የሚስጥሬ ጓዳ...ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ አስፋው መለሰ ጋር [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2021
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 468

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 2 lety +165

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ድንቅ ግዜ ነበሬን 🙏🙏

  • @eftahmasebo7894
    @eftahmasebo7894 Před 2 lety +89

    ድምፅህ ራሱ በመንፈስ እንደሆነ ያስተዉቅብሀል፡፡ ፓስተር እና ዘማሪ አንተ ለእኛ ለዚህ ዘመን አገልጋዮች ምርጥ ማሳያ ነህ፡፡ በብዙ ወድሀለሁ!!

  • @oneloveetyo9424
    @oneloveetyo9424 Před 2 lety +27

    “ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
    - መዝሙር 41፥11

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልል መቼም ብሆን መቼ
    ምንም እንከን ለ4ት ዓመታት ስም በልሰጠሁት ህመም እግሬ መረመድ አቅ ቶኝ ቤት ብቀርም ምንም እንኳን አሉኝ ያልኳቸው ሰዎች ብተውኝም ምንም እንኳን አለኝ የላኩት ሥራ ቢቀርም መቸም ያኔ ጌታ እያለ ጠላቴ በኔ ለይ እንድል ዕድል ፋንታ ያለሁም እኔ ግን ተኝቼም ተነስቼም እልልልልልልል እላለሁ ተባረኩ!!!!

    • @elizabethtaye1682
      @elizabethtaye1682 Před 2 lety

      Selam lante yehun wendeme eyesuse kirstos leegirehe wagawen keflolhal egirochun bemismar yetewegaw keegirum deme yefesesew lante nw begeta beyesus sim tefewes begeta beyesuse sim yetegawenem esiratehen fetechalhu beyesuse sim tensana temelales eyesuse femoral geta eyesus yachen wrench fetuna amtuleg lene tasfelegegaleche bloalena ante wendeme legeta silemtasfelegew eyesus fetohale tefeseme

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před 19 dny

      Eyesus Geta new! Ayzosh Geta yederseleshal betegest tebekiw berchi

  • @adanubirhnu4130
    @adanubirhnu4130 Před 2 lety +4

    በጌታ ስም ስንት ጊዜ ሰማሁት ጌታ ይባረክ አስፋው እድሜ እና ጤና ተመኘሁል ለምለም

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 2 lety +30

    ፓስተር አስፋው አንተ እኮ ትለያለህ ድምፅህ እራሱ ለ ጠላት ማስደንገጫ ለ ቅዱሳን ፈውስ ነህ ተባረክ❤

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 Před měsícem

    አስፋዉ ጀግናው ጌታ ለምን ነብይነት አልሾመህም ቀን አለው ተሰፋ አለኝ አያለሁ ተባረክልኝ የኔ ልጅ

  • @elamebodasaleng7696
    @elamebodasaleng7696 Před 2 lety +42

    የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው እጅግ በጣም እኖድሃለን ጌታ ጸጋ ለይ ጸጋ በሀይል ይጫምር

  • @yeneguyiso8267
    @yeneguyiso8267 Před 2 lety +35

    ፓስተር አስፍሽ እንወድሀለን ተባረክልን❤️💕❤️

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 2 lety +13

    እኔ በጣም የሚገርመኝ የነቢዩ የሔኖክ ትህትና እና ቅንነት ነው!! አላውቅም ብቻ ይለያል።
    ፓስተር አስፋው በፀጋህ ተባርከናል።

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 2 lety +2

    ዘመን ይባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +10

    ፓስ/ አስፍው ስወደው ሁላችንም ዘመናችው ይለምለም

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 2 lety +5

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው የፓስተር አስፋው መዝሙር የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ኡፍፍፍፍ የምድሩን አስንቆ ወደ ሰማይ ከፍ የሚያደርግ ✅ በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 👐👐👐🌷💞

  • @demekehailehadibecho7220
    @demekehailehadibecho7220 Před 2 lety +7

    ዋዉ ዋዉ ውዱ የእግዚአብሔር ሰው ፓስቴር እና ዘማረ አስፋው መለሰ እግዚአብሔር ዘማንህን አገልግሎትህን ቤቴሰብህን ዘማንህን ይባራክ፣ ብሩክ ሁን።
    ፀጋ በፀጋ ላይ ይጫመራብህ
    ሁሌም በዝመሬዎችህና በአገልግሎትህ ሁሉ ተበራኬዋለዉ።
    ክብር ለፀጋሁ በለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን።
    አሜን አሜን አሜን።
    እንደ እኔ የተባረከ like coment share
    beautifull heartflet flet worship from asfawu i see joyfulland my favorities song.and i love henok God bless you more.የዝማሬ ምንነት እንኳን የጋበኝ በአንተ ዝማሬዎች ነው።
    በጣም ነዉ የሚወድህ

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Před 2 lety +12

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃለሉያ የኔ አባት ስወድህ ፀጋ ይብዛልክ አፌን የፈታሁት ባንተ ዝማሬ ነው ተባርክልኝ እወድሃለሁ ዘመንህ ይለምልም ቃል የለኝም ሃለሉያ

  • @user-jz8ub3vc4m
    @user-jz8ub3vc4m Před 2 měsíci

    አስፈው ድንቅ ሰው ነህ ጌታ ደግሞ ከሰፈሬ ልጅ ሚስት ስለሰጠህ አመሳግናለሁ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 2 lety +5

    እየሱስ አንተ የኔ ነህ በማንም አልወዳደርም,,,, በማንም አልለውጥም minim ይቅር በዚች ዓለም አልቀለድም በመዳኔ 😭😭❤

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሜን አሳፋ ጌታ ይባረክ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 2 lety +11

    ♦️ባለ ልዩ ቅኔ መዝሙረኛው አስፋ መለሳ።

  • @cheruabi7894
    @cheruabi7894 Před 2 lety +4

    በማን ለወዳድርህ በማንስ ልመስልህ ኢየሱሴ ከሰው ትላያለህ አሜን አሜን አሜን ፓስተር ዘማሪ አስፋው መለሰ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +7

    ዘማሪ ፓስተር አስፋው በጣም ነው የምወደው ዘመንክ ይባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ያለበት ወንድሜ ነው
    ነብይ ሄንዬ እውድሃለው ተባረኩልኝ ቅዱሳን በሙሉ 🙏❤️❤️
    እኔ አመልካሃለው በደስታ
    ዛሬም ክብርልኝ የኔ ጌታ 2*
    ሸክሜን ወሰድከው አበሳዬን
    አስረስተህኛል መከራዬን
    ተባረክ በጣም የምወደው መዝሙር

  • @fikeralmue1915
    @fikeralmue1915 Před 2 lety +4

    ፓስተር አስፍው እንዴት ይህ ህዝብ እንደሚወድህና ወደጌታ ብዙ ነብሳት በዝማሪህ አምጥሀል እንኳን እኛ ጌታ እንዴት እንደሚወድህ ተባረክ

  • @kojakcell3675
    @kojakcell3675 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen elelelele hashuuuu eyesuse yebareki pastor tebareki heni tebareki tebarekuuu

  • @frehiwotwondemagagnhu1645

    አስፋው ዘመንህ ይለምልም በመዝሙርህ ተፅናንተናል
    ፣ በርትተናል ፣ ተስፋ አድርገናል እግዚያብሄር ዘመንህን ቤትህን ይባርክ

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባርኬ በታለሁ በመዝሙሮችህ ሁሉ አሜን አሜን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +2

    Asifishiye mastawekiyawin ayiche sitebikih neber begugut tebarek endet endemiwedih begeta fikir heniye degagimeh akiriblin enibarekibet beand ken bicha ayihun adera heniye wididid birik belilign

  • @legeseadinew7665
    @legeseadinew7665 Před 2 lety +9

    Amazing እየሱስ ጌታ ነው
    ጸጋ ይጨማሪልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @eliasmelese5908
    @eliasmelese5908 Před 2 lety

    bezih zimare tetsinanichalew pastor betam tebarek

  • @hannagetinat6954
    @hannagetinat6954 Před 2 lety +3

    Amen.Amen.Amen Amen.Amen.Amen Amen.Amen.Amen Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞
    Tewodaj Asefaw Melese Blessed inwodahlen Tabrak

  • @wondimuwochemo4952
    @wondimuwochemo4952 Před 2 lety +4

    አስፊዬ በጣም የምወድህ የጌታ ሰው ተባረክ

  • @user-tm4zj6pr4z
    @user-tm4zj6pr4z Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእጥፍ ጸጋ በእጥፍ ሞገስ በእጥፍ ሀይል ይባርክ ጸጋ ይጨምራል የእግዚአብሔር ሰዎች ሁላችሁም ታባረኩ በጌታ በብዙ በረከቶች🙌🎧🎶🙏📖🕊💓

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety

    ይሄ ነው አምልኮ በመንፈስ አምልኮ ጌታ የሚወደው አምልኮ ጌታ ይባረክ እኔም ተባርኬአለው ክብር ለንጉሡ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ይሁንለት እሰይይይይይ ጌታ ሆይ አንተ እንደምትፈልገው ይሁን አምልኮ ማስተዋልን ስጠን"" በጣም ደስ የሚል ክብር የታየበት አምልኮ ነው ርስርስ ብያለው እኔም በመንፈሱ ashuuuu. አስፍዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ከረጅም ግዜ በኃላ ነው በመድረክ ያየውህ በጣም ደስ አለኝ ነፍሴም ደስ ተሰኘች እሰይ ኦፍፍፍፍፍፍ 🤲🤲🤲🤲

  • @adanechmekuriya3812
    @adanechmekuriya3812 Před měsícem

    አንድ ቀን ባንተ ብገለገል ብዬ እናፍቃለሁ ❤❤❤

  • @zzzzzz40
    @zzzzzz40 Před 2 lety +2

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ በእጥፍ ይጨማሪልህ ዘመን ይበረክ በጠም ነው እንወድሃለን

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 2 lety

    በጂምር አይቀርም የእኔ ነገር በብዙ ተባረክ

  • @user-yu3mq9jz7c
    @user-yu3mq9jz7c Před 2 lety +4

    ፓስተር አስፍሽ እንውድሃለን ጌታ ዛማንህን ይባረክ

  • @gadisegetu739
    @gadisegetu739 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ✅✅

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 Před 2 lety +7

    ፖስተር አስፋዉ ዘመንህ ይለምልም በመዝሙርህ ሁሌ እንደተባረኩ ነው ሀሌሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 Před 2 lety +1

    ጠላቴ፡እልል፡አይልብኝምና፡ስለዚህ፡እንደወደድከኝ፡አወቅሁ፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን።የተባረኩበት፡ቃል፡እና፡ዝማሬ፡ተባረክ፡ወንድማችን።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Eseyyyyy ereseresku betewatu kene amere kibr legeta yihun haleluyaaa asfiti tebarek betifu

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 2 lety +7

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 Před 2 lety +6

    አስፋዉ በጣም ነዉ ምወድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kasechmitiku1927
    @kasechmitiku1927 Před 2 lety +4

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነብይ ሄኖክ ተባረክ ጌታ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ብሩክ ናቹ 🙌🙌😇🙏

  • @user-wy6lz1yr6w
    @user-wy6lz1yr6w Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ ፍራማ ሁን 👍👍

  • @sarahaile9975
    @sarahaile9975 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን ጌታ ኢየሱሰ ዛመንህ አብዝቶ ይባራክ ተባራከ

  • @tensaydesaleny1835
    @tensaydesaleny1835 Před 2 lety

    በጌታ የተወደድክ የእግዚአብሂር ሰዉ ተባረክ

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před 2 lety +2

    we love you how're HERO pastor and Singer asfawe

  • @mesigetaaalijiinatii8286
    @mesigetaaalijiinatii8286 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ELLELELELLEELELLEELELELL HASHUUUUUU ISAYÝYYYÝ AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GETAAA IYESUSIII ABESTOOO YIBAREKIIII TEBAREKIIII WODIMEE

  • @yonasyouhans9464
    @yonasyouhans9464 Před 2 lety

    ante wud neh asfie bebzuh tebarek

  • @yilmalambebo2454
    @yilmalambebo2454 Před 2 lety

    asfusha e/r kante ga new 100% betam wodahalo zemenhi yilemilim! yante mezemur hiwote layi sira sertwual! ante yimidrachin bereket nehe!

  • @EliltaSolomon-qf7sh
    @EliltaSolomon-qf7sh Před 21 dnem

    Yetewededki wendimachn tebarakilin

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Před 28 dny

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-tk9jq9lc8o
    @user-tk9jq9lc8o Před 2 lety +6

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ተባረክ ባንቴ መዝሙሮች ብዙ ተባርክያለሁ አሁን ይጨመርልህ

  • @iloveholysprite8071
    @iloveholysprite8071 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ye Geta Sewu Paster Zemar Asifusha Zemeniki Zelalemihki Yibarekiiiiiiiiiiiiiii

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 Před 2 lety

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ሁሌ ሃይ አሜን አሜን አሜን አሜን በ እየሱስ ተባረክ አሴ 💯💯💯💯💐💐💐💐

  • @gayagayo477
    @gayagayo477 Před 2 lety +1

    ፖስተር አሰፈሸ ተባረክ 👏✝️✝️🙏ዉደደደ

  • @mare1202
    @mare1202 Před 2 lety +1

    እንወድሀለን አሴ ተባርኩ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Sewedew eko asfaw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w Před 2 lety

    ኤግዚያብሔር የባርክ ታበረክ ዎደም

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety

    Ohhhhh jesus ድምፅ ላይ ራሱ ራሱ መንፈስ ቅድስ አለ ohhhhhhh 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hune 🙏❤

  • @zedotshayzelalem1397
    @zedotshayzelalem1397 Před 2 lety +2

    የትውልድ አባት ኮ ነህ እግዚአብሔር ይባረክ እንወድሃለን የኛ በረከት 🤲asfaye

  • @user-gp1ek4rk7e
    @user-gp1ek4rk7e Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-os3hr6pn1z
    @user-os3hr6pn1z Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @kaltesfish6722
    @kaltesfish6722 Před 2 lety

    Uuuuuu. Halaluyaaaa. Bebezu. Yemetsnanabet. Yembarkeber. Betam. Yemwedew. Zemari. Asfaw. Meles. Zemnh. Yelemlem. Kebru. Gata. Yewsedew

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +3

    ዋው ዋው በጣም ደስ ዬምል አምልኮ ተባረክ አስፍሽ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 Před 2 lety +3

    ዎው ድምፅህ አርሱን የቻለ መሳአርያ ነው በጣም በጣም አድናቂህ ሆኛልሁ አግዚአብሔር ያበርታህ

  • @berryethiopia6419
    @berryethiopia6419 Před 2 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @nadimchaarani5729
    @nadimchaarani5729 Před 2 lety +2

    አሜንንንን አስፍሸ እወዳለሁ

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 2 lety +3

    ተባረካ፣ተባረካ፣❤️❤️❤️❤️😍😍😍
    ወደ፣አግዚኡብሔር፣ሰዉ፣ተባረካ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 Před 2 lety +2

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንን ጌታ ይባርክ አስፊዬ ተበረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety

    ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ አምልኮ የነበረበት የጌታ መንፍስ ርስርስ ያለበት ነበር እኔም ተባረኩበት ኦፍፍፍፍፍ እስይይይይይይ ክብር ለታረደው ለሰማዩ ንጉስ ይሁን አሜንንን ሃሌሉያ

  • @user-hc7ws8zn4b
    @user-hc7ws8zn4b Před 2 lety

    አስፋዉ ጌታ ይባርክህ !!!!!!!!!!!!!

  • @ganibani4193
    @ganibani4193 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen 💖🙏 tabaraki haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya amen amen

  • @taratarakachtakele6283

    Amen amen tabareku getaa abeseto yebarke tagahune yabezaa

  • @abrahamabebe3418
    @abrahamabebe3418 Před 2 lety

    ጌታ ይባረክክ

  • @betelemsiriika7142
    @betelemsiriika7142 Před 2 lety +3

    Wawww asfiye si wad🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinawatinafu4440
    @zinawatinafu4440 Před 2 lety

    uuufffaaa endet dink amlko nw be bzu tebarek sitotachin

  • @user-mn9jb9gg8e
    @user-mn9jb9gg8e Před 8 měsíci

    Betham new mewedew egizyaber yibareki❤❤

  • @iloveholysprite8071
    @iloveholysprite8071 Před rokem

    Ye Egzaibeher Sew Porphet Henu Dad Zemenikhi Yibareki Zelalamihki Yibarekiiiiiiiiiii Desi Sitiluuuuuuuuuuuuu

  • @tameyegetalij484
    @tameyegetalij484 Před 2 lety

    Amen Amen Amen...mogos yalewu amiliko
    Sefirewu ye manifes kidus kibidat yiteyibatal

  • @nasa4108
    @nasa4108 Před 2 lety

    Hallelujah isayeeee tebark asifa

  • @user-ur3og7yx6p
    @user-ur3og7yx6p Před 2 lety +3

    አስፍሽ ብሩክ ሰው እወድሃለሁ❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety

    ተባረክ በብዙ ውውውውውው ጌታ ትልቅ ነዉ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Před 2 lety +6

    ዘማሪ አስፉው መለሰ እንወድሃለን 😍😍❣️❣️

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 2 lety

    ፓስተርዬ አስፍዬ እንዴት እንደምወዲህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @jesusisthekingofking6202
    @jesusisthekingofking6202 Před 2 lety +2

    Amen Amen Pastor Asfaw Melese Geta Eyesus Abizito Yibark

  • @asetesfu9107
    @asetesfu9107 Před rokem

    ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰው

  • @demisteressa6948
    @demisteressa6948 Před 2 lety

    Geta eyesus yibarkih asfish wow menfes kidus besira lay newu

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 Před 2 lety

    የተወደደየእግዚያብሄርሰውበጣምእወድሀለሁ

  • @tamiratkusse4271
    @tamiratkusse4271 Před 2 lety +1

    ዘመንህ በእዉነት እግ/ር ይባርከዉ, ወንድም አስፋዉ, እግ/ር በፀጋዉ ይደግፊህ!!

  • @solomonsolomondamisse7446

    በብዙ እግዝአብሔር ይባርክ አስፍሻ።እውድሃለሁ

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 Před 2 lety +4

    Ase me never forget you.. such power ful Greace

  • @masfinmasfin6799
    @masfinmasfin6799 Před 2 lety

    Amen amen God bless asfew i bless in name of jesus 🙏🙏👏

  • @habtohabituahmad1952
    @habtohabituahmad1952 Před 2 lety

    እኔ አመልክኃለሁ በደስታ ዛሬም ክብሪልኝ የኔ ጌታ እሰይይይይይይይይይይይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተባርካህ ለበራካት ሁን

  • @mihertabkebedr670
    @mihertabkebedr670 Před 2 lety

    I am proud of your JESUS my child wood Asfawe wow JESUS CHRIST IS LORD !!! friend

  • @betimeskelo3503
    @betimeskelo3503 Před 2 lety

    አስፌቲ ተባረክልኝ

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ተባረክ

  • @doram6993
    @doram6993 Před 2 lety

    Amen amen amen👏👏👍
    Amen amen 😭😭❤❤

  • @asinatasinat4278
    @asinatasinat4278 Před 2 lety +1

    Amen 🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙏🤲🤲🤲