fekertube Před rokem +4

    እኔ አገረ ልገባ ሁሉምነገረ ጨረሺ ተውኩ። ሰለኑሮ ወድነት ሲነግሩኘ😭ሰራ ከሌለ ከባድነው ሲሉኘ መጀመረያ አላህ ባናረኘ እኖራለው ብዬነበር እኔ እንሻአለህ ያከፈልሺንነገረ ጀዛክ አላህ ከይረን ምርጥ ምክርነው ልክነሸ ❤👌

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l Před rokem

      የትነሽ

    • @fekertube
      @fekertube Před rokem

      @@user-lb9rf5pg6l ሳወዲዲዳዳዳ

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l Před rokem

      @@fekertube እኔግገባነበርይሰራሉእድተጠለብለጠፋ።እናስትቀንይፈጃል።ለመጨረስቀጠሩያበዛሉእድ

    • @fekertube
      @fekertube Před rokem

      @@user-lb9rf5pg6l ልክኖ ግን ያው እኔ የለቀቅኩበት አላማ አለኝኝኝ

    • @Dubai825
      @Dubai825 Před rokem

      እኔም እዳቺ

  • @ያአላህባረያ
    @ያአላህባረያ Před rokem +5

    በትክክል ላይክ ይገባታል እህታችን

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +3

    ኢማንዬ አላህ ይጠብቅሽ መልክቱ ለኔ ብቻ ነው የመሰለኝ ወላሂ ደሞ ለረመዳን ብዙ ነገር እንድታሰርልኝ በውስጥ አወራሻለው ከአልጋ ጀምሮ ኢንሻአላ

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Před rokem +2

    وٌعٌلَيَکْمً آلَسِلَآمً وٌرحًمًةّ آلَلَهّ وٌبًرکْآتٌهّ

  • @ommohammed-kv6bp
    @ommohammed-kv6bp Před rokem +1

    ወጭ ብቻ ነው አገር ስንገባ

  • @Munta656
    @Munta656 Před rokem

    ሹኩረን ኢማንዬ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 Před rokem

    ጀዛኪላሂከርርርርር

  • @user-jo1xq4wi5z
    @user-jo1xq4wi5z Před rokem +2

    ኢማን ሀቢቢቲ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ትክክል ብለሻል ምንም ኑሮ ውድ ቢሆንም ሣይበላ ሚያድር የለም ❤

  • @fuzeyafuzeya6152
    @fuzeyafuzeya6152 Před rokem +1

    ልክክነሽ. ኢሙየ. አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zeynebmohammed9543
    @zeynebmohammed9543 Před rokem

    شكرا ياامي امان

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 Před rokem +2

    እኔ አባቴ ብቻ ነው ነይ እሚለኝ የተቀሩት ከባሌ ጀምሮ አይሉኝም

  • @Subiriy
    @Subiriy Před rokem

    👍👍👍👍👍❤

  • @ssuyuetub8306
    @ssuyuetub8306 Před rokem

    👍👍❤

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Před rokem

    😢😢😢😢

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Před rokem +2

    جّزٍآکْ آلَلَهّ خِيَر آلَجّزٍآء وٌبًآرکْ آلَلَهّ فُيَکْ آخِتٌيَ آلَکْريَمًةّ ربًيَ يَحًفُظُکْ وٌيَسِعٌدٍکْ وٌيَوٌفُقُکْ بًحًيَآتٌکْ يَآربً آلَعٌآلَمًيَنِ

  • @user-lg5ik1ep9w
    @user-lg5ik1ep9w Před rokem +2

    💌🎀👍

  • @habibamuktar3048
    @habibamuktar3048 Před rokem

    ኢሙዬ የኔውዳ የኘአሰቢየቺን ጀዘክ አለህ ከይር አለህ ሁለቺንም በሰለም ለገረቺን የባቀን

  • @playapp649
    @playapp649 Před rokem +1

    ጤፊ ስንት ነው ወጋ መቶ ኪሎ

  • @w.myoutube
    @w.myoutube Před rokem +4

    እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ ኢማን ኮምትኛ እጋ ወሰድንሙ ኢፈትጊኝ እያሸ የኑሮይ ቃር እንዝንኛ አድንቆርንም ምን ይጥቅል ትይውጂኝ ግን አልኸምዲሊላ ሞላ ጤንንት ባን ይኸን ኢና አናምሰገን አክንም አይ አይ አይ አሃሸ አብኛወሸ ይናፍቅቴ ሌላይ ኢሰልብ ባን

    • @SofiaButajira
      @SofiaButajira Před rokem

      በይ ንወርነ😍

    • @w.myoutube
      @w.myoutube Před rokem

      ባከን ፈያ በጋሊ በርከብከማ ድውልማኒ በሾሆች

    • @w.myoutube
      @w.myoutube Před rokem

      @@SofiaButajira ወዮ ወዮ ያቦኛ ዱአ ያባኝ ዱአ የቡታጅራ አልኸ የገገኝ ወጣሁንሸ አባር እርጂ ሶፊቲ ደልድግ ተብርቼ ሰላም

    • @SofiaButajira
      @SofiaButajira Před rokem

      @@w.myoutube ወ ገረ እስተግፊሩላህ በይ ዚ ቀልድም ቢኸነ ሼሆች አትቤ

    • @w.myoutube
      @w.myoutube Před rokem

      @@SofiaButajira ገር አትገዴ አሃሰን ኢማን በኸን ዚጌ ወኔቴታን ገብት ባርቹም ፈያድሮ ቲርኸቢ ይትራኸቢ

  • @hayreyamuhdin1125
    @hayreyamuhdin1125 Před rokem

    ❤❤❤

  • @fayzazasene4945
    @fayzazasene4945 Před rokem +1

    ✅✅✅✅👍👍👍ጀዘክ አለሀ ከይረን ሁብ

  • @زينببنتبابا-ل9ي

    ኢሙ እስኪ ዱወ አድርጊልኝ ብዙ ነገር እያሠበጫኝ ነዉ

  • @tube1934
    @tube1934 Před rokem

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት የለሰበቹት ደስተ ዪጊጠመቹ🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sv9fb1xe7m
    @user-sv9fb1xe7m Před rokem

    በትክክል ኢማንዬ ጀዛኪ አላሁ ኸይራ

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️😍😍😍😍🇪🇹🙏

  • @mekiyaredi3331
    @mekiyaredi3331 Před rokem +2

    😍😍😍😍👍👍👍

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Před rokem

    ዋዓሌይኩም ሠላን ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለአንቺ ይሁን #ኢማንዬ ጀዛከአላህ ሀቢበቲ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን'ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍትህ ለህዝባችን ።

  • @الال-ش6م6ط
    @الال-ش6م6ط Před rokem +1

    ልክነሺ ዋናውጤና ጦርነትን ያጥፋልን ያረብ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Před rokem +2

    እኔ ወንድሜ አትምጣ ነው የሚለኝ

  • @zahrayoutube5415
    @zahrayoutube5415 Před rokem

    እሻአሏህበቅሪብ ጎዞ🇪🇹

  • @user-ub4vi5kw6q
    @user-ub4vi5kw6q Před rokem

    asalm.walkm

  • @user-xv6fp9td2c
    @user-xv6fp9td2c Před rokem

    በርቺልኝ ኢሙቴ በላህ ይጠብቅሽ በርቺልኝ ጠክሪ

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Před rokem

    ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ሹክረን ♥️♥️

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 Před rokem +1

    አህለን

  • @mariammustafa4131
    @mariammustafa4131 Před rokem

    አለህን ኢማኒዬ

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i Před rokem +2

    የኔ ውቦች ቤት ካላችሁ ሀገራችሁ ግቡ

  • @umtube4668
    @umtube4668 Před rokem

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢማንዬ እዴት ነሽ እከኳን ሠላም መጣሽ ለምክርሽ ጀዛከላ ሀንር

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Před rokem

    ሸሐጠመዘጀ😮😮😮😮

  • @hayifayoutube8343
    @hayifayoutube8343 Před rokem

    tkkkkl habibeti

  • @SitaTube
    @SitaTube Před rokem +1

    ወለይኩም አሰላም ወረህመቱለህ ወበረካቱህ
    አህለን

    • @w.myoutube
      @w.myoutube Před rokem

      ሮዛ ቅጥ ቤማሸ ሰብኛ ዘቢር በአብል ጀብል ባከሸም

  • @ytkj1287
    @ytkj1287 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 Před rokem +2

    አወ'ወሏሂ:እኔልመጣእወሥንእና'መልሸ'ይኸንሢሉ'እፈራለሁ'ባሌ'እራሡ'ቀለልአረጎይነግረኛል'ሌለኛው'ደሞ:ውድነውይላሉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +1

      መጀመሪያ የኢትዮ ሰው እደዚህነወሰ የሚሎት የህንሲባል ልናረጂነው

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 Před rokem

    አስላምአሌኩምወራመቱላህወበረካቱኢማንእዴትናሽ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጃሚላያኣላህባሪይ

    Walkm.asalm

  • @user-wn2oy9wb5b
    @user-wn2oy9wb5b Před rokem

    እኔ በሸተኛ ሆኛለሁ ብቻ ከባድ ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před rokem

    ሰላም ውዴ እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን የውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @HabibHabib-dd6ng
    @HabibHabib-dd6ng Před rokem

    ወአለይኩ ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 Před rokem +1

    አህለንኢማንየ

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 Před rokem

    الحمد اللة

  • @فتحيهف
    @فتحيهف Před rokem

    ኢማን

  • @ytkj1287
    @ytkj1287 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    ኢማን አረቢያን መጂሊስ ጨረቁና ፈራሹ ሰት የጨረሳል

  • @ytkj1287
    @ytkj1287 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @shemsiyabest4964
    @shemsiyabest4964 Před rokem

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ እህታችን ለምክርሽ ጀዘከ አለህ ኸይር

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalaetala1317
    @etalaetala1317 Před rokem

    ወለይኩም አሰለም ወራመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን

  • @mehbubathussain3462
    @mehbubathussain3462 Před rokem

    👍👍👍👍❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @فتحيهف
    @فتحيهف Před rokem

    አወይተያል

  • @user-gq8sc6ys4q
    @user-gq8sc6ys4q Před rokem +2

    የጤፍ ዋጋ ምናሀሩ

    • @playapp649
      @playapp649 Před rokem

      ስንት ነው ወጋ የጤፍ

    • @bedritubahemd8673
      @bedritubahemd8673 Před rokem

      እኔ ልንገርሽ የመቶ ብር 1 ጣሳ ተኩል ነው ያሉት😂😂❤❤

  • @mariammustafa4131
    @mariammustafa4131 Před rokem

    ትክከል ነሸ የኔ ውዴ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    wawrwb

  • @ytkj1287
    @ytkj1287 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Před rokem

    Emanye ena arebe hager 2 amete 3 ware new yeserawete yezare 15 amete tamlsshame alhadekume hager lay be250 birr takatera dese eyalge nabere yemseraw abatam salmote metashe beloge bametu mota ena yeswe hager yeswe new man endhager

  • @hdydhdhdhehshs1676
    @hdydhdhdhehshs1676 Před rokem

    Waliy ስለ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የም አንዴት ነስተናል ፎረም ወይም ጠፍተሻል bt

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    ኢማን ሰላም እዴትነሺ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Habebete allha jazasheni yekafaleshe tafa setegabi. 100. K??

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Před rokem

    ኢሙየ ያንችውስመችነው ሁቢ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Před rokem +1

    አልገባም በስደት እሞታለሁ እንጂ😍

    • @Dubai825
      @Dubai825 Před rokem

      አረ ምነ በወጣሽ

    • @mehbubamehbuba4254
      @mehbubamehbuba4254 Před rokem +1

      ለማን ብላሽ ሰው እንዳኖራ እንኖራልን

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt Před rokem

      ውዴ ለምን ችግር አለ?

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Před rokem

    አህለን

  • @فتحيهف
    @فتحيهف Před rokem

    አህለን