በ 112,500ብር ምን ይገዛሉ ?🤳09-45-28-34-45|አያት አክሲዮን ማህበር| Ayat share company| አያት አ.ማ| Addis abeba|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • አያት በዕድገት ጎዳና ላይ..🤳09-45-28-34-45
    ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
    ➛በኢትዮጵያ #በሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን ውስን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።
    ➛ገንዘብዎ ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ የዚህ ግዙፍና ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ።
    ልብ ይበሉ በ 2015 አ.ም 51.38% የትርፍ ክፍፍል ማድረጋችን ልዩ ያደርገናል ።
    የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር መረጃ
    ➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
    ➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና
    ➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።
    ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
    ➛ብዛት:- 2500 አክሲዮን በብር:- 250,000ብር
    ➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%=112,500 ብር
    ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 50,000ብር
    የፈለጉት ያክል መጠን መግዛት ይችላሉ‼
    ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
    ➛ብዛት:- 20 ሚሊዮን አክሲዮን በብር= 2 ቢሊዮን ብር
    ➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%= 900 ሚሊዮን ብር
    ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 500 ሚሊዮን ብር
    ይፍጠኑ ለተጨማሪ መረጃ በ 09-45-28-34-45 ሁሎ ይበሉን
    አያት ዞሮ መግቢያዬ !

Komentáře • 6

  • @RealEstateInformation23
    @RealEstateInformation23  Před 3 měsíci

    አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...
    ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
    ➛በኢትዮጵያ #በሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን ውስን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።
    ➛ገንዘብዎ ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ የዚህ ግዙፍና ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ።
    ልብ ይበሉ በ 2015 አ.ም 51.38% የትርፍ ክፍፍል ማድረጋችን ልዩ ያደርገናል ።
    የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር መረጃ
    ➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
    ➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና
    ➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።
    ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
    ➛ብዛት:- 2500 አክሲዮን በብር:- 250,000ብር
    ➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%=112,500 ብር
    ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 50,000ብር
    የፈለጉት ያክል መጠን መግዛት ይችላሉ‼
    ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
    ➛ብዛት:- 20 ሚሊዮን አክሲዮን በብር= 2 ቢሊዮን ብር
    ➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%= 900 ሚሊዮን ብር
    ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል በየአመቱ 500 ሚሊዮን ብር
    ይፍጠኑ ለተጨማሪ መረጃ በ 09-45-28-34-45 ሁሎ ይበሉን
    አያት ዞሮ መግቢያዬ !

  • @LeylAbdellah
    @LeylAbdellah Před 2 měsíci

    የትርፍ ክፍፍሉ በስንት ግዜ ልዩነት ነው ሚካሄደው ባአመት ብሩ፣ምን የህልስ ያተርፋል
    ትርፉስ የሚሰጠው እዳው ተከፍሎ ሲያልቅ ነው ወይስ ግና፣፣ሳያልቅ???እስኪ፣መልሱልኝ

    • @RealEstateInformation23
      @RealEstateInformation23  Před 2 měsíci

      የትርፍ ክፍፍሉ በአመት ነው
      ለመጀመሪያ ጊዜ የተከፈለው ክፍያ ከ አንድ ወር በኋላ ጀምሮ ገንዘብ ይሰራል

  • @user-sk9en7vp2g
    @user-sk9en7vp2g Před 3 měsíci

    ማለቴ ትርፉ ምን ያህል ነው

  • @user-sk9en7vp2g
    @user-sk9en7vp2g Před 3 měsíci

    ጥቅሙ ምንድነው

    • @RealEstateInformation23
      @RealEstateInformation23  Před 2 měsíci

      ጥቅሙ የድርጀት ባለቤት መሆን ! እንደፈለጉ አትርፈው መሸጥ