በፋኖ የሚጠበቁት ባለስልጣናት ጉዳይ… | አደገኛ ሰነድ ሾልኮ ወጣ…. | ከጎንደር እስከ ወለጋ የተዘረጋው የእገታ መዋቅር | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 32

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Před měsícem +4

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj Před měsícem

    Amigo good looking and speech

  • @AmanHun-v2q
    @AmanHun-v2q Před měsícem +1

    ሙሰኛ እና ከሀዲ ፖለቲከኛ ባለበት ሀገር ላይ እንዴት ለታጣቂ የሚከፍሉ ፖለቲከኞች እና ባለሀብቶች መኖር ያስገርማል ?????

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c Před měsícem

    አሁን ያለው የሐገሪቱ ሁኔታን በሚገባ ስትረዳ ነው እንዲህ የምትተነትነው።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem +1

    ያለ የሌለ ሰራዊቱ አማርን ማን ይጨፍ ጭፍለት ሠራዊቱም የፓርቲ ሰራዊት ሁኖ ነው የሚሰራው የህዝ ሠራዊት ከሆነ ብዙ አመት ሆነው

  • @abatebeyene6430
    @abatebeyene6430 Před měsícem

    Perfect analysis, thank you Amare

  • @Abisew
    @Abisew Před měsícem

    ነተሳሳተ መረጃ አርባ መንጭ ዙሪያ ወደ ከተማ እንደሚካለል መረጃ ያላቸው ካድሪዋች እየተሯሯጡ በርካሽ ዋጋ ገዝተው በመውረራቸው ተንኮላቸው ዘግይቶ ማህበረሰብ በመንቃቱ የተደረገ ትንቅንቅ ነው።

  • @WuduFikadu
    @WuduFikadu Před měsícem +2

    ድልለነበልባሎቹፋኖ

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před měsícem

    እረ ሙያ አለህ እንዴ.....?

  • @user-md5lf7ex2q
    @user-md5lf7ex2q Před měsícem

    እውነት ነው ዝምብለክ አትዘባርቅ

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před měsícem +1

    ጌሾ ነግድ ወንድሜ ....ትንተና

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 Před měsícem

    እንዴት ነው ኢኮኖሚስት አገር ውስጥ ካሉ ዘጋቢዎች ቀድሞ መንጝስት ለአማፂያን ይከፍላል የሚለውን መረጃ ሊገልጽ የሚችለው? የተቀናበረ አገሪቱን የማፍረስ ተግባር እየተካሄደ ነው የሚለውን ነጥብ መረዳት ወሳኝ ነው።እያንዳንዳሽ ለራስሽ አስቢ። መንግስት ባይኖር በማትፈልጊው መንገድ ላይ ባዶ እጅሽን ትሮጫለሽ።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před měsícem

    ጁላ መለቃቀሙን ተወዉ ማለት ነው??ቂቂቂቂቂ ጭራሽ ለፋኖ ከፍለው ጥበቃ ለመንግስት??

  • @tedyman4560
    @tedyman4560 Před měsícem +1

    Min abak agebah yemitekim kehone yitebekall

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 Před měsícem

    ግብር ጉራቻ

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Před měsícem

    Ye zewter selotachehu, Amaran ers bersu atalaln endehone enawkaln. Ayesakam

  • @greatfallsmgmt
    @greatfallsmgmt Před měsícem

    አሜኮ : የባልደረባህ ታመራት ነገራን ዕድል እንዳይገተምህ እመኛለሁ :: The totalitarian system you live in does not take kindly to free thinking.
    አቢቹ አረመኔ ነው ::

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem

    ወንድሜ ከእውነታዉ ጋር እንሁን እናንተ ቦታዉ ሄዳችሁ ያላያችሁትን ከማውራት ወገንን አታምታቱ ግዴላችሁም ከወገን ከሀገር ጋር እንቁም

  • @AmanHun-v2q
    @AmanHun-v2q Před měsícem

    የየቱ ሀገር መንግስት አወ እኔ ደካማ ነኝ ብሎ ያውቃል .....!?

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia Před měsícem +1

    ዛራ አማረ መኮነን ምን አስበህ ነዉ እይታህን ትንሽ አስተካክል የአብይን አጀንዳ መቀበል አቁመናል አብይን ከሰማህ ገልበጠህ መሆን አለበት ፍኖ እኮ በማንም ድጋፍ አደለም እዚህ የደረሰዉ በራሱ እጅ ኦነግን ተመልከት እኔ እራሱ አልተወለድኩም አሁንም አብይ ኦስፖንሰር ነዉ እኔ እሚገርመኝ አብይ እና ሸኔን ሲለያዩ ነዉ ፈፅሞ ሀሰት ነዉ ሽመልስ የኦነግ መሪ ነዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ዱርየ አንተ እንጂ አንቱ አይባልም አትድከም

  • @benben3820
    @benben3820 Před měsícem +1

    ስለፀጥታው ለአብዬ ነገረው ለዛ ለውሸታም

  • @zelekedejene1084
    @zelekedejene1084 Před měsícem +1

    You are anti Amhara

  • @melkamuyigzaw-r7x
    @melkamuyigzaw-r7x Před měsícem

    ፋኖ ዘራፊ አይደለም ፣ ደነዝ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ዉሸት ዉሸት ውሸት ውሸት

  • @theaddisababa7914
    @theaddisababa7914 Před měsícem

    አንተ አናታም የለየልክ የብልፅግና ካድሬ ሆንክ በቃ?