Video není dostupné.
Omlouváme se.

#miskinochu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2024
  • #miskinochu #addisdrama #ethiopianmovies #ethiopian #ethiopiandrama #ethiopianews #ethiopianmusic

Komentáře • 22

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 5 měsíci +7

    ጥበብ በአንጋፋዋ አርቲስት በወለላ አሠፋ Iconic living legend በሆነች አርቲስት እዚህ ቤት ደምቃለች!!! ታላቋ አርቲስት ወለላ አሠፋ እድሜ ጤና እመቤቴ ማርያም ትስጥሽ❤❤❤በጣም ነው ከልቤ የማደንቅሽ!!! እዩ እና ኤዱን ሆናችሁልን የምትጫወቱት ወጣት አርቲስቶች እናንተም እጅግ ተስጥኦ ኣላችሁ እና በርቱ❤እንወዳችሁሃለን!!! ይህንን የደረሳችሁ ደራሲዎች ሆይ ይህንን ድራማ ወጣት እና አንጋፋ ህይወትን ዘሩበት እንጂ የታሪኩ ፀሃፊ ግን ፁፍህን በደንብ መተቸት እና ማስተቸት አለብህ መድረክ ላይ ከማቅረብህ በፊት!!!ሌላው ቢቀር የታሪኩን መቼት በተለይም ሲትኮም ከሆነ በተለያየ አዉድ ቢደረግ ኖሮ አሰልቺነትን አያመጣም

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 5 měsíci +25

    ከዚህ በፊት የታዩት ቪዲዮዎች ባደጋግሙ ጥሩ ነበር አ 10 ሲታይ ይሰለቻል ሰዉ በጉጉት አይጠብቅም😣😣😣

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +3

    አይ አማትና ምራት ደስ ስትሉ ትችላላችሁ👍❤️

  • @nanitefera2285
    @nanitefera2285 Před 26 dny +1

    I love you so much OK all of you

  • @syanashadunya7739
    @syanashadunya7739 Před 5 měsíci

    ወየ ስትመቹኮ እኔ በጠምነው የምከታለቺ እሽ የእዮ በለቤት ደስ ሰትል እሽ😊😊😊😊😂😂😂❤❤❤😢😢😢😊😊

  • @user-rl9xg3ec8k
    @user-rl9xg3ec8k Před 5 měsíci +1

    mother❤❤

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Před 5 měsíci

    እወዳችሁአለሁ በጣም 🥰🥰🥰

  • @nanitefera2285
    @nanitefera2285 Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu3zs4rd8o
    @user-bu3zs4rd8o Před 5 měsíci +1

    ❤😊😊😊

  • @AR49550
    @AR49550 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂 #ሁታችም

  • @user-dy4jm2lg7b
    @user-dy4jm2lg7b Před 5 měsíci +2

    Mulu mulu lemen atlkulnm pls❤❤

  • @user-ty1nm1bn4o
    @user-ty1nm1bn4o Před 5 měsíci

    የኔን አሰሪ በሏት አቤት ኡኡ

  • @almakedir8639
    @almakedir8639 Před 5 měsíci +2

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před 5 měsíci +1

    ሰወች: ከድራማው ጋር ናቸው
    እኔ : ያን ኛው ልጅ ከሚፈቀፍቀው ከ ሞዛሬላ ችዝ ጋር ነኝ 😂😂😂

    • @Sarahsarah-hp2ey
      @Sarahsarah-hp2ey Před 5 měsíci

      የሚሰራውን ፒዛ እያሰብሽ ነው😅😅😅

    • @Jungkook-world97
      @Jungkook-world97 Před 5 měsíci

      @@Sarahsarah-hp2ey አዎ እንደ በለሊቱ ፕዛ ልዘዝዴ እያልኩ ነው እንቅልፌም ጠፋ 😳😁

    • @Sarahsarah-hp2ey
      @Sarahsarah-hp2ey Před 5 měsíci +1

      @@Jungkook-world97 ይሻላል እስከሚመጣ ቁርስ ስአት ይደርሳል አብረን እንብላለን😁

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 Před 5 měsíci

    ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před 5 měsíci

    ዮዮ ቶሎ ባሉ እንጂ ቤት ገብታ የማትውጣ ሴት ድራማ ሊቃቁልን ዩቱብ ዘበኝ ሆናን ቀራን 😂😂😂

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 5 měsíci

    BE GEZA EGSH TSGBABTEW BOCHEQUSH

  • @syanashadunya7739
    @syanashadunya7739 Před 5 měsíci

    መዘር ታራጋጉ