Video není dostupné.
Omlouváme se.

ያልታየው የአብርሃም ወልዴ ሙሉ የሰርግ ቪዲዮ በHD | Abreham Wolde Wedding

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #Wedding #AberhamWolde #Balageru #GosayeTesfaye

Komentáře • 38

  • @yeneneshmengist8235
    @yeneneshmengist8235 Před rokem +2

    ማዲ የኔ ጌታ የሁሉም ደስታ የሚያስደስትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před rokem

    ማዲ ምርጥ አይይይይይ አንተም ሞትክ እስኪ ይሁን ... 🙏🙏😭😭

  • @amaathh4061
    @amaathh4061 Před rokem +2

    አይ ሞትክፊ ማዲዬ የኔ አባት አተያለህበት ሁሉ ይደምቃል😭😭😭😭😭

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Před 2 lety +1

    dawit u did nice music of tilawn gisese music good songer

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Před 2 lety +4

    መልካም ጋብቻ እመኘልቫለሁ ያብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ ቆንጆ ናችው

  • @user-kj5kn4ic9i
    @user-kj5kn4ic9i Před 6 měsíci

    Aregye wendimihin darkew mirt sew neh liyu sew neh abrsh melkam gabicha

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před 2 lety +1

    ሳምራዬ የድሮ ዘፈን
    እሰሰቀስኝ በትዝታ

  • @tegsetbeley6201
    @tegsetbeley6201 Před rokem

    ማድየ የኔ ጌታ ሁሉም እሚያምርብህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayelegebremichael6896
    @ayelegebremichael6896 Před 2 lety

    God bless your marriage my brother

  • @word_info6863
    @word_info6863 Před rokem

    ዳዊት 🙌🙌🙌👏👏👏

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 2 lety

    አብርሽ ጎበዝ ነው ያረዳ ልጅ ሁሉነገር ያምርበታል

  • @lensa3719
    @lensa3719 Před 2 lety

    መልካምጋብቻይሁንላችሁ።ይሄጅማርነውመጨረሻውየሰመረእንድሆንየጋብቻመስራችአምላክንጨምሩበት።👍👍

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 Před 2 lety

    Esey deselu. Egzabher tidarachun berk yarglachu. In Jesus name. Amen.❤💙💚💛🧡💜💖.

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Před 2 lety

    nice weeding melkam gabecha

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 Před 2 lety

    Congestione

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 Před 2 lety +5

    ጆሮዬን አምነዋለሁ። ሰርግ ድግስ የለም ወጪው በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች ነው የሚውለው ሲባል ሰምቼ ነበር

    • @hiwotbe7494
      @hiwotbe7494 Před 2 lety +1

      Joroshn temermeri

    • @linguafranca7854
      @linguafranca7854 Před 2 lety +7

      ሰርግ ኣይኖርም ሳይሆን ሌሎች ወዳጆቻችን ለኛ ሰርግ ሊሰጡን ያሰቡትን የስጦታ ገንዘብ በከፈትነው የ go fund me ኣካውንት እንዲያስገቡና ለተጎዱ ወገኖች መርጃ እንዲሆን እናደርጋለን ነው ያለው። ምናልባት መርዳት የምትፈልግ ከሆነ በ ኣካውንቱ ኣስገባ ወንድሜ።

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 Před 2 lety

      አዎ ከሚጠበቀው በላይ ገብቶል

    • @minuttiigumar4838
      @minuttiigumar4838 Před 2 lety

      Gurage malet endazih nw🇪🇹❤

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Před 2 lety

    አሪፍ ነዉ!

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 2 lety +7

    አብርሽእረጅም ሴት ይወዳል እውነት ስለማውቅ ነው

    • @helenlemma4514
      @helenlemma4514 Před 2 lety

      ከሱ ትረዝማለች እንጂ ረዥም አይጀለችም

  • @abenzerdiriba5185
    @abenzerdiriba5185 Před 2 lety

    betam hd aydel ende?

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 መልካም ጋብቻ ለትልቁ ሰው ለቅን ልቦናው ለአብርሃም ወልዴ ከጀርመን

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 2 lety

    Abete Habesha Emokebete mechefere becha new ymeyasedeseten Yhone merete laye Edeyaresu maderege nebere lemede honewale le Lebese make up tebederewm melebese mechefere. Beka

  • @mcambe5990
    @mcambe5990 Před rokem

    ማዲዬ ያንተስ ያንገበግባል 😭

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před 9 měsíci

    ምድረ አቀንቃኝ አዝማሪ ከርሳም ከርሱን ሊሞላ ሰው ብጭንቅ ሲጨናነቅ

  • @jenetjenet6734
    @jenetjenet6734 Před 2 lety

    ምነውይህንያህልአካበዳችሁትአልበዛምመልአክትአስመሰላችሁትአሁንስትነገርየሚያስጨንቅነገርእያለእህትወድሞቻችንእደበግእየታረድበየቦተውምናለለሞቱትለታሰሩትብትጨነቁአሽቃባጭሁላለሀብታምማሽቃበጥስራችሁነውምድርአመድ

    • @helenlemma4514
      @helenlemma4514 Před 2 lety +1

      በርግጥ ጀግኖቻችንን ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ በየጦር ግንባሩ እየተወዋደቁ እየሞቱ ነው እነሱን አለማመስገን እነሱ የሚከፍሉት ዋጋ የማያስብ ያለ አይመሰለኝም እውነት እግዜአብሄር በድል
      ይመልሳቸው ክብር ክብር ለጀግኖቹ

  • @asfghadfg7673
    @asfghadfg7673 Před 2 lety

    አረ ታይቷለ 😄😄

  • @chattynegn2149
    @chattynegn2149 Před 2 lety +4

    ሚስትዬው ተጠልፋ በግድ የተዳረች ነው ምትመስለው.... ከሱ ይልቅ ከሌሎቹ ጋር ስትደንስ ፈታ ትላለች:: ለነገር አባቷን ነው ያገባችው

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 Před 2 lety +1

      የኛነገር ወንድ ልጅ ወንድነው መቼም 100 ቢሞላው ችግር የለም እንደዛ አይባልም

    • @birhanesilassietibebu8159
      @birhanesilassietibebu8159 Před 2 lety +6

      ቅናታምነህ በሰው ደስታ ትሰክራለህ??? ሙሽሪት እድለኛነች ምክንያቱም ያገባችው አብርሽን የሰው ልኩን ነው

    • @fre6233
      @fre6233 Před 2 lety +3

      አቤት ቅናት

    • @user-cr3tp6ry2n
      @user-cr3tp6ry2n Před 2 lety +3

      አቤት ቅናት ምነው
      መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል በጣም ደስ ትላለች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘

    • @genetfb1488
      @genetfb1488 Před 2 lety +1

      ልጅቷ አይህ አፋር ናት እንደሁም ውበቷን ጨመረው