🔴 የታዋቂው አርቲስት አሳዛኝ አሟሟት እና መጨረሻ!😭 "ቁርስ ስጡኝ አለ! ሰርተው ሲያቀርቡለት ግን ሞቶ ተገኘ!"😭 kurabachew deneke

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • 0968536628 - ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካለዎ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን። - Gora Studio
    #Amanuelhabtamu #Seifu on EBS #Teddyafro#helenbedilu#fanalamrot #fanatv #zehabesha #yenetatube #hachalu hundesa #abel_birhanu #fegegta #ebs #kana #donkeytube #eyoha_media #ethio_info #sheger_info #feta_daly #Addisabeba #arbaminch #southafrica #caraccidentlawyers #soudiarabia #wollo #mulukenmelese #Hawassa #tiktok #tizitafilm #ethiofilm #kalkidantibebu #teddy #henokbesintu #besintu_sitcom #selamtesfaye #mahderassefa #lezaaward #ethiofilm #zeritukebede #derejehaile #maledafilm #tariku_birhanu_baba #maleda_film #teddyafro #dubaiconcert #dagmawit_tsehaye #samson_tadesse_baby #Aster_Awoke #takur #netsanet_workneh #tikur_adey_film #lefitih_film #nardos_adane #feleke_yemarwuha #nuhamin #babuji #kurabachew_deneke

Komentáře • 163

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 Před 18 dny +8

    በጣም ያሳዝናል 😢ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን ለቤሰቦቹናለወዳጆቹ ሁሉ መፅናናት ይሁንላቸዉ።

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji Před 18 dny +6

    አፍፍፍ!!!!እንዴት ያማል ወይኔ ጥበብ በየቀኑ ልጆቿን እያጣች ነው ለማመን በጣም የሚከብድ ዱብ እዳ ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 18 dny +13

    አርቲስ ኩራባቸው ነብስህ በስላም ትረፍ በሰሜን ጎንደር በመሬት መሽራተት ሂይወታቸው ላጡት ነብስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Před 18 dny +14

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😢😢😢😢

    • @me_212
      @me_212 Před 17 dny

      የሚያመር መጨረሻ እንዴት ያለው ነዉ

  • @Cr7-e-q9e
    @Cr7-e-q9e Před 18 dny +5

    ነብስ ይማር ከማለት ውጪ ምን እላለሁ ምንስ ማድረግ እችላለሁ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው።

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 17 dny +2

    በጣም ይገርማል!!! ምንም እኮ ዛሬ ስለማደራችን ዋስትና የለንም!!💔😭😭😭 ነፍስ ይማር ታላቅ የጥበብ ሰው🖤🕯🕯🕯🕯🕯

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 18 dny +5

    የአላህ መጨረሻየን አደራ ያአላህ

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 18 dny +3

    ነፍስ ይማር ለታላቁ የጥበብ ሰው ወይ የኛ የሰው ልጆች ነገር !!!

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 18 dny +4

    አሟሟታችንን አሳምርልን ያሳዝናል እግዚአብሔር ልብሳቸውን ይማርልን 😭😭😭😭

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 16 dny

    በጣም የማደንቀው ሆኖ መተወን ብቃት ያለው አርቲስት ነበር ነፍሱን በገነት ያኑርልን መፅናናትን ለቤተሰቦቹ ያድልልን።

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 18 dny +3

    ዋ ነፍሴ አላህየ መጨረሻችን አሳምርልን የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ሁሌም ሞት ምንሰማዉ ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ መጽናናትን እመኛለሁ😢😢

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 18 dny

      እውነት ነው ስለነፍስሽ ምታስቢ ከሆነ ከሞት በኃላ ያለውን ማሰብ መልካም ነው ራስሽን መርምሪ😢

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před 17 dny

      @@selammulatu3807 እደኔ ስራ ሳይሆን የፈጠረኝ አላህ ይዘንልኝ አዛኝ ሩህ ሩህ የሆነዉ ጌታየ መጨረሻየንም ያሳምርልኝ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Před 18 dny +2

    በጣም ያሳዝናሉ ነብሳችሁን. ይማርው.

  • @Abyotable
    @Abyotable Před 17 dny

    ነብስህን በገነት ያኑርልን:: በሃገር ሰላም ሲጠፋ በዋነኛነት ጥበብ እና የጥበብ ሰዎች እጅግ ይጎዳሉ ጭንቀት ተደራራቢ ችግር እና የስራ መጥፋት ለድንገተኛ ሞት ይዳርጋል:: አርቲስት በሰላም እና ነፃ በሆነ ሃገር አእምሮአችውን እና ችሎታቸውን እንዲጠቀሙ ያግዛቸዋል ህዝብ እያለቀሰ በሚኖርበት ሃገር አርቲስት ሆኖ መኖር እጅግ ከባድ ነው እና ከዚህም በላይ እንዳንሰማ እግዜር ይርዳን

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Před 17 dny

    ውይይይይ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው. ስው ለስው ላይ ጥሩ ተውኖአል
    ነፍሱን ይማረው አሜን🙏🏾

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 18 dny +1

    በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን አሳምርልን ነፍሱን ይማረው 😭😭😭

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 17 dny

    የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረዉ🤲❤😭😭😭

  • @meseretgebrye986
    @meseretgebrye986 Před 17 dny +1

    ነፍስ ይማር

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 18 dny +2

    ያለምክንያት አልሞተም የሰው እጅ ያለበት ይመስላል ዜና ከማቅረባችሁ በፊት ስለእውነት አጣሩ ጠይቁ ነገም ሌላ ሀዘን መስማት አንፈልግም የእርኛዬ ድምቀት አርቲስት ጣሰው እግዚአብሔር ነፍሰህን ይማርልን😢😢ኣሳዛኝ ክስተት ነው😢😢😢

  • @tigstwendemu5195
    @tigstwendemu5195 Před 17 dny

    እረኛዬ ድራማላያ ባለው ገፀ በሀሪ በጣም እንድጠላው አድርጎ ነበር ግን መሞቱን ስሰማ ምን ያህል እንደምወደው አወኩኝ ማርያምን በጣም ነው የደነገጥኩት ነብስህ በሰላም ትረፍ አባቴ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 17 dny

    ኩራዬ ነፍስህን ይማር የ1977 የዘመቻ ጓደኛህ ነኝ

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 Před 17 dny

    ነፍስ ይማር ለቤተ ሰቡ መፅናናትን እንምኛለን::

  • @RahelTeshome-qy8rp
    @RahelTeshome-qy8rp Před 17 dny

    ነብስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-dm1xq3by7f
    @user-dm1xq3by7f Před 17 dny +1

    Nefeshe beselam terfe yena wendeim.

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Před 17 dny

    ነፍስ ይማር፡፡ ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን::

  • @TamiruFelekech
    @TamiruFelekech Před 17 dny

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው😢😢😢

  • @qader6010
    @qader6010 Před 17 dny +1

    ብቅርብ ጊዜ ነው አድሰው ቤት ሰራ ቤቱ ተስርቶ ሲያልቅ ለምርቃት ምሳ አዘጋጅቶ ዘመድ አዝማ ተጠራ ሰውዬው እንግዳዎዎቹ እስከሚመጡ ድረስ ትንሽ ጋደም ልበል ብሎ መኝታ ክፍሉ ገባ ትንሽ እደቆዩ እንግዳዎቹ መምጣት ጀመሩ ከዛ ሊቀሰቀስ ሲገባ ሂዎቱ አልፏል ያሁሉ የደከመበት ቤት ሳይኖርበት ለወራሽ ሆነ

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 17 dny

      በስመአብ ወልድ😢

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před 17 dny

    በጣም ያሳዝናል በጣም ከሁለት ቀን በፊት አይቸዋለው ለዚነው እንደዚ የምንፍጨረጨረው ያሳዝናል በጣም ነብሱን ይማረው በጣም አዝኛለው

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 17 dny

    ወይኔ ጉዴ አረ እግዚኦ😢😢

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Před 17 dny

    ባቡጂ እና ኩራባቸው ነፍሳችሁ ይማር

  • @KonjitMasresha
    @KonjitMasresha Před 18 dny

    ነፍስ ይማር ለቤተሠቡ መጽናናት ይስጥልን❤❤❤

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 17 dny

    We Ethiopian please love each other we don’t know when live this planate !!!

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 Před 18 dny

    ነብስ ይማር ! ታላቅ የጥበብ ሰው አጣን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 17 dny

    ዉይ ወድሜ የእዉነትነዉ ነፍስ ይማር

  • @selam1244
    @selam1244 Před 17 dny

    ነብሰ ይማር

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 18 dny +1

    ከጊዜዉጋራ ሂዱ ይለቅመሃል😢ነፍስ ይማርወይም ብቸኛ ሁኑ ወይም አትጠጉ ከሰዉ አዉሬዎችጋራ😢

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 Před 18 dny

    ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 17 dny +1

    ደም ብዛትና የልብ ህመም ድንገት ነው ፀጥ የሚያረገው መንግሥትላይ ጣት መቀሰሩን ተውና እንቅስቃሴ እና ኣበላላችንን መቀየር ነው ያለብን!!መጠጥም ቢቀር ወይም በጣም በመጠን ቢሆን ይመረጣል::ሁሉንም መንግስት ላይ ሃላፊነቱን ኣናድርግ 🙏🙏🙏

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Před 18 dny

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @azebgebrewolde-v5j
    @azebgebrewolde-v5j Před 17 dny

    ነፍስህን ይማር

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Před 18 dny +2

    Nebs yimar 😢😢😢😢😢

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 18 dny

    ሁሉም ጊዜው ሲደርሰ ተጓዥ ነው።ነፍሰህን ይማር አሪቲሰት የሚለው ቃል ይመጥነው ነበር።ከአለ ወደ ነበር አቤት ሕይወት።

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 Před 18 dny +2

    nefs yimar gn temesgen new beselam memot berasu tesako kememot yishalal lezim new taxbachu taxnachu tebkugn yalew hulachinenm lenses mot yabkan😢😢😢

    • @addisababa995
      @addisababa995 Před 18 dny +2

      lik nesh gn bedinget sihon yasdenegital

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Před 18 dny

    😢😢😢😢ፈጣሪ ነፍስህን በእቅፉ ያኑራት😢😢😢😢

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l Před 18 dny

    ነብስ ይማር ።

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow Před 18 dny +1

    ኧረ ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ ሰዉ አርጅቶ መሞት ቀረ ማለት ነዉ😢

  • @WondwosenDinku
    @WondwosenDinku Před 18 dny

    ነፍስ።ይማር

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Před 16 dny

    Oh my God
    So sad 😭 😭😭❤❤❤

  • @user-bi3kr7ge6i
    @user-bi3kr7ge6i Před 18 dny

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢።

  • @azmerawlalke
    @azmerawlalke Před 18 dny

    አሁንስ የፊልም ሆነ ዘፈን ከስልኬ ላፅፋ መሰለኝ ከመሰበር ባላውቃቸው ይሻለኛል ውይ አምላከ ቅዱሳን ነፍሳችሁን ይማርልን ወንድሞቻችን

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና Před 17 dny

      አምላከ ቅዱሳን ዘፈን እንደማይወድ አታውቅምን??ላጥፋ መሰለኝ ሳይሆን ላጥፋ ብሎ መወሰን ነው...አምላካችንን መምረጥ ይሻለናል

  • @Danila_tube
    @Danila_tube Před 18 dny

    ነፍሳችሁ በአፀደገነት ያኑረው

  • @addisababa995
    @addisababa995 Před 18 dny +2

    yihe tilk sew min getemew fetari nefis yimarlin

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před 18 dny +1

    ነብስ ይማር ግን እባካችሁ ደም ቸክ አድርጉ ደም ብዛት ነው ሳይታሰብ ፀጥ የሚያደርገው

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 17 dny

    ወይ ብልጽግና ምነው እንዲህ በአርቲስቶች ላይ ዘመቻህ በዛ ምን ቢያደርጉህ ነው ወንስ የአ/ አበባ ፋኖን እያደራጅ ያሉት አርቲስቶች ናቸው የሚል ነው ግምገማችሁ እረ ጎበዝ አርቲስቶች የምትበሉትን የምትጠጡትን አስተውሉ

  • @mershaameha
    @mershaameha Před 18 dny

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 17 dny

    እኔ ወንድሜ እሱ ያምያውቅ ክልንክ ውሰጅኝ ብሎኝ እዛው አረፉብኝ የዘንድሮ ቁጣ ከበድ ነው ለማንኛውም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን የእኛም ተራ እስኪደረስ 😭

  • @HABTAMUADELEW
    @HABTAMUADELEW Před 18 dny

    ነብስ ይማር ከማለት ውጪ ምን እላለሁ

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 Před 18 dny

    በጌታ ስም እንዴ ምን ጉድ ነው የመጣብን እየለቀሙ ጨረሱአቸው በድግምትና በመተት ነው ሚሞቱት ሳይታመሙ ጌታዬ ፍረድልን 🙏🏻🙏🏻

  • @YamiAbagaze
    @YamiAbagaze Před 18 dny +1

    Nabisachawen yemare 😢😢😢 alehu malate katu naw

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Před 18 dny +1

    ትናት ሰምት ስዓት አካባቢ ቀጨኔ መድሀኒያለም አካባቢ አድ ቀበሌ ስጋ ቤት ስጋ ሲገዛ መኪናየዉስጥ ቁጭ ብየ እያየሁት ነበር ይገርማል

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp Před 18 dny

    ያማል

  • @addisababa995
    @addisababa995 Před 18 dny +2

    ere yasferal ahuns besmeab

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h Před 18 dny +1

    😢😢😢😢😢

  • @selamawitellis1691
    @selamawitellis1691 Před 18 dny

    Rest in peace 💔 😭

  • @Jemal-e3w
    @Jemal-e3w Před 17 dny

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ።ያሳዝናል

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 Před 17 dny

    RIP😢😢😢😢

  • @abdulkadirjuhar8348
    @abdulkadirjuhar8348 Před 18 dny

    ያሳዝናል ስንፈጠር ለሞት ነዉ ታዲያ ሞት ታጥቃቹህ ጠብቁኝ አለ መቸ እንደሚመጣ ግን አልተናገረም እንዲያዉ እቺ ከንቱ አለም መሄድ እንጂ መቅረት አይታወቅ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 18 dny +3

    🖤 ግድያ ሚፈጸመው ሆን ተብሎ ነው አማራ የሆናች ሁ ታዋቂ ሰዎች ተጠንቀቁ

    • @Alias23686
      @Alias23686 Před 17 dny

      ፓለቲካል እንቅስቃሴ ውስጥ ከገቡ ብቻ ነው ታርጌት የሚሆኑት።

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 17 dny +1

      ​@Alias236ማድንጎ ተሳትፎ ኑሮት ነው? 😭86

    • @Alias23686
      @Alias23686 Před 17 dny

      @@ayshaahmed8148 awoበሰሜኑ ጦርነት ወቅት መከላከያን በመደገፉ ተበቀሉት።

    • @Alias23686
      @Alias23686 Před 17 dny

      @@ayshaahmed8148 እነ ብሌንን እነ አዲስ አለምን እንዴት ዘምተውባቸው ዝም እንዳሰኟቸው እይ።

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 Před 17 dny

    አይይይ ገመና ሁለት ላይ ሲተዉን ነበር የማዉቀዉ

  • @kebrom4644
    @kebrom4644 Před 17 dny

    😢rip

  • @EmuyeWorkineh
    @EmuyeWorkineh Před 18 dny +2

    Fetare hoye

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 17 dny

    እኔ አፈር ልብላ ወይኔ

  • @user-sf8yt7xo1h
    @user-sf8yt7xo1h Před 18 dny

    Nebse yemare 😢😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 Před 18 dny

    😢😢😢

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el Před 17 dny

    Mn Gud New Gn😢

  • @VairetSaidi
    @VairetSaidi Před 18 dny

    ምንድነው ነገሩ

  • @meklitmelese3656
    @meklitmelese3656 Před 18 dny

    ተነግሮናል ታዋቂ ሰዎችን የመግደል ዕቅድ አለው ብልፅግና እናማ እየሰራው ነው የእግዚአብሔር ጥሪ አይመስልም እንንቃ በዚህ 2 ቀን የሰማናቸው 3 ታዋቂ ሰዎች ሞተዋል እናማ መንግስት እጁ አለበት።

  • @user-gm2yd5lz2i
    @user-gm2yd5lz2i Před 18 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp Před 18 dny

    እኔ አላምንም ምድነው የምስማው

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Před 18 dny

    ኧረወየው የእውነትነው ?

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 Před 18 dny

    R.I P😂😂❤

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 18 dny +2

    በስመአብ😢😢😢😢 ምን መጣብን

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h Před 18 dny +1

      አቤቱ ቸሩ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h Před 18 dny +1

      አቤቱ ቸሩ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 17 dny

    Nefs yemar

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Před 18 dny

    አማራዉን በተለያየ ነገር እየገደሎቸዉ ነዉ አማራ አንድ እድል ነዉ ያለህ ከፈጣሪ በታች ክንድህ ነዉ

  • @user-uv4ng3yf1z
    @user-uv4ng3yf1z Před 17 dny

    መንግስት ሰማይ ያዋርስ 😭

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před 18 dny +2

    የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 18 dny

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Před 18 dny

      Sami wushetam neh. Ethiopia 🇪🇹 wist chigir frttary weyanie new.

  • @user-qr1xq9cm4s
    @user-qr1xq9cm4s Před 17 dny

    Nebshen yemarew

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y Před 16 dny

    አረ ኣማራ ኣይደለም ሃረር ኦሮሞ ነው ሂወት ታሪንነ ተከታተል❤❤❤

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Před 17 dny

    ኮሬ ነጌኛ የአማራ አርቲስቶችን መግደል ከጀመረ ፣ ቆየ እኮ!! አቢይ አህመድ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ ፣ በድንገት ሞቱ የተባሉትን አርቲስቶች ፣ እስቲ ቁጠሯቸው!!

  • @ruttizeta
    @ruttizeta Před 18 dny

    nefse yemare

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Před 17 dny

    ሁሉም ተራዉን እየጠበቀ ነዉ ኢትዮጵያን(አማራን አማርኛን)እሚሸት ሁሉ አንድ ባንድ ለጨርሷችሁ ተማምለዉ እናተ አሁንም ዝም አዉሬዉ ማንንም አይምር ድንገት ሞተ በህክምና ስህተት ሞተ እግዚኦ አብይ አህመድ የሞት መልእክተኛ

  • @user-hq2zt7kt8m
    @user-hq2zt7kt8m Před 18 dny

    Nefs yimar

  • @user-vo9xl2nu7y
    @user-vo9xl2nu7y Před 18 dny +1

    Wishet

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před 18 dny

    Amarani eytafu nawu by hotilu atebilu

  • @americaneaglegtllc2211

    Fesam Amahara ayalkm!!!!

  • @kelion7176
    @kelion7176 Před 17 dny

    በመርዝ እየተገደሉ ነው ውጭ እንዳገኘህ መብላትህን አቁም ህዝቤ ። እንደ ወያኔ በመርዝ መግደሉን ተክነውበታል ።

  • @kasimmahamudmahamud9729

    በእኛ ከተማም ደሬደዋም ምንም ሳይታመሙ በድገት እየሞቱነው፣

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Před 17 dny

    Lerasacho poletica sitilo holon kemengist gar taginagnotalacho

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc Před 18 dny

    Era wst new balu

  • @ElfuAmare
    @ElfuAmare Před 15 dny

    Nebs ymar

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Před 17 dny

    Kenu yederesew holo beseatu yemotal