Yechewata Engida - ተማሪዎቼ የሚወዱትን መስራት እንዲችሉ ዕድል እሰጣቸው ነበር… Menkeli Kenea With Meaza Birru Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #menkelikeneaChewata #YechewataEngida #meazabirruchewata
    የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 8ኛው እንግዳ ወ/ሮ መንቀሊ ቀንዓ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    CZcams: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 35

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před 8 měsíci +11

    ይሄንን በጣም የሚመስጥ ታሪክ ስላጋራችሁን ወ/ሮ መአዛንም ሆነ ወ/ሮ መንቀሊን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 7 měsíci +4

    የደርግ ስርዓት ክፉ ግዜ ነበረ :: ይህንን ቃለ መጠይቅ ስሰማ አሁን ያለው መንግሥት ከደርግ የባሰ አረመኔ መሆኑን ነው::

  • @ahmedadem6039
    @ahmedadem6039 Před 8 měsíci +4

    በጣም በጣም ምረጥ ዝግጅት ፣በዚህ ዘመን እንደዚህ ሰው ሰው የሚሸት ፕሮግራም ማግኘት ከባድ ነው። ለሁለታችሁም ልባዊ ምስጋናዬን በአክብሮት አቀርባለሁ

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 Před 8 měsíci +7

    ምን አይነት ደስ የሚል ውይይት ነው:: ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይባርካችሁ::

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 Před 7 měsíci +1

    በጣም ደሰ የሜሉ የጨዋታ እንግዳ እድሜ ይሰጥልኝ ወ/ሮ መንቀሌ።

  • @user-qp8cg2be6e
    @user-qp8cg2be6e Před 7 měsíci +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ለናንተም ለእንግዳዋም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @fetyamohamed7458
    @fetyamohamed7458 Před 8 měsíci +2

    እንደሁልጊዜ የሚጣፍጥ ጨወታ ወ/ሮ መዓዛ። ለለዛው ደርሻው የአንቺ ነው። እናመሰግናለን።

  • @HelenMillion
    @HelenMillion Před 7 měsíci +1

    ወ/ሮ መአዛ ድንቅ ሰው ።

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 8 měsíci

    እንደሁልጊዜዉ ድንቅ የጨዋታና የእውቀት ጊዜ ነው። በጣም እናመሰግናለን።

  • @mamok3479
    @mamok3479 Před 3 měsíci

    ጥሩ ሰው ናቸው፣ ሰው መርዳት በነፃ እንዴት ትልቅ ነት ነው።

  • @user-eh7jh4wk3m
    @user-eh7jh4wk3m Před 8 měsíci +3

    መስቀል፣ የምስጋና ቀን ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před 7 měsíci

    Thank you for sharing your life. God bless you.

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 Před 8 měsíci

    በጣም ደስ የሚል እና እስተማሪ የሆነ ውይይት ነበር::

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Před 6 měsíci

    So happy to hear about yr. Dad. My family knew him, we use to eat at Meskel Flower Rest. Lasagna e grill meat.

  • @HelenZebrehan
    @HelenZebrehan Před 7 měsíci +2

    Fetari yemimesgenew betekeistian wey meskid fetari yemimelkebet bota enje ኢሬቻ endemikeberew adelem

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 7 měsíci +2

    - "... እንደው እኛም ጋ ቢኖር ጥሩ ነው የምስጋና መስጫ ጊዜ...
    - አለን አይደለም እንዴ እሬቻ?
    - እ እሬቻ አለ ... እሺ...ልክ ነው... አዎ...."
    😄😄😄

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 8 měsíci

    Like my dedicated for 38 years his happens is when he see his student succes

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Před 8 měsíci

    9:45 Yalewum muisic shari adirigugni bakachihu?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 8 měsíci +1

    Meazaye Abatev38 amet nw ystmarut $275.00 demoz 5 ljoch bza hulu chger tilku destaw tmarewoch sygegachew nber .bzuoch ymetykugn antem endabath neh blw yteykugal .zare abate bheywot bynore bAbate betam ekoralhub

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 8 měsíci

    Mazaye mche nw interview ymtdrgew khulum belay edl bagen Ato maza nber ymadergw .

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před 8 měsíci +4

    ላልጠፋ"መላው ኢትዮጵያን "የሚያጠቃልል ?ልዩ! ልዩ በዐል እያለን? ሪቻ ይላሉ በእርስዎ ደረጃ ያለ ሰው?
    መማር እንዲህ ነው? አፈርኩ።

    • @sena-tebabe4481
      @sena-tebabe4481 Před 8 měsíci +1

      ሬቻም እኮ የኢትዮጵያን ነው።

    • @lilihagos8845
      @lilihagos8845 Před 8 měsíci +2

      እሬቻን Thanksgiving ነው ሲሉ ደግሞ አለማፈራቸው

    • @dadatadesse
      @dadatadesse Před 8 měsíci

      አያሳፍርም።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Před 8 měsíci

      You are good for nothing

  • @dadatadesse
    @dadatadesse Před 8 měsíci

    የሸገር እንግዳ ክፍል ሁለትም አይጥምም።

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 Před 7 měsíci +1

      ኦሮሞ ጠል ስለሆንክ ነው ያልጣመህ !

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 7 měsíci

      ​@@selammerga1960ከኦሮሞ ጋር ምን አገናኘው? የማነሽ ከርፋፋ ጅል:: ሌላ ሰው ካልጣመው አልጣመውም አለቀ:: እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት ፕሮግራም ነው:: ከዘር ጠባብነት ውጪ ::

    • @selammerga1960
      @selammerga1960 Před 7 měsíci

      @@binizmelekot2911 ምን አሳደበህ ? የሆንክ EMBRYO ! መሀይም ! ማን ላይ ጨፍረህ ለምደህ ነው ?

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 7 měsíci

      @@selammerga1960 ደደብ ጭፍን ነሽ:: መልካሙ ዜና ግን ድድብና መድዓኒት አለው:: አነጋገርሽ ደብሮኛል :: ኦሮሞ ሁኚ ድመት ሁኚ ጀማይካ ሁኚ የማውቀው ነገር የለም:: አንቺ በግለሰብ ደረጃ ሌላን ሰው ልትደብሪው ትችያለሽ ከዘርሽ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም:: ጠባብ አትሁኚ:: እንግዳዋ እኔ ተመችታኛለች:: ኦሮሞ መሆና ምንም ለውጥ የለውም ለኔ እና ለብዙ ሰዎች :: ምንም ብትሆን ለውጥ አያመጣም:: በጎ ሰው በመሆኗ ነው ደስ ያለችኝ:: ባትመቸኝ እንኳን እሷ አንጂ ከዘሯ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም:: ስምሽን ሰላም ብለሽ ግን አንቺ አሸባሪ ነሽ::

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Před 8 měsíci +3

    እሬቻ = Thanksgiving ?
    ተምረውም አይመረምሩም እንዴ እሬቻ Thanksgiving የሆነው በአብይ ዘመን ነው እኮ:: የተሰጣችሁን ሁሉ ሳትመረምሩ ትጋታላችሁ:: እረ እንደው የተማራችሁትን ተጠቀሙበት
    አይ ወረሞ

    • @dadatadesse
      @dadatadesse Před 8 měsíci +1

      የአሜሪካኖች የምስጋና ቀን ሁሉም እቤቱ ወይም ዘመዶች ዘንድ በመሄድ አብሮ እየበሉ ስጦታም እየተሰጣጡ የሚያከብሩት ነው።

    • @lilihagos8845
      @lilihagos8845 Před 7 měsíci

      @@dadatadesse
      So?

  • @Hailu918
    @Hailu918 Před 7 měsíci +1

    ወደ መካከለኛዉ አሜሪካ ብቅ ብትሉ ታሪክ ታገኛላችሁ. የጃንሆይ ቦተሰቦችም ወይም ባለስልጣን የነበሩም አሉ ይባላል.