Hiber Radio Daily Ethiopia News July 19, 2024, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 141

  • @GenetGenetGenetGenet-gi9hh
    @GenetGenetGenetGenet-gi9hh Před měsícem +2

    እከሌ እከሌ እያልን የምንከፋፋል ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ፋኖዎችም ልብ ሰቷችው አንድ ያድርጋቸው ፍል ለፋኖ ድል ለጀግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @asmaruyeshita9473
    @asmaruyeshita9473 Před měsícem +17

    እስክንድር የሚባል የሥልጣን ጥመኛ ከአማራ ትግል መራቅ አለበት::

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před měsícem

      💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌👌 የዉነትም እብድ 💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 Před měsícem

      አልቀረብህም ተናግረህ ሞተሃል!
      ቆማጣ !

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +7

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před měsícem

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯YESSSSSSSSSS

  • @TirunehAsnake
    @TirunehAsnake Před měsícem +8

    መታገል ብቻዉን ዉጤት አይደለም መጀመሪያ ሁሉም የፋኖ አመራር ነን ባዮች አንድ ይሁኑ የህዝቡን ስቃይ አያራዝሙ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem +6

    ምነው እስክንድርላይ ሁሉም ተነሳበት:? እሱን ለማግለልከሆነ? ብዙ ደጋፊዎች ወደ ተቃዋሚነት ይገባል:: እስክንድር ምቾትን ፈልጎ አደለም ምናልባት ሰላም የሚመጣበትን መንገድ ለምን ሀሳቡን ሰጠ ብለው ስሙን ለማጠልሸት መሞከር? ከባድ የሆነ ክፍፍልን ይፈጥራል:: በጥንቃቄ ተመልከቱን? የእስክንድርን ድካም ንበትኩረት የሚከታተል ብዙ ህዝብ አለ::

    • @Nigus616
      @Nigus616 Před měsícem

      አማራ በእብድ በበሽተኛ አይመራም ለእብድ ውክልናም አይሰጥም

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před měsícem +1

      ለፋኖ ተውት አንተም ዘመነ ቢሆን የተመረጠው ለምን ትል ነበር ተፋጭቶ ትጋጭቶ ነው ሰላም የሚሰፍነው አራጋቢወች ዘመነም ከልጅነቱጅምሮ የታገለ ነው

  • @abutube6506
    @abutube6506 Před měsícem +3

    እስክንድር የሚባል የእንግዴ ልጅ ይሄ ስልጣን እንደ ውሀ የሚጠማው ትርፍ አንጀት ለምን አርፎ አይቀመጥም

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před měsícem +7

    ህብር ሬዶ ለተገፋው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመስግናለን
    ሚዛናዊ በሙያ የታጀበ መረጃ ነው የምታቀርቡት በርቱ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፋኖቻችን ልባችንን አሳርፍልን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +5

    FANO FANO FANO ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Před měsícem +2

    ❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 Před měsícem +8

    Fano 💚💛❤️

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +3

    ወይ አገሬ ኢትዮጽያ ! አሳዘንሽኝ ! አንድ ዱርየ ጋላ በነቂስ ወጥተሽ አሽቀንጥረሽ ማውረድ አቅቶሽ ብዙ ንፁሃንን ትገብሪያለሽ !!

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +12

    ገና የኑፁሀን ደም ይፍርድባቸዋል አዐይ እሚባል ስይጣን እግዝአብሄር ፍርድን ይሥጠው ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +4

    FANO is a winner 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem +6

    ሰላም ህብሮች መልካም ምሽት ይሁንልን🙏🏾♥️🌺

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o Před měsícem +2

    ወይ ወገኔ እሰክንድር የሚባል በሰልጣን ጥም ያበደ ከፋፋይ ላይ ይጣልህ

  • @derebewtadesse9498
    @derebewtadesse9498 Před měsícem +1

    እነዚህን በግፍ የተሰደዱ የሚሰቃዩ አማራዎችን እያየ የማያዝን አማራ፣አንገቱን የማይደፋ አማራ አሁንም አለ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    እኛም ያማራም ትግልም ምናታግለዉ ያለነም ሁልዉም ቦታም ነዉ ንቅናቂዎችንም ሀይልም አማራም ማህበራትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም ሁልዉም ፋኖም አንድንም አማራም ፋኖም አድርገንም ነዉ ምናታግለዉ በያለበትም ተደራጅቶንም ትእንዲንቀሳቀስንም ነዉ ምናታግለዉ ያለንም እኛም በያለበትም የራስዉንም ግዛትም እዝንም ምስተታም እየደገፍነንም እንዲታገልዉም ቀጥለዉም ወዳንድንም አዛዥንም እዝንም እንዲመጣም የጦርንም እዝንም ኣዛዥ ጦርንም መርጠዉንም ችሎትም የጦርንም ምስረታም በመደበኛም ጦርንም ፋኖችንም ባራትም ኮርንም መድቦንም ያታግላልም መድፕበጣም ጠነራሎችንም ያስቀምጣልም ለፈኖችንም ባጸቃላይም በመደበኛም ደሞዝንም ጭምርንም ለማድረግም ይህንም አድርገንም ነዉም የጦርንም አዛዥዉንም ታዉቆንም ያራትንም እዝንም ኮርንም አራትም አዛዥዎችንም ታዉቀዉም ጠነራሎችንም ተቀምጠዉም ባራትዉንም ኮርንም መደበኛም ጦርንም ፋኖነትም ይዘዉ ሚመርዉም ተመድበዉ በዉይይትንም መታወቅናም ግልፅንም ጀነራሎችንም ፋኖንም ያራትዉንም ኮርንም መደበኛም መታወቅንም ነዉም ሚደረገዉም ከዚህንም ዉጭንም ሉላም አቱታም ምርጫም በጦርንም ቦታም በታኝንም ጦራችንም ትግላችንም ርስክንድርንም አዛዥ ማለትም ምን ማለትንስ ነዉ በምን ችሌምትዉንም ወታደራዊንም ጠቅላይም እዝንም ሚሆንበትም ስራም ግልፅንም አድርግዉልን ብለናልም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም የሳይንስናም ተተክኖሎጅንም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም እረፍዉልንም እናታግልበትም ትግላችንም ለመጥለፍንም አቲታችሁንም የዉሸትም መግለጫም ድስኩርንም። መልቀቅም ትታችሁንም ትግላችሁንም ግዛታችሁንም ሽዋም ምድርንም እዛታችሁንም አስመልስዉ ነዉ ጥርያችንም አትቀባጠርዉ ለማኮላሸትም ትግላችንም ትግልም ፋኖም ንም እረፍዉልንም ብትሰሙነንም ይሻላልም ትፈርሳላችሁም ጋጋታም መግለጫም ምንም መሰረትም የለሽንም ጋጋታም መግለጫም ትርጉምንም የለሽ ነዉም ምንለዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖንም አማራም ፋኖም እዝንም ጠቅላይም ጦርንም እዝንም መርጠንም እዝዎቻችንም በመደበጣም ጦራችንም ማስቀመጥም መድበንም አታትም ጀነራልም ለመደበኛም አመራርንም አራትም ኮርንም ተመድቦንም መደበኛም ጦርንም ለደሞንም ባጀትም ላራትዉንም መደበኛም ኮራችንም ጤራችንም ፋኖንም በሙልዉም ወጣትዉንም መመደብንም ሊሎችንም በያራትዉንም ክፍለሀገርንም። 2አሩዎችንም በምርጫም በወረዳም ባዉራጃም ፓርቲይንም አስተዳደራቸዉንም ወክለዉም መስራትም እራሳቸዉንም አራሽዉንም አካላትም እያሰባሰብውንም ህዝብንም ኦርካናይዝንም ፓርቲይም ምደባም ባራትዉንም ግዛትንም ያለም ህዝብንም ኔርይም እየራስውንም ፓርቲይንም ምስረታም። አራትም ግዛትም እየራሳቸውንም ፓርቲይንም ለምርጫም ለምረጥዉንም ይመስርትዉ ባራትዉንም ግዛትም አዉራጃም ማወዳደርንም ፓርቲዎችንም ባማራም ህዝብንም ግዛቶችንም በዲሞክራሲንም ምርጫም ህግንም አቀፍንም 3ንዱሆንም ህግንም ማስቀመጥም ግድንም ነዉ በእኩልነትም ላማራዉንም ህዝብንም በስምምነትም መሩዉንም እንዲሰራም ነዉ ግንባታም ማድረግንም ነዉም ሚመረጠዉንም ለሁልዉንም በእኩልነትም ያያልም ይደራልም ላራትዉንም ግዛቶችንም አቓቑሞንም ልማትም ትምህርትም እንዱሰጥም ያደርጋልም ይነጠላልም ጦርናም ህዝብንም ባሰራርንም ማመራርንም ይለያልም የጦርንም ጀነራሎችንም ይሆናልዉ። በመደበኛም ጦርንም 4አመራርንም ሀገርንም ደንበርንም ባንዲራም ያስከብራልም ከመሪነትም ከፖለቲካም ገለልተኛም መደበኛም ጦርንም እዝንም ሀገርንም ብቻም ያስከብራልም የህዝብንም ኢትዮጵያም መብትም በእኩልነትም ለሚሰርዉትም ፓርቲዎችንም ፕሪዘዳንትም መርጣዉንም መሪያቸዉ ለህዝብንም መሪይንም ህዝባዊንም ዲሞክራሲንም መስርቶንም በእኩልነትም ይሰራልም ይመራልም ስቢልንም መንግስትም ይኔረናልም ይህንም ነዉ ምርጫም እና ወታፈራዊያንም ትግልም ቢልቡንም መሪይነትም ምርጫም ይለያልም ጥንቃቅየንም አድርግዉልንም ነዉም ምንለዉም ለትግላችንም ለህዝባችንም እያሰብነንም ነዉም ምናታግለዉ። መመርያም ጥናትም ማሰራጨታችንም ህዝብንም እንዲያዉቅንም እንዲረዳም መብትዉ ጭምርንም እንዲያዉቅንም ነዉም በሚድያችንም ምንተነትንላችሁንም ያለንምያማራም ህዝብንም ማህበራትም ንቅናዎችንም ሀይልም ነንም ታጋይም አታጋይም የሳይንስናም የተክኖሎጅንም ንቅናቂዎችንም ሀይልም አማራም ፋኖንም ታጋይም ነንም።ትግላችንም ለመጥለፍንም ለማፍረስም ዘላችሁም የሀሰተኛም ስራም ስረአትም የመሽንም መግለጫም ድራማችሁንም ባስቸካይም 4አቁሙልንም ብለናም ለነእስክንድርንም ሚባልዉም እራሳቸዉንም ወታደራዊያንም ጀነራም አደልዉም ችሎትም የላቸዉም ላሰራርንም ጤርንም መሪይነትም ብቃትም ችሌትም አዋጊነትም ጀኮርንም ምደባም የፋኔንም ጦርዎችንም አይችልም ድራማዉ ሀለፊነትም ያለችሎትም ብተናም ትግልም አማራም ለመስራትም ሚራራጥዉትም እረፍዉልንም ብለናልም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም ታጋይም አታጋይም ነንም ተንታኝንም በሳይንስንም ጦርንም ፋኖንም ጦርንም ማስመራትም ምደበኛንም ጦርንም መድቤንም ሀገርንም ኢትዮጵያም አቀፍንም ይቀጥላልም እስከመጨረሻም ድረስንም በጀነራልም ምደባንም ጭምርንም ይቀጥላልም ትግላችንም እስከቀራኒዉንም ነዉም ሀገርንም መምራትም ማስመራትም ስራም አዛዥነትም ሀላፊነትም ሀገርንም አቀፍንም ትግልም ነዉ ፋኖንም ማለትም ትልቅንም ሀላፉነትም ያለዉንም ጦርንም ነዉ በቀልድንም መግለጫም ሙፈርስላችሁንም ጦርንም ፋኖንም የለም በተግባርንም ሚመራም ያለም ያማራም ህዝብንም ታጋይም ፋኖንም ጦርንም ነዉ አትታለልዉ ነዉ ምንላችሁ። ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም።

  • @sbahiru
    @sbahiru Před měsícem +8

    ሃብታሙ የምትባል እንዲህ ከንቱ ሆነህ ትቀር አንዱን ደግፈህ እንዱን ጭቃ እየቀባህ ዘመድኩንን እያስናክ ነው አብዛኛው ሚዲያ ለማንም ሳይወግኑ አንድ እንዲሆኑ ሲትገሉ እማረብኝ ብለህ ትከፋፍላለህ ልብ ግዛ በጣም ተከታታይህ ነበርኩ አሁን ግን በቃህኝ አንሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ ሁለተኛም አላዳምጥህም ትዝብት ነው ትርፉ

  • @merongetachew5840
    @merongetachew5840 Před měsícem +3

    አማራ መቼም ተስማምቶ አብሮ ቆሞ አያውቅም ለዚህም ነው 50 ሙሉ ህዝቡ ለእርድ የተዳረገው። ለቃጠዬቹ ለተራዘሙ አመታት ሞቱ ይቀጥላል። ዛሬ የፋኖ አመራር ነኝ እያልክ ኡኡ የምትል በሙላ ወደ አንድ ካልመጣህ እየተለቀምክ የምታልቅበት ጊዜ ቅርብ ነው። ምድረ ጎጠኛ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +3

    Tnx hiber radio 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem +1

    ፋኖዎቻችን በጉጉት እና በስስት እናያችኃለን እባካችሁ የሀሳብ ልዮነት ካላችሁ በውይይት በእውነት ላይ ተመርኩዛችሁ ልዮነታችሁን ፍቱት ህዝባችሁን አስቡ ለህዝባችሁ ስትሉ የሚከፈለውን ሁሉ ከፍላችሁ ህዝባችሁን ነፃ አውጡ !!!

  • @dagnelegesse8650
    @dagnelegesse8650 Před měsícem +7

    ህብር ሬድዮ ችግሮችን ለማቀጣጠል ነዳጅ መጨመር ከእናንተ አይጠበቅም።እንዲመረጥ የምትፈልጉት የጎጥ መሪ እንደነበር ያስታውቃል

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před měsícem

      ህብር ምን ያድርግ ለምን ስለሆነው ሁናቴ ጠየቀ ነ? የጎጥ መሪ እምትለውስ ማንነው 😡

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem +1

      @@dagnelegesse8650 ቅራኒዎች ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በሚል አፋችንን አፍን እስከመቸ እንኖራለን? እስክንድር ነጋ ዛሬ የሰጠው ዲስኩር በውሸት የተሞላ ስለነበር ለሱ የነበረኝ መልካም አመለካከቴ ተለውጧል። በፈጠራ የውሸት ዲስኩር በማድረግ ከአብይ አህመድና ከህወሀት መሪዎችጋር አቻ ለመሆን ብዙም አልቀረውም። እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሊሆን ቀርቶ በትክክል "ፋኖ" ማለት አይችልም። ፋኖ በሚለው ቃል "ኖ" ይጠብቃል። እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል ሲናገረው እያሾፈ ይመስላል። የጃኜ ዋለን "ወንድ ልጅ ቆረጠ" ደጋግሞ ቢያዳምጥ በቀላሉና በትክክል "ፋኖ" ማለት ይለምድ ነበር። ነገር ግን እንደ አማራ የመናገር ፍላጎት የሌለው መሆኑን ለማሳየት የፈለገ ይመስላል። እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ መሆን ቀርቶ የአማራ ስነልቦና ያለው መሆኑ ያጠራጥራል። ለምሳሌ የአማራ ጀግኖችን ቀረርቶ፣ ፉከራና ጠመንጃ በትክሻ ማንገት እንደሚጠየፍ ይነገራል። የአማራ ድፍረትም እንደሌለው ብዙ አመላካች ነገሮች ይታዩበታል። ለምሳሌ አንድም ቀን በጠላት ላይ ጥይት ተኩሶ የማያውቀው እስክንድር፤ ብዙውን ጊዜውን የሚያሳልፈው በፍርሀት ተደብቆ ነፍሱን ለማዳን በመፀለይ መሆኑ ይነገራል። የአማራ ፋኖ የዚህ አይነት መሪ አይኖረውም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የውሸት ድርጅት አቋቁሞ በሁለት ቀናት ብቻ ሁሉም በሚባል ደረጃ፣ የፋኖ አደረጃጀቶች፣ አር እንደነካው እንጨት ሸሽተውታል። "የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰምበሌጥ" እንደሚባለው እስክንድር ነጋ የገነባው "የእምቧይ ካብ" ድርጅት በአንድ ጀምበር እየተናደ ነው። ይህ ግለሰብ ወደፊት ተዋርዶ መጨረሻውን አስቀያሚና የተበላሸ ከማድረግ፤ በቶሎ ከልብ የመነጨ ይቅርታ ጠይቆና፤ በፋኖ መሪዎች ፊት ቀርቦ ግለሂስ አድርጎ፤ ቢበዛ የፋኖ ምክር ቤት አባል ቢሆን ተገቢ ይመስለኛል። ይህም ለፋኖ አንድነትና ለእርቅ ሲባል የሚደረግ እንጅ ግለሰቡን በዓይነ ቁራኛና በጥንቃቄ መጠበቅ ይገባል።

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 Před měsícem

      ትክክል ብለሃል ! ብሄርተኛና ዘረኝነትን የሚያስፋፋ ሚዲያ ነው። የፋኖንም ትግል ወደኋላ እየጎተተ የአማራን ህዝብ እያስፈጀ ጊዜውን ሊጠቀምበት ፍላጎት ያለው ሚዲያ ነው ትክክለኛ ለህዝብ የሚያስብ ቢሆን ከአጋፋ ለህዝብ ድምፅ ከሚሆኑ ሚዲያዎች መማር ቢችል ነበር።
      ብሄር የለሹ ኢትዮጵያዊው እስክንድር ነጋ መላው ኢትዮጵያዊ ከጎኑ ነው ምክንያቱም ዘረኝነት ሰልችቶታል።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před měsícem +3

    If Fanno is divided, No success ! The seven different Fanno groups must must one today Not tomorrow!! For me , Iskinder is not look like strongest person OR leader to Fannio. They must elect the strongest man who can leade the Fanno to be successful!!

  • @merongetachew5840
    @merongetachew5840 Před měsícem +2

    እስኪ ወንድ ከሆኑ እነዘመነ ከነ አሰግድ ጋር ይጣመሩ። አሁን ነው ወንድነት መቼም ቢሆን ምሬ፣ዘመነ፣ አሰግድ አንድ ሆነው ተጣምረው ድርጅት ሊፈጥሩ አይችሉም እኔ ልምራ አነ ልምራ በሚል ይባላሉ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před měsícem +2

    ህብሮች በርቱልን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před měsícem +2

    Ethiopian is exporting wheat
    How they is the happened?
    We heard that the Ethiopian government have enough wheat and they are exporting even to other countries.

  • @user-ch8zx6ez7x
    @user-ch8zx6ez7x Před měsícem

    የህብር ሬዲዮ በጣም ደጋፊ ነኝ

  • @gdgg1719
    @gdgg1719 Před měsícem +3

    በርቱ ተአማኒነት ያለውን ዘገባ ማቅረባችሁን ቀጥሉ

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před měsícem +1

    ❤ህብሮች❤

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 Před měsícem +1

    ያሳዝናል በጣም ወገንተኛ መሆናችሁን በጣም የታየበት ጊዜ አሁን ነው።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem +1

    እዬዬም ሲያዳላ ነው በኢትዮጵያ የሚኖረው ህዝቡ እራሱ ከእንስሳት በታች ተቆጥሮ በሚኖርበት ሀገር ለእንስሳት መብት ሲጮሁ እንረዳለን እኛ ከሰው በታች እንደሆን እንደ ሰው ልጅ በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት የማንችል ደንቆሮ ኃላ ቀር በ25ኛው ክ/ዘመን እስካሁን በዘር እሳቤ ውስጥ ሆነን እርስ በእርስ የምንገዳደል ከእንስሳ በታች ስለሆን እነዚህ የውጭ ሀገር ዜጎች በእኛ ላይ ቀልደው ሊያስተምሩን የፈለጉት ነገር ነበር ነገር ግን የድንቁርናው ጣራ መድረስ እንካን ሊማሩ እነርሱንም አስረዋቸው አረፉ ?

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew Před měsícem +2

    ሐብትሽ እባካችሁን አንድ የሚያደርግ የሚስታርቅ የሚያግባባ ሀሳብ የሚያቀርበው አቅርቡ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem +1

    በዐለም ላይ እንዳይ በር ማደረግ ነበር በአቢየሚመራ ድረረጅ በሙሉ እደሱ ጨካንኝ

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu Před měsícem +1

    አይ ኢትዬጵያ ህዝብ እያለቀ ያልሰሙ መስለውለዝንጀሮ ይከራከራሉ እነዚህ ነጮች የሚሰሩት ስራ ያሳዝናል ።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před měsícem +1

    The poll. Why they do not help to solve the problem from its source if they want HELP.

  • @user-pk9qy9xf2d
    @user-pk9qy9xf2d Před měsícem +1

    💪💪💪💪💪

  • @mershaq21
    @mershaq21 Před měsícem +4

    ይህ ሚዲያ እጅግ አሳዛኝና አደገኛ በሆነ ሁኔታ የእስክንድር የግል ጥላቻ አለዉ ወይም የእስክንድርን ስም ሆን ብሎ በተቻለዉ መጠን ለማጥፋት ወፈር ያለ ጉርሻዉን አግንቷል ማለት ይቻላል

    • @sinduwoldetsadik-tw9dx
      @sinduwoldetsadik-tw9dx Před měsícem

      ትክክል ወንድሜ ጭራሽ የግል ጥላቻቸዉን እያንፀባረቁ ነዉ አይ ጋዜጠኛ

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 Před měsícem +1

      @@sinduwoldetsadik-tw9dx ወሬኛ ሁሉ የፋኖን ትግል እያመስ ያለው እስክንድር ነው ለምን ሚድያውን ትቃወማላችሁ ::

    • @mershaq21
      @mershaq21 Před měsícem

      @@ethiopia6721 ተዉ እንጅ እንከባበር ሚዲያዉ ሙገሳም ነቀፋም እንዳለ አምኖ መሰለኝ ይሁንብኝ ብሎ በጭፍን ጥላቻዉ ስለእስክንድር ቅርሻቱን ያቀረሻዉ።

    • @Samihabesha7485
      @Samihabesha7485 Před měsícem

      አንተ የእስክንድር ቡችላ እሱስ የ CIA ሹም እና አማራ ጠል የሆነ ግለሰብ ነው ደስ የሚለው ነገር ትግሉ የዘመነ ወይም የእስክንድር የስልጣን ሽኩቻ ጉዳይ አይደለም የህልውና ጉዳይ ነው ከላይ በሚያምነው ፈጣሪ እርዳታ ከታች በጀግና ልጆቹ ትግል ሴራውን በጣጥሶ አማራ ያሸንፋል

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem +2

      @@mershaq21 እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሊሆን ቀርቶ በትክክል ፋኖ ማለት አይችልም። ፋኖ በሚለው ቃል "ኖ" ይጠብቃል። እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል ሲጠራ እያሾፈ ይመስላል።

  • @samitmagna
    @samitmagna Před měsícem +2

    Thank you HIBER REDIO

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 Před měsícem +1

    Since the downfall of EPRP history repeats itself and nothing is changed so far...

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před měsícem +1

    አዋሳኪው ሀብታሙ አሰፋ።

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw Před měsícem +1

    የአማራ ፋኖ በጎንደር ያለውን አቋም አደንቃለሁ፣
    መሆንም ያለበት ይህ ነዉ ።

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Před měsícem +4

    ሀብታሙ የማላምነው ነገር ነው፤ አንተም ጸረ አማራ ከፋፋይ መሆንህ። በጣም ያሳዝናል በተዘዋዋሪ መንገድ የአማራን ነጻነት እያጨለምክ የአብይን መንግስት እየደገፍክ እድሜ እያራዘምክ ነው።🙏🙏🙏

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před měsícem

      ምን አገናኝው ከአብይ ስልጣን ጋ ስልምርጫው ትርምስ ተሰማ ክዛም እውነታውን የተለያዩየፋኖ ታጋዩችን ጠየቀ ምንድነው ህብር የሰራው ምርጫው ላይ እኮ አልነበረም ኦር ሰከን በሉ

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Před měsícem

    በሙሉ ድምፅ የፋኖ መሪ ውሳኔን ካላገኘ በቀር ምርጫ በራሱ ክፍፍል መፍጠሩ አይቀርም። አማራጭ ካልጠፋ በቀር ብልጫ የሚለው ቃል በ ራሱ ክፍተትን አመላካች ነው።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +7

    "የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰምበሌጥ"
    እስክንድር ነጋ የገነባው የእምቧይ ካብ በአንድ ጀምበር እየተናደ ስለሆነ፤ ከልቡ ይቅርታ ጠይቆ ግለሂስ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል።

    • @Belbelit
      @Belbelit Před měsícem

      አማራ እስክንድር በውጭ አገር በልዩ ተልእኮ የሚንቀሳቀሰው ግ7 ኢዜማ ባልዳራስ ፣ ብልፅግናን እና አሁን ደግሞ በትግሬ ሚስቱ በኩል ትህነግን በጀርባው አዝሎ የሚጓዝ በቀላሉ የሚነቀል መርዝ እንዳልሆነ አውቆ አጥብቆ መታገል ይኖርበታል።

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 Před měsícem +1

    እስክንድር ለአማራ ህዝብ እዳ ነው

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem

      @@ethiointercept3014 እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሊሆን ቀርቶ በትክክል ፋኖ ማለት አይችልም። ፋኖ በሚለው ቃል "ኖ" ይጠብቃል። እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል ሲጠራ እያሾፈ ይመስላል።

  • @mole576
    @mole576 Před měsícem +2

    ዛሬ ሚዛንክን ጥብቃህል የአማራ ፋኖ ብሺዎ የዜና ሺፋን ስትስጥው ብዙ አይምልክትም እና ልሁሎም እኩል ዝገባ ስትስጥ ታርክ ይመዝገብዋል ጥሩ ነው ብርታ።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem +1

    መጨነቅ ጥሩአተ አሉ

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Před měsícem +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před měsícem +1

    እስክንደር ለስልጣን ጫካ ካልገባ ምን ለማድረግ ነው አጋዘን ለማደን ነው? እሱ ጋዜጠኛ ነው ጦረኛ አይደለም ዜና ቢሰራ ይሻላል ደግሞ እኛ ሀገር ላለው ፍፁም በአሻጥር ላይ ለተመሰረተው ለኢትዮጵያ ፖለቲካ የማይመጥ ይልቅ ወደከተማ ገብቶ እንደ ተመስገን አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል

  • @negistayenew3688
    @negistayenew3688 Před měsícem +1

    Zemene yemibal metetam meweged alebet

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Před měsícem +1

    አረ ባንኮችም አልሰሩም ነበር

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Před měsícem +1

    Erdata Leakimeadam yederese wode Fano Tekelakel Zembeleh Atimut Yshalahal

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před měsícem +1

    That video is old at least two months ago.

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před měsícem

    ሀብታሙ የስልጣን ጥመኞችን ድፍረትና ቅሌት አደባባይ ማስጣትህን ቀጥልበት፣ እስክንድር ያለሀፍረት ፋኖንና አማራን ተዳፍሯል፣ የአማራን የህልውና ትግል እንዲያኮላሽ ሊፈቀድለት አይገባም፣ ለዚሁ ድፍረቱ ዋጋ ሊከፍል ይገባል።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Před měsícem +1

    Habtamu is a divider

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 Před měsícem +1

    አላምንህም

  • @merongetachew5840
    @merongetachew5840 Před měsícem +1

    የተንዛዛ የዜና አቀራረብ። ለዚህም ነው የተከታያቹ ቁጥር እድገት ኤሊ የሆነው። ዘረኝነታቹ ደግሞ ለአማራ ውድቀት አስተዋፃ እያደረገ ነው

  • @seifualemayehou8648ABC

    BE DR.ABIY AHMED ALI INA BE GENERALOCHACHEW BE AMHARA LAY YETEFETSEME YE GIF DIFDIF!!! TERESITO AYQERIM!!!

  • @TemsgenWoldgezi
    @TemsgenWoldgezi Před měsícem +2

    እስክንድር ሰለም ፉጠር ፉኖ ሁን

  • @wondemgezahugizaw8311
    @wondemgezahugizaw8311 Před měsícem +2

    ሀብታሙ ምነው ነገሮችን ለማስፋት ደጋግመህ እስክንድርን የጎንህ ቅማል አደርገህ የዩቲዩብ ገቢህን ለማዳበር ተጠቀምክበት?
    በጣም ታሳዝናለህ እንደ አንድ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሳትሆን አብይን እያበረታታህ መሰለኝ።ሲሆን ሲሆን ወቅቱ የስልጣን ሺሚያ
    የሚደረግበት አደለምና ተነጋገሩ ህዝብ ውጤቱን እንደሚጠብቅ ሁለቱም እንዲነጋገሩ
    መገሰጽ ይገባህ ነበር።

  • @user-ty4bg3pn8o
    @user-ty4bg3pn8o Před měsícem +1

    በጣም ነውረኛ ሰው ነው የዚህ ሁሉ ህዝብ ደም የወንዝ ወራጂ ውሃ መስለው እሱ በወንድሞቻችን ደም ሊነግስ እኛ እንደሆነ ከዚህ በላይ ምንም ስለማይመጣብ አንድ አማራ እስከሚቀር እንዋጋለን እውነት ያሸንፋ እንበርታ አማሮች ድል ለፋኖ✊🏾

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 Před měsícem +1

    ሁልንም በአዲስ ተወዳዳሪ ቢተካ

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 Před měsícem +4

    አዲስ አበባ ቢገቡ በስልጣን ሊጋደሉ ነው ማለት ነው? እስክንድርን የአማራ ትግል ጠልፎአል ሲሉ ጤንነታቸውና የሰልጣን ኢጎአቸው በጣም ያስፈራል አማራ እንደ ድመት የራሱን ጀግና የሚበላ የተለመደ ነው እስክንድርንም እንደለመዱት ይበሉታል ከዚያ ግን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ቂጣቸው ይላጫል!!

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Před měsícem +1

    Release Great Eskinder 'S Nega voice, this media is part of OROMUMAA

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Před měsícem

      The audacity to fool me twice😂

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem +1

      @@haddisteshome9430 እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ሊሆን ቀርቶ በትክክል ፋኖ ማለት አይችልም። ፋኖ በሚለው ቃል "ኖ" ይጠብቃል። እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል ሲጠራ እያሾፈ ይመስላል።

    • @haddisteshome9430
      @haddisteshome9430 Před měsícem +1

      Ethiopian know who the great Eskinder Nega is and the world as large, if you go against him and Ethiopia, you are low minded and against Ethiopia and Amhara. Eskinder Nega coming to libreat Ethiopia.

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před měsícem

      @@haddisteshome9430 እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ መሆን ቀርቶ የአማራ ስነልቦና ያለው መሆኑ ያጠራጥራል። ለምሳሌ የአማራ ጀግኖችን ቀረርቶ፣ ፉከራና ጠመንጃ መያዝ እንደሚጠየፍ ይነገራል። አንድም ቀን በጠላት ላይ ጥይት ተኩሶ የማያውቀው እስክንድር፤ ብዙው ጊዜ የሚያሳልፈው በፍርሀት ተደብቆ ነፍሱን ለማዳን በመፀለይ መሆኑ ይነገሬል። ፋኖ የዚህ አይነት መሪ አይኖረውም።

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před měsícem

    በፋኖ መካከል የሚሰማው መሪ የመሰየም ሽኩቻና ብሉበረግ በለቀቀው አለም አቀፍ አበዳሪ ድርጅቶች ለኢትዮጵያ መንግሥት ( ብልፅግና ) ብድር የማፅደቅ ዜና የሆነ የተደረሰበት ጠቋሚ ጥናት ላይ አልተመሰረተም ማለት ይቻላል ?

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Před měsícem +1

    Blete 251 media Betam Tiru Zena Akirabi newu follow Betam newu Yalewu ychelal

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +2

    እስክንድር ነጋ ገንዘብ እየከፈለ ፋኖወቻችንን እየከፋፈለ ነው !! ፋኖ ! You can't afford to make a mistake !! የውስጥ ትግሉን በፍጥነት አሸንፎ አንድ ሆኖ መውጣት ግድ ይልሃል !! ያለዛ ታጥቦ ጭቃ መሆን ነው !!!!!!

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Před měsícem

    የሚቀድመዉ የህልወና ትግል እንጅ እንደ እሰክድረ ለሥልጣን መሩጥ ተገቢ አይደለም😂😂😂😂

  • @habtameshete
    @habtameshete Před měsícem +1

    Ante metifo habtamu ye biaden tekefay edehonik enawikalen litikefafil timokiraleh aydel fetary antenina meselochihin andebetachihun yizgaw

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před měsícem +3

    የአቢይ ተከፋዮች ህብር,ግዮን ቲቪ,ሮሀ ሚዲያ ናቸዉ ፋኖን በመከፋፈል የተጠመዱ

  • @seifualemayehou8648ABC

    KUSH EMPIRE IYTEGENEBA YALEW BE OROMO HIZIB DEM LAY NEW!!! INA LIJ SIWELED DEM MEFISESU TEFETROAWI NEW SILETEBALE YE OROMO LIJOCH INAT ALASFELAGI YEHONEW HAZENISH MERAR NEW!! BEZIH IBDET IJACHIN YELELEW ZEMEDOCHISH YE CHINQETISH INA YELEQISOSH TEKAFAY NEN IGZIABHER YATINASH!!!

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem

    ወንድሜ ሀብታሙ! በቋንቋ አጠቃቀም ሥርዓትና ልምድ መሠረት " ግጭት ማለት? ሁለት ባላንጣዎች በእኔ እኔ ባይነት በሚፈጠር የጥቅም ግብግብ ምክንያት ግጭት ይባል ነበር?
    አሁን ግን በእኛ ህዝብ መከራ እንደ ዝናብ የሚያዘንበው ኃይል ተጠቂው ህዝብ በወንጀለኞና በአጥፌዎች ግጭት እየተባለ ቋንቋው ትርጉም አጣ ተገፌና ተበዳይም " ፍትህ እንዳያገኝ እኩል ግጭት እየተባለ ይሰማል ይታለፋል???
    ኢትዯጵያ እኛን ታፍራ???

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před měsícem

    ተወደደም ተጠላም ታመነም. አልታመነው. ሁለት ወሮበሎች ሁለት ተልኮ ያላቸው ናቸው ።
    የአማራ ህዝብ ያለበት ሁኔታ. ጦርነት ላይ ነው ስለሆነም ምክር ዝክሩ. ትግል ተጋድሎው. ስለ ጦርነት መምራት ላይ ትኩረት. እና ከአትሩ ጦርነት ከከረመበት ሶስት አመት ከዳሸቀው ቦታ ማውጣት. ነው የዚህ. ወቅት ስራና ተግባር. እንጂ
    ሁለት ሰወች የስልጣን የሚሉት. የአማራ ህዝብ የገጠመውን ችግር አያውቁም አይባሉም ቢያውቁም. አንደኛው. የቀበሌው. ጀግና ዘላለማዊ መባል. እና ቀድሜ አለው በወሬ. ማለት. በተግባር. የለም. እስር ቤት ወይም እስፓርት ቤት ከተማ ተወሺቆ. ትውልድ. እሱ ትግልየጀመረለት ይመስል. ሲያቃርር. ተሸማገልኩ ልሸማገል. ተብሎ. ያየነውን
    አንደኛው መነሻችን አማራ መዳረሻችን. ኢትዮጵያ. ግአዱን አለም በነገድ በሚመራበት ጥቃቱም. ሁሉም ነገድ በሚባል. ትቃት ከአንድ ህዝብ የተገበረ ምክንያት ሁሉም. መደራቸት ይችላል. ታላቁእና ሰፊው ይማር ህዝብ ግን የመደራጀት. የመሰብሰብ. እድን ፉፆሞ. ያልነበረው. ብኩን. ህዝብ እዲሆን. ሲሰራለት ኖሮል. ይህን ሁሉ ደረማም ሶ መከራው ሞቱ ውርደቱ. የሰበሱበውን. ህዝብ. እኔ አውቅልሀለው በራሱ ነገድ. እዲመታ ማመቻቸች. ለጠላት ሰርግና ምላሺ. ግዜመግዝያ. ህዝብን ቢዚ ማድረጊያ ሆኖል. ይህ. የጂኦግራፊ ስያሜም. መቀበር አለበት. ማነት ነት አይደለም. ከማነትህ. መያያዝ ጋር ሊሆን ይችላል. አይችልም ሌላ ትንተና የሚፈልግ ነው ምክንያት ባህሪው ሰው አካባቢን ስለሚመስል. አውሮፓም ቢገባ. የዛን አካባቢ. ይሆናል. ማን ነቱን ግን መቀየር አይችልም ።
    ሶትኩረት ከግለሰቦች. ላይ ማድረግ እና መሆን መቆም አለበት ከህዝብ ከማን ነት ላይ. ይሁን የምናይ የምንዳስሰውን ይልቁን. የሆነብን እየሆነብን ያለውን. እንቅጣው በጠመንጃ በሀይላችን. ስልጣኑም. ይሁን ፓለቲካው. የሚሰራው. እዲህ እደተሰበሰብነው ከጠላት መጋጋ. ሀገሩን መቀማት ስንችል. ይሰራል. ሁሉም ነገር ማለት ነው
    እየተዋጋን መደራጀት መማማር ፓለቲካል. ወታደር አዊ አስተዳዳራዊ. አማራዊነትን. በአለት ላይ መግባት. ይቻላል. በብቃት እዲህ. እያበዱ የሚወጡትን. ውዳቂወች. ማሰር መቅጣት ነው ከጠላት በላይ ጠላት ናቸው እና ልንነቃባቸው ልናውቅ ይገባል. ምንም ስፍራ ሊሰጡ አይገባም.
    አምራች ሀይል. ሽማግሌ. አዛውንት. ሀይማኖት እሴት ባህል ታሪቅ. ሁሉን የሚያጠፉ ይጠፋል ሀይል ጋር ነው የገጠምነው. የሆነብንን ማሰብ ነው.ከአማሺ. _ ተከዜ _ አባይ.
    ከሞያሌ _ እራያ የሚጠፉው አማራ ነው. የተለየ የለም. ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem

    Hiber radio ketelubet mechem atekeyerum bite tesfa adergalehu bizuwochu manenetachew ego hono tekatelenalena!!!

  • @seifualemayehou8648ABC

    BE AMHARA DEM LAY YIGENEBAL YETEBALEW YE KUSH EMPIRE LIK YELELEW YE OROMO LIJOCH DEM AFISISWAL!!! DEBA IRASUN SILET DIGSUN TEBLO NEBER. SAYCHEGIR TEF BIDIRIM TEBLO NEBER. MINIM YALBEDELECHWA YE OROMO INAT IGZIABHER YATINAT!!! WAQEYO NUBASI!!!

  • @seifualemayehou8648ABC

    YE KUSH EMPIRE TEFETIRO DR.ABIY AHMED ALI IYASGENEBUT BALEW BETEMENGIST GEBITEW INDINEGISU SIBAL YEMIFESISEW YE OROMO LIJOCH DEM IJIG YASAZINAL !! YE DR.ABIY AHMED ALI NIGISINA BE OROMO LIJOCH DEM YETECHEMALEQE MEHONUN TARIK YIMEZEGIBEWAL!!! WAQEYO NUBASI!!!

  • @user-lr5wk4cp5w
    @user-lr5wk4cp5w Před měsícem

    ተአላህተስፋአይቆረጥ ኢስራኢልትጠፋለች

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Před měsícem +1

    Hber Radio Mulu Information Yelelewu media newu Beteley Ye Debub Wollon.Zena Makireb Ayfelgem Gojam Becha Maferiya Enate Erasachehu kefafay nachehu

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +1

    ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ገንዘብ ለመለመን ህዝብ እያስራበ ስንዴ አመረትን ብሎ ህዝብ ራብ ላይ ያላግጣል። ይሄ ነዉረኛ ለፍርድ ሳይቀርብ የሚቆም ተጋድሎ መኖር የለበትም።

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Před měsícem +4

    ውሸት በያይነቱ የት ቦታ እስክንድር እንዲህ የተናገረው አንተ ከግንቦት ሰባቶች የባስክ የአማራ ህዝብ ጠላት ነሀ። ትልቅ ሰው እንዴት አይኑን በጨው ታጥቦ ይዋሻል

  • @Mesfin5
    @Mesfin5 Před měsícem +2

    ሕብር ሪዲዩ የአማራ ትግል ላይ የመከፉፈል አጥብቆ የሚሰራ ሚዲያ መሆኑን በግልፁ እያሳየን ነው
    በተለይ የሸዋ ፁዝ ወኪል መሆናችሁን አረጋግጮለሁ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem

    Amhara yeseltan time markiya ayedelem enante ethiopianst ena gim sebat tistedalachu

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 Před měsícem +1

    Ay Wushet !!

  • @seifualemayehou8648ABC

    BEQI YE ATO ISKINDIR NEGA PHOTO BE INTERNET BYEBOTAW IYETESHENEQERE AYDOLEM!! INANTE YE ATO ISKINDIR NEGAN PHOTO BEYEBOTAW YEMITITEKLU MINEW CHILA TILALACHIHU. DR.ABIY AHMED ALI ZAF MERET LAY SITEKILU INANTE BE INTERNET BEYEBOTAW BIYANS 2, 3 YE ATO ISKINDIR NEGAN PHOTO LEMIN ATSHENEQIRUM. NEGE TEQILAY SIHONU MIN YILWACHIHUAL!?

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před měsícem

    HULUME YEMOTALE YEWAGALE BEYE KENU KE FETE RSATE KUCHE BELO GENA

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 Před měsícem

    ሁላችሁም ጅቦች!!!የንጹሁን ጨዋውን አማራ ደም ለክብረታችሁ የሠዋችሁ!ጅቦች

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    ገዳይ አሳዳጅ ማፍያ አገርና ህዝብ ጠሎች 150 አመት የዉሸት ትርክት ዝም ሳይሉ ለሚታረዱ አማሮች ዝም በሉ ይላሉ አይን ባወጣ ድፍረት።

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před měsícem

    This media never learn from its mistakes addicted on partiality and total blindness to fact on the ground and tendency to be Banda

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Před měsícem

      The media has shown consistency and maturity in balancing and forwarding hard questions. If you are PR for either group come out. Else please do not spit your poor judgement. Time for BANDA is gone and you saw the patriots thwarting BANDA's plot. You are entitled for the accusations only if it has substance

    • @belaytessema3004
      @belaytessema3004 Před měsícem

      @@yirgalema3312 if you have brain you could have noticed this 6 years ago this media military analyst reported repeatedly Abyi ahemed military is not oromo dominated military because you are stupid you did not catch that .For the last three month this media is posting the pictures of and airing the option of few fano leaders dose not cover all of them swallow this spit if you can

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 Před měsícem

    መንጋ ባላገር ማረክነ እያልክ ፎክር

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před měsícem +1

    Children’s of megestu please learn and behave as media ethics we are not reliving 1974 we are living 2024 please mind your language and attitude

  • @ayalkibatmesganawe365
    @ayalkibatmesganawe365 Před měsícem +1

    አንተነህን አቅርቡልን 🙏

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před měsícem +1

    ግዜ ሰጠኝ ብለህ እያፈረስክ የምትገነባው ተረኛ ባለግዜ ሲመጣ ለሚያፈርሰው ግንባት አትበለው

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Před měsícem

    እስክንድር ከዚህ ከዚያ የሚራወጠውለስልጣን ነበር ለካ አራሱን እንኳን በስርአት መግለጵ የማይችል

  • @ProKingIsaac
    @ProKingIsaac Před měsícem

    ደደቦች

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem +1

    ፋኖዎቻችን በጉጉት እና በስስት እናያችኃለን እባካችሁ የሀሳብ ልዮነት ካላችሁ በውይይት በእውነት ላይ ተመርኩዛችሁ ልዮነታችሁን ፍቱት ህዝባችሁን አስቡ ለህዝባችሁ ስትሉ የሚከፈለውን ሁሉ ከፍላችሁ ህዝባችሁን ነፃ አውጡ !!!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤