ወረባቦ ቢስቲማ ጭቃ ቤት የተሰራ ጂብሰም ኮርኒስ ከነ አሰራርና ማብራርያ Gypsum bord ceiling before and after

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ወረባቦ ቢስቲማ ጭቃ ቤት የተሰራ ልዩ ጂብሰም ኮርኒስ ከነ አሰራርና ማብራርያ Werebabo Bistima Gypsum bord ceiling before and after with workings

Komentáře • 9

  • @user-im5hu4hv4x
    @user-im5hu4hv4x Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድም የተባረኩ እጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ያምራል እስኪ 75 ቆርቆሮ ለሆነ ቤት ኮርኒስ እና ጅምሰም ስንት ብር ይበቃል አሁንስ ሳስበው ደከመኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 3 měsíci +1

    ሀይቅ ተሃዲላችሁ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 4 měsíci +1

    ካሜራህን አስተካክል ወንድሜ ማየት አልቻልንም እየተወዛወዘ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před 4 měsíci +2

    ማሻ አላህ ቢስቲማ የት አካባቢ ነው

    • @tube2232
      @tube2232 Před 4 měsíci

      የዱሮው መነኸሪያ አከባቢ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Před 3 měsíci

      ሀይቅ ይሄዲሉ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 4 měsíci +1

    የኔ ጥያቄ ጅብሰሙ ዉሃ ከነካዉ ይበላሻል ይበሰብሳል ይባላል ቆሮቆሮዉ ተነድሎ ዝናብ የሚያስገባ ከሆነ እደትነዉ ታድያ እኔም ላሰራ ፈልጌ ነበር እስኪ ካየከዉ መልስልኝ ወድሜ ሌላዉ ጠሰያቄዬ ሰሞኑን ላስገርፍ ነበር ሁለት ባአንድ ከተገረፈ በሁዋላ ሽንብራ ግርፊ ወዳዉኑነዉ የሚገረፈዉ ወይስ ይቆያል በርሞ አላስገጠምኩም ተዘጋጅቶ ተቀምጧል ግደታ ከመገረፊ በፊት ነዉዴ መገጠም ያለበት አይተህ እዳታልፈኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 3 měsíci +1

    ሀይቅ ተሃዲላችሁ