የኢትዮ ባሕር ሃይል መጣባችሁ የኢትዮ ባሕር ሃይል ታሪክ ከራሳቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የኢትዮ ባሕር ሃይል መጣባችሁ የኢትዮ ባሕር ሃይል ታሪክ ከራሳቸው
    Help Ethiopian with medical supplies and equipment
    gofund.me/1554...
    Please subscribe to the Official CZcams Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
    / kingsofabay

Komentáře • 173

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 17 dny +31

    ወንድም ኡስታዝ ጀማል መባረክ እንዲህ ነዉ ለሀቅ መቆም የአናት የአባት የጉረቤት ምርቃትን በህይወት እያሉ ማየት ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ በልጅ በልጆችህ ይደር በጣም ነዉ የማከብርህ ኢትዮጵያ ታመስግንህ ከክፋ ሁሉ ይሰዉርህ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 17 dny +14

    ኡስታዝ የሙሳ በትር ናፍቀው እንደሆነስ አመሰግናለሁ ወንድሜ❤🎉❤❤🎉❤

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 Před 17 dny +15

    ኡስታዝ ክበር ተመስገንልኝ ለጠላቶቻችን በቂ መልስ ነህ ተባረክ

  • @umushirzade1545
    @umushirzade1545 Před 17 dny +15

    ኡስታዝ ኑርልን በረካ ሁን

  • @lualamero9126
    @lualamero9126 Před 17 dny +7

    ዑዝታዝ በጣም እጅግ በጣም እግርህን ከምንም በላይ የምትወድ ዜጋ ይህ እግዚሐቤር ይባርክህ እኔም የባህር ኃይል ባልደረባ ነበርኩኝ እናም በኢትዩጵያዊነቴ እኮራለሁኝ።

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d Před 17 dny +14

    ኡስታዝ ወንድማችን ልክ ብለሀል እኛም ሙስሊም ወንድሞቻችን በሀማኖት አስታከው ፖለሪሊጂን አጀንዳ እንዳያሳስቱብን ሼር እና ላይክ እያደረግን ነው በርታ ፈተናዊ መጠንከሩ አይቀርም በክርስቲያኑም በሙስሊሙም እኛ ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች በመፅሀፍ ቁዱስም በቅዱስ ቁርሀኑም የተመሰከረልን ለአለም አርአያ የምንሆን ነን ። በዘርና ሀይማኖት ሊከፋፍሉን ይሞክራሉ ፅንተን ታግለን ለሁሉም እኩል ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እናስረክባለን!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 17 dny +5

    ኡስታዝ ጀማል በሽር የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 17 dny +3

    ወንድማችን ኡስታዝዬ እንዲሁም መሃመድ አልአሩሲ የኢትዮጵያ ልጆች እናከብራችኃለን ሁሌም ውዶቻችን የአባይ ንጉሶች ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před 17 dny +8

    አህለን ውስታዝና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇹🇪🇹

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 17 dny +2

    ዑስታዝ እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን !!!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +3

    አመስግንሐለሑ ኦስታዝ ጀማል በሺር ሐገርሕ ኢትዮጵያ ብድሩን ትክፈልሕ ቃላት የለኝም ።

  • @berhanuwordofa4221
    @berhanuwordofa4221 Před 13 dny

    ኡስታዝ ጀማል ስለኢትዮጵያ ሁሌም ይምትናገረውም ሆነየምታብራራው ጉዳይ በሙሉ የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳይና የሚያመለክት ከመ ሆኑም በላይ የአንተንም የሃገር ፍቅር ስሜት በሚገባ በውስጥህ እንዳለ የሚያመለክትበሃሪህን ቁልጭ አድርጎስለሚያስይ አንት ሁሌም ልትመስገንና ልትከበር ይገበሃል በርታ ከጎህ ነን

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před 17 dny +2

    ኡስታዝ ምን ብሎ አንተን ለመግለጽ ባይቻልም ቅንነትህ አገር ወዳድነትህ አለመሰለቸትህ እጅግ እጅግ ይገርማል !! እንደው ፈጣሪ በማይለየው ክንዱ ከአንተ ጋር ይሁን !!

  • @AddisalemMula
    @AddisalemMula Před 14 dny

    አንተ ውስጥ ለጆቼ የምፈልጋትን የኢትዮጵያ ን አያታለው ክብር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta Před 16 dny +1

    ምንጊዜም እንደምልክ ወንድም ኡስታዝ ጀማል ድንቅ የኢትዮጵያ አርበኛ ነክ💪💪❤🙏 አሁን ግብፅም ይሁን ሱማሊያም ትሁን ማንም የኢትዮጵያ ጠላቶች እየመረራቸውም ቢሆን ይዋጡት ኢትዮጵያ ቀይባህር ላይ ትመጣለች ግን መንግሥት ይሄን የባህር ሀይልና የጦር ሀይል በፍጥነት መጨረስ አለበት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️!

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Před 12 dny

    ኡስታዝ ጀማል ምረጥ ኢትጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ደል ለሀገራቹንን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Před 17 dny +6

    God bless you Ustath 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹 lezelalem moti le Ethiopia terikawi Xelatochoh Gibtse Ena Somalia yehun

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri Před 17 dny +3

    ኡስታዝ፣ በጣም እናመሰግናለን! ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው🎉🎉🎉

  • @MolaMokonn
    @MolaMokonn Před 17 dny +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እስታዝ ጀማል በክር እናመሱግናለን❤❤❤

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Před 14 dny

    አዝታዝ እውነት አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ አምዱሊላኺ!!!

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před 11 dny +1

    ኡስታዝ ፋጣሪ ይባርክህ ። ሃይማኖትን ከፖላትካ የምያጋናኙ ሰዎች የሽንፋታቸው መሻፋኛ ለማድራግ ይፋልገሉና በጣም ጣንክሩና ስሩ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 17 dny +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h Před 17 dny +15

    ኤርትራ፣ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 Před 17 dny +1

      The opposite.

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Před 17 dny +1

      Dankro

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 17 dny +2

      ዋጋዋን በራሷ መሪ እየከፈለች ነው!.... ጣሊያን የሰራውን መንገድ እራሱ ኣልቀየረችም!... አብሮ መስራትም ኣይፈልጉም!

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 Před 17 dny

      በጣም ሁሌም እምንለው ነው ትክክል 100%

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před 17 dny

      @@Oumeir-r7h … 💯% ሓቅ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 17 dny +6

    Thank you #Ustaz_Jemal | #Mohammed_Al_Arusi
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @WondaJemal
    @WondaJemal Před 17 dny +2

    ኢትዮጵያ የሙስሊም የክርስትና የካቶሊክ የፕሮቲስታንት ሀገር ናት። one ethiopia one love❤❤❤❤❤

  • @user-vr4te3qw2y
    @user-vr4te3qw2y Před 15 dny

    እውነት የግዜ ጉዳይ ነውእጂ አይቀርም አንተ ወንድማችን እ/ ር ይባርክህ !!🎉🎉

  • @bereketatnaw5567
    @bereketatnaw5567 Před 13 dny +1

    ከየት ነው ግን ግብፆች ስለኛ የሚይውቁት::የገረመኝ እኛ ስለራሳችን ከምናውቀው በላይ እነሱ ያውቁናል::

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +2

    ልክ ነው አስመራ ናቭሥታ ጊቢ ውስጥ ነው የኢትዮጵያ መኮንኖች ማስልጠኛ የነበረው 😮 NTC እዛው አስምራ ኤርትሪያ ኢትዮጽያ ውስጥ ነበር Naval Training center.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +3

    ልክ ነው የመጀመሪዋ የጦር መርከብ ኢትዮጽያ የምትባል አሜሪካን ሠራሽ ዘመናዊ የጦር መርከብ ነበረች HMS ሐይለ ሥላሤ እኔ የምፅፈው እውነት ነው ግን ጨርሼ አልፅፍም ለምን የነበርኩበት ስለ ነበር አሑንም በሕይወት አለሑ አውቀዋለሑ ኢትዮጽያ የባሕር ዳርቻ አልባ ነች ቢሉኝ እስከዚች ደቂቃ ድረስ አላምንም ብቻ ይቅር ።

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA Před 17 dny +5

    በሌላ አልሳካ ቢላቸዉ የፈረኦን ልጆች በሃይማኖት መጡ😁😁😁ሙስሊም ከርስቲያኑ አንድ እጅ ነዉ

  • @tesfaytadesse5600
    @tesfaytadesse5600 Před 17 dny +4

    We proud of you 👏 brother !

  • @user-ml4wq5gk5j
    @user-ml4wq5gk5j Před 17 dny +3

    ጁንታው ነው ጉድ ያደረገን

  • @HappyHelmet-iw4mk
    @HappyHelmet-iw4mk Před 16 dny +1

    ኡስታዝዬ ካንተ ባላቅም እነሱ የፈርኦን ደም ናቸው እኛ ደሞ የቢላል ደም ነን

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 Před 15 dny +1

    እውነተኛ ሙስሊም ነህ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @zerihunaytenfisu459
    @zerihunaytenfisu459 Před 16 dny

    Conger .Ustazu Jemal successfully filing 5th round "GERD" water .

  • @YonasZekaryas-i8i
    @YonasZekaryas-i8i Před 9 dny

    ኡስታዝ ንግግርክ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-lz3fr8xg6g
    @user-lz3fr8xg6g Před 14 dny

    Brother, thank you very much.what you said is very true. It teach my heart I am Christian. I appreciate you go ahead.

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před 17 dny +1

    የኢትዮጰያ. ጥላቶች. ከዛፍ ከቅጠል ይበልጣሉ. አብዛህኛወቹ የኢትዮጰያ. ጎረቤቶቿ. በጣም የኛን መዉደቅ ሌት ተቀን የሚያልሙት ህልም ነዉ የሚገርመዉ. ነገር ተበዲለዉ ሳይሆን. ቅናትና ምቀኝነት. ነዉ🇪🇹

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 17 dny +1

    ኡስታዝ እንወድሀለን በርታ❤❤❤❤

  • @user-bm7kp5qy8h
    @user-bm7kp5qy8h Před 17 dny +1

    ኡስታዝጀማል በርታ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před 17 dny +1

    የአገሬ ስው ሲተርት ምን ይላል " ስዶ ሞሳደድ ከማረሕ ዶሮሕን በቆቅ ለውጥ" ይላል ታራካችን የባሕር ሐይላችንንም ለምን በምን በማን እንዳጣነው ብዙወቻችን በ 60-70 የንበርነው በድንብ እናቃለን ዛሬ ላይ ግን ስዶ ማሳደድ ሆነብን !!

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 17 dny +2

    😢ኢትዮጵያ ከዚህ ከፍታ እንዴት ወረደን😢

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Před 14 dny

    አላህ አምዱሊላሂ ረቢ ለአለሚ!!!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy Před 11 dny

    ኡስታዝ አንተ ጀግናችን ነህ በርታልን

  • @taaftube
    @taaftube Před 17 dny

    በርታ ወንድሜ። ኢትዮጵያን ስለምትመክትላት እናመሰግንሃለን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +1

    By the way Thnkes so much Ustas Gemal beshr.

  • @fatoseid211
    @fatoseid211 Před 17 dny +2

    الله يطول عمرك عستاز جمال

  • @user-py8oh9hx5e
    @user-py8oh9hx5e Před 17 dny

    አገሬን ያወኩት ባንተነውና እድሜ ይስጥልኝ

  • @aschenakiwmariam7078
    @aschenakiwmariam7078 Před 17 dny +1

    በርታልን ኡስታዝ ።

  • @sulaimanabdela4792
    @sulaimanabdela4792 Před 12 dny

    Abo temechetognal Ustaze tebareke Sulaiman Abdella negn.

  • @AberaKorenel-lp9ct
    @AberaKorenel-lp9ct Před 17 dny +1

    ከዘርና ከሀይማኖት ወጣብለክ ለሀገር ብቻ የምጨነቅ የመጀመርያ አክትቭስት ነህ በርታ

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 Před 11 dny +1

    Thank you Gata Aymrohen yetbk
    Le astdadghe kibbre algne

  • @rexchannel6020
    @rexchannel6020 Před 17 dny

    ኡስታዝ ተባረክ 🙏

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 Před 17 dny +7

    > 100 ጊዜ የሚደገፍ ሃሳብ ነው።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 17 dny

      በትክክል!.... ግን ስራቸው ሌላ ነው!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 17 dny +1

    💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹ላንተ ኡዝታዜ

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Před 16 dny

    አረ አብረን በልተንና ጠጥተን ነው ያደግነው እስላምና ክርስቲያን የሚባለው ልዩነት የለንም እኛ የሰላም ህዝቦች ነን

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 17 dny +1

    እኛ ስንል ባያምኑ አይፈረድም የውጭ ዜጋ እንኳን እየተናገረ እማያምኑ ደነዞች አሉኮ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 17 dny +1

    ኡዝታዝዬ አንተ በጣም አስተያየትክም ጭምር ቆንጆ ነው

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n Před 17 dny +10

    ኢትዮጵያ ትቅደም ግብፅ ትዉደም

  • @noura5589
    @noura5589 Před 17 dny

    Thank you so much. God bless you

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Před 14 dny

    አሜን/Amien/!!!

  • @kudaguna3730
    @kudaguna3730 Před 17 dny

    ኡስታዛችን

  • @MilkeBekele
    @MilkeBekele Před 17 dny +1

    Leka Ethiopia sew alat acha yelehim wendime Allah yibarkih ye Ethiopia Amilak Yixebiqih

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +1

    እንዴት ነሕ ኦስታዝ ጀማል በሺር ? የግድ ነው መጪው ትውልድ በቀይ ባህር ላይ ያለውን ንብረት መጪው ትውልድ በተለይ አዲሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከላከያ ሰራዊት የባሕር ሐይል ድንበርሕ በቀይ ባህር ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ ነው እመነኝ ልጄ I'm Former Ethiopian people Naval forces ። ቀይ ባሕር ያንተ ነው ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ አንጡር ድንበር ነው ።

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před 17 dny

    በሀይኖታዊ ነገር. ከሆነ. ከሀገራችን ሀይኖታችንን እናስቀዲማለን

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před 6 dny

      እኛ ሀይማኖታችንን የምናስቀድሙው. ለላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ለምትለው ትልቅ ባንዲራ ነው
      እንጂ ለፖለቲካ ማጣፈጫ. አላህ ይሄን ብሏል እያለ የአላህን ቃል ያለ ቦታው ከሚፈስሩ ሰዎች ጋር ሆነን አይደለም

  • @Amina-g7q
    @Amina-g7q Před 11 dny

    በርታልን ወንድማችን

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 13 dny

    ቢጥርቆች፣ይሳሙሚ፣ጥላቻ፣ዛር፣ዬምሳሩት፣ባዳዎች፣ዲል፣ላእትዮጵያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 17 dny

    ከሃይማኖት ሰውነት ይቀድማል እና ለሁሉም ሰው ሃይማኖቱ ደግሞ አንደኛ ነው።!!!

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j Před 17 dny +2

    BIIDANFUUM AYQRIIM
    Wushchum ychowalu
    Gimalochum ---------???

  • @girmaurge5324
    @girmaurge5324 Před 17 dny +2

    God bless you

  • @beletegebremichael5265

    ይገርማል !ፈጣሪያችን ፍጡራኑ በሆኑት የሰው ልጆች ላይ አድልኦ አይፈፅምም ።አንድ የኃይማኖት መሪ ለምዕመኑ የኃሰት ስብከት ሲሰብክ በእጅጉ ያሳፍራል ። እሳቸው ሐሰትን እንዲህ ሲቀላመዱ ምዕመኑ ከሳቸው ምን ይማራል ???

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 17 dny +1

    ነብዩ ሙሀመድ እንደዚሕ አላሉም ሑለከም አለዲነኮም በአረቢኛ ነው ሙሉውን እረስቼዋለሑ የስው ልጅ አንድ ነው ያሉት እምነት ውስጥ አትግቡ ነው ያሉት ነብዩ አላሑ አክበር አንድ አምላክን ያዘ ማለት ነው ቁርአን ውስብስብ ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ ቁርአንን አንቤአልሑ ጥሩ ነው 😢።

  • @AbeniAbaynih
    @AbeniAbaynih Před 17 dny

    ሙስልሚም ክርስታኖች እንዎዲሐሌን ታበረክ

  • @AyubMohanmed
    @AyubMohanmed Před 14 dny

    ኢሻ አላህ እንጎለብታለን

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 17 dny +2

    ይችን ታላቅ ከሁሉ ቀድማ የሰለጠነች አገር ምን ያህል ሴራ ሰርተው እንዳሰቃዩዋት ትልቅ የባህር -ኃይሏን አዳክመው ሲታይ ያሳዝናል!... በተለይ ኤርትራ ተብዬዋ ከኢትዮጲያ ጋር ብትሰራ ችግር አልነበረውም!... ሁሉም ዋጋውን የሚያገኝበት ዘመን ቀርቧል!.... ኤርትራን ኢሳያስ ቢለውጣት መልካም ነበር ግን ባለችበት አስቀራት😢

    • @ayalneshnegatu
      @ayalneshnegatu Před 17 dny +1

      twachew bakh gedel ygbu begara sertew melewt ayawkum eskahun dres mediachewn btkeft be Soviot serash tank ena ak 47 eyasayu malazen bcha nw myawkut ye sra swoch aydelum egna lela bzu hageroch alun ke sudan gar port sudan lemtekem simemnet lay tederso neber ye sudan tornet sayjemer, kenya alechlen lamu lapset, ye somaliland demo wanawa hassabachen nech

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 17 dny +2

      @@ayalneshnegatu
      _____
      ትክክል! ጌታ ይባርክዎ!... ብዙ አማራጭማ ሞልቶናል!... አብቹ ካለ ብዙ መልካም ነገርን እናያለን!

  • @ashenafimesgele7082
    @ashenafimesgele7082 Před 17 dny

    Wud wondimachin ustaz jemal kelibi inwodalen 1000 Amet nurilin Egizabher yitebikik

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před 17 dny +1

    مشاء الله تبارك الرحمن
    محمد ❤👍👍👍👍👍

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před 17 dny +1

    تتطور إثيوبيا امام عداؤها إن شاءالله إن شاء الله 🇪🇹🛳🫡

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 17 dny +5

    የኢትዮጵያ የባህር ኃይል ቢሮ አሜሬካን ኢምባሲ ፊትለፊት ነበር።
    ሻብያና ወያኔ አዲስ አበባ እንደገቡና የደርግ መንግሥት እንደወረደ ፣ሻብያና ወያኔ እዜሁ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ቢሮ ገብተው ያለውን መዛግብቶች በሙሉ ሰብስበው ጥርግርግ አረገው እንጦጦ አካባቢ ያሉ ወንዞች ውስጥ ወስደው አቃጠሉ።ወንዙም እንዲውስደው አርገው መዛግብትን ለታሪክ እንዳይኖር አጠፉት።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 17 dny +3

      😢😢😢. ዋጋቸውን በህዝባቸው ስቃይ እየከፈሉ ነው!.... ፈጣሪ ኢትዮጵያን... ካፈር አንስቷታል!.... የናቋት ያዋረዷት ሁሉ ተሰደው እየመጡ ነው😢

    • @gerageru15
      @gerageru15 Před 17 dny +1

      እነዚሕ በዲን ሥም የሚዋሹ ቀዳዶች ሊሞቱ ሸሐዳ እያደረጉ እንኳን መዋሸታቸውን አይተዉም በተለይ ሥለ ኢትዬጵያ ከተነሣ ያማቸዋል እና እኛ አንከፋፈል አንገዳደል ጠላት እንዳይደሠት

  • @ZewdieChalchisa
    @ZewdieChalchisa Před 17 dny

    እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @AsmelashBerhe-w9u
    @AsmelashBerhe-w9u Před 11 dny

    ማሸአላህ ሀቢቢ

  • @tadiyos3opt937
    @tadiyos3opt937 Před 13 dny

    Good job brother❤❤❤

  • @zerihunaytenfisu459
    @zerihunaytenfisu459 Před 16 dny

    According to Ethiopia time it is Best time.

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 Před 17 dny

    well come King

  • @user-vd5hn1kp9c
    @user-vd5hn1kp9c Před 17 dny

    Sala.m lanta salam la ewnatgawa ethiopian❤

  • @meserethussien9708
    @meserethussien9708 Před 17 dny

    ጀግናው

  • @umushirzade1545
    @umushirzade1545 Před 17 dny +1

    አሰ ወራ ወበ

  • @user-lz3fr8xg6g
    @user-lz3fr8xg6g Před 14 dny

    We are one ❤

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Před 17 dny +1

    በወያኔ ሴራ ያጣነውን አሰብ ወደባችንን ማስመለስ ነው እንጂ የምን መንከራተት ነው አንዴ ጅብቲ ሶማሌ ወዘተ፣ መለስ ዜናዊ ይሄ ባንዳ ነብሱ አይማርና ከሻቢያ ጋር ሲደራደሩ የአሜሪካው ወኪል አስብን ጠይቅ ሲለው የለም የኤርትራ ነው ብሎ ወደብ አልባ አደረገን፣ አይ አሰብን ካልሰጣችሁን እውቅና አንሰጣችሁም ሊል ይችል ነበር፣ ኢትዮጵያ እውቅና ካልሰጠች ሌሎች ሐገሮችም አያውቋትም ነበር

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 17 dny +1

    የዚች የፈርኗ አገር ግብዙ ተረት መች ነው እሚያልቀው

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j Před 17 dny +1

    aswwustaaz❤❤❤❤

  • @fekadubekele2771
    @fekadubekele2771 Před 17 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i Před 17 dny

    መለሥ ዜናው በዘር ከፍፍሎ ተቀይ በሀር አርቆን ኖር

  • @Seble7
    @Seble7 Před 17 dny

    ሁለቴ ስራልን በአረብ ሀገር ላለን በአርብ ሀገር ሰአት 8 አርግልን

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Před 17 dny +1

    👍

  • @yousufidris9921
    @yousufidris9921 Před 16 dny +1

    Ye bahir beshta new yalebachu

  • @Ziyade-sh7qq
    @Ziyade-sh7qq Před 17 dny

    አሰ ወራ ወበ በርታ ለአገርህ በማገልገልህ ታድለሀል😅😅

  • @wubshetabera5080
    @wubshetabera5080 Před 17 dny

    እንዲ ነዉ ሀገር ይቀድማል ከእምነት ነፃ መሆን ሳይድ አለማድረግህ ያስመሰግንሀል ወንድሜ

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet2880 Před 17 dny

    ሲጀመር ግብፆች ሽማግሌውም ሼኩም ቄሱም ውሸታም ናቸው ገና ብዙ ያወራሉ እነሱ እየወጡ ይቀደድ እኛ በዝምታ ስራችንን እንሰራለን game over Egypt

  • @MimiTerefe-ob8pi
    @MimiTerefe-ob8pi Před 17 dny

    አቦ ጤናዉን ይስጥክ