ያከበረሽን አክብሪ || @Gospel TV Ethiopia @Reverend Tezera Yared
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- #Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን
Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
(የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ)
ማክሰኞ ከምሽቱ ከ11:45 ጀምሮ
(የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ)
አድራሻችን፡- በሃያ ሁለት እና በመገናኛ መካከል ለም ሆቴል እንደደረሱ ከሾላ ገበያ ወደ ሃያ አራት ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ ቁልቁለት መንገዱን እንደጨረሱ በስተግራ በኩል በሚገኘው ኮሜት አፓርትመንት በኩል ገባ ብለው ያገኙናል፡፡
ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 961 01 44 44
+251 928 66 76 76
+251 928 66 79 79
ይደውሉ
በየቀኑ ወይም በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
ቡሩካን ናችሁ!
►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ ► AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!
አሜን
Amennnnn 🙏✝️
Amen
❤❤❤😊
Glorry to Jesus
Amenn ❤❤❤
አመን አመን አመን አመኘ
WOw daddy ❤ powerful massage ❤
አሜን ትባርክ
30 ጊዜ ሰማውት ሕይወት ሆነኝ ሰበኩት ለጓደኞቼ አካፈልኩ አንድ ነገር ገብቶኛል የኔ ሕይወት የከበረው ውዴ ኢየሱስ ስላለኝ ነው እወድሃለሁ ተዝዬ አያል ሰው ነህ
Amen it's true .
ስትከበር ተከበር wow thanks god
❤❤❤ wow
powerful message pastor we love .❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ስትከበር ተከበር
Amazing 😮😮😊 thank you pastor. Love you
አመሰግናለሁ 🤗🤗🤗
Amennnn,la,barkati,hunii
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you jesus ስለፈታህኝ አመሰግናለሁ: ዘመኔን ሁሉ አትውረድ ከልቤ❤❤🙏
you are blessed
Woooooooow .
❤❤❤❤
This is sooooo amazing
Amen🙏🙏🙏
Too much ohhhh😮
ያከበረኝን አከብራለሁ ❤
Thank you papa❤❤❤
What a beautiful message!!!!!!!!!!!!!!😍😍
Amen Amen ጌታ ሆይ ከአንተ አልርቅም 😮😮❤❤
Wow powerful message Thank you Lord .🙌🙌🙌
Thank you Daddy 🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን!! ያከበረኝን ጌታ አከብረዋለሁ
የፈታኸኝ ያከበርከኝ አንተ ነህ ኢየሱስ 🙏 አከብርሀለሁ 😭🙏
Amazing Message ❤❤❤
Thank you daddye
ተመስገን ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አባ እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ለሕይወት ዘመኔ በጸጋው ሐይል የሚጠቅመኝን ቃል ነው ያገኘሁት ጸጋው ይርዳኝ እግዚአብሔር አንተን ብቻ አይደለም የዘር ሐረግህን ዘመን ሁሉ ለክብሩ መገለጥ ይጠቀምበት ተባርኬያለሁ ❤❤❤👐👐👐❤
Wow powerful! Thank you, Jesus.
Amazing messsage. Praise God!!! Thank you Dady
Oh wooooooow Thank you God the father for your great love and lovely word,, Thank you Lord Jesus for your great job great grace and almighty name! Thank you Holy Spirit for your great help,, Thank you beloved spiritual dad for your amazing teachinh🙏🙏🙏
Beautiful message thank you so much daddye ♥️
Wow 😍 megelet blesss you Dad❤
What a word of God❤❤
Powerful message!
የያዘኝ ጌታ ይባረክ
Powerful message 💚💚💚💙
Amen