Ethiopian Gojam music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 143

  • @zebidermuniye2444
    @zebidermuniye2444 Před 4 lety +2

    I love so much and ethiopian music's lalem bnasitewawuke and culture and dance ❤️❤️❤️

  • @asniyenatelj9795
    @asniyenatelj9795 Před 4 lety

    2003 lay bezih music neber yagabahut ay tzta

  • @yohanesbayeh5076
    @yohanesbayeh5076 Před 7 lety

    Yager fekqer yalew , terara medawen, zafun shentererun , kebetochin simesh demo yager bet bereten, ajerew Gabiewen lebeso siyasekoremem tayegne eko looool so nice and ye miyasazen tone ,...ty bereta zemede,...........

  • @user-vm2qt9bk8q
    @user-vm2qt9bk8q Před 7 lety +1

    እር የባሌ ጎርቤቶች በሰሙልኝ ከዚህ ስደት በላይ ፈተና የሆኑብኝ

  • @masetishato4034
    @masetishato4034 Před 5 lety +1

    ባሌ እሄን ሰምቶ ቤሆን ኖሮ አይጣላኝም ነበር አሁን ከማለቀሱ በፌት ማስብ ነብርበት እሱም ሴያለቅስ እኔም በስው አገር ስከራተት በስው ነገር። ምን
    እመወደው እና እሜወደኝን ባሊን አጥቸዋለሁ እስኬ ይሁን አይይይይይይይይይይይ የሰዉ ነገር

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 Před 6 lety +1

    Of course, you are write . Really you have beautiful Sound. I like it so much this Song. God bless you My Brother.

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 Před 5 lety +1

    አጃኢብ አኮ ነው የሰው ነገር👍❤

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p Před 4 lety

    አየየየየ እንደው ወሎውስጥ ሆኖ የሙዚቃ ፍቅር የለለበት አለ ልተወው ቢባልም አይተውምኮ ምን አይነት ጣጣነው አሁን እቤተሰቦቸጋር ብሆንኖሮ ምናል ወይብሩ የለ ወይ ናፍቆቱ አልቀነሰ እኔሶን ላልተዋት ሰውያስቸግረኛል እኔሶን ላልተዋት ሰው ያስቸግረኛል ኸረተውኝ ተውኝ እሲ ተውኝ ኸረተውኝ ተውኝ እስኪተውኝ ትዝታዋ አለብኝ.....

  • @Miss-oq2do
    @Miss-oq2do Před 6 lety

    አይ። ሥደት ጋ ትውሥታው ይሄ ዘፈን ወይኔ እውሥጢ ነው። ምናለ ብወድሺሥ። ባፈቅረሺሥ። እኔ ሦን ላል ተዋት ሠው በማያገባው ገብቶ ያሥቸ ግረናል። ትክክክል ነው

  • @sameru9969
    @sameru9969 Před 7 lety +2

    ኡፍፍ በዚህ ዘመን ደግሞ የመረረኝ ነገር ቢኖር የሰው ወሬ ነው

  • @yashieamshiw6374
    @yashieamshiw6374 Před 7 lety +7

    የሚያቃጥር. እንጂ ዋሽቶየሚያስታርቅ. የለም ዘፈኑይመቻል

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 Před 5 lety +2

    ወይኔ በዝህ ሙዚቃ ማበደ ነው ትዝታዪ😭😭የመጀመርያ ፍቅረኛዪ ናፈቀኝ😌

    • @mamun4272
      @mamun4272 Před 4 lety

      ወይኔ ስወዴውይሄንሙዚቃ

  • @ayalayele5754
    @ayalayele5754 Před 7 lety +11

    ግጥሙም ሆነ ዜማው በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ዘፈን ነው፡፡

  • @user-im1dn8zz6w
    @user-im1dn8zz6w Před 7 lety +14

    እውነትክን ነው አይይይይ ባሁን ስአት የሚያለያያይ እንጂ የሚያቀራርብ የለም

    • @edrieesyaseeniedrieesyasee3876
      @edrieesyaseeniedrieesyasee3876 Před 7 lety +1

      ሰላም ፋጡማ

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 Před 7 lety +1

      ፍጡማ መሀመድ እውነትሽን ነው የሰው ወሬ ስንቱን ያለያያል

    • @monasalem9225
      @monasalem9225 Před 7 lety +1

      Haymanot Iyam 🏂⛷🎳🏇🎽🏊🏋⛹🎣

    • @monasalem9225
      @monasalem9225 Před 7 lety +1

      Haymanot Iyam ⚘⚘⚘⚘⚘⚘

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 Před 7 lety +1

      እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ እውነትሽን ነው ውድ እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ ሰው ለማጣላት እንጂ ለማስታርቅ የሚሆን የለም

  • @amdbetamebet7712
    @amdbetamebet7712 Před 7 lety

    Weyine betam yemwodewu music abo yimechachu yesun lelam kale post beteterek

  • @tigistounetey1441
    @tigistounetey1441 Před 7 lety +2

    እረረረረረ.ወይን.ሰውድድድድድ.ይህ.ሙዚቃ.በሰማወ.በሰማ.አልጠገበውም.ወይይይይይይይረንንንንንንን

  • @user-rs5sj6rb8y
    @user-rs5sj6rb8y Před 7 lety +1

    የሚያጣላ እንጂ የሚያፋቅር የለም ባሁኑ ጊዜ ድምጥክ ያምራል ቀጥልበት

  • @usmankunjutty8689
    @usmankunjutty8689 Před 7 lety +9

    ወይኔ እኔን ሊያሣብደኝ የደረሠው የሠው ወሬነው

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 Před 7 lety

    wowww yamerale shebelaw ketlibet yagawen degemo semonhuen likeke adergew esh hoda

  • @halimagreatmohammed5510

    ኡፍ ትዝታ ሊደፋኝ ነው

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Před 7 lety +2

    አረ ተውኝ ተውኝ ትዝታዋ አለብኝ ወይኔ አሁንስ አልቻልኩ

  • @dgdg3809
    @dgdg3809 Před 2 lety

    A&ዋምንልሁንልህ

  • @nardosnardos7174
    @nardosnardos7174 Před 7 lety

    uuuuffffffff ye sewu ware ahunis beza iko 😍😍😍😍😍😍

  • @zenebech9177
    @zenebech9177 Před 7 lety

    ዋዉ ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ እናመሠግናለን

  • @koubnakabali3584
    @koubnakabali3584 Před 6 lety

    ዋው የጎሬቤትን ምቀኛ በይኖር ነበር እነሡ እያሉ ምንሠም አለ

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 Před 7 lety

    ክክክክክክ ገራሚ ናቸሁ ግን አስቆኛል፡ያምራል ድምፀህ

  • @haleemha7797
    @haleemha7797 Před 3 lety

    አጀብነዉየሠዉነገር

  • @tezitabetamyemewdewmusic9498

    wowww. ..degmoewm lesew wery

  • @rayeeskhan7779
    @rayeeskhan7779 Před 7 lety

    በጣምደሥ የሚልሙዚቃነው

  • @mastewal5599
    @mastewal5599 Před 7 lety

    ቆንጆ ነው በርታ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 Před 5 lety

    እስቲ ስሙን ከነ አባቱ ዱቅ አድርጉት ጋይሶች ስወደው እኮ ❤ እረስቸው እንጅ በደንብ አውቀዋለሁ ምርጥ ጎጃሜ ነው አበበ ነው ስሙ ያባቱን ንገሩኝ😜

  • @jamillamilla3478
    @jamillamilla3478 Před 7 lety

    😦😭😭😭 እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 6 lety +1

    ውይይይይይ አሁንስ ምን ልሁን ጎደኛየ ጋብዞኝ ነበር አባቴ አይሆንም ብሎኝ እሱን አታገቢም ብሎኝ ግን በጣም ይወደኛል

    • @user-ft1st5ig6d
      @user-ft1st5ig6d Před 6 lety

      Abateshe atagebe kaleshe yekerebeshe behuwala tafereyalashe ljiu teru sew kalehon

  • @user-wf8th9on2w
    @user-wf8th9on2w Před 6 lety +1

    eniye esuwan laltewat

  • @sheberkesaw4722
    @sheberkesaw4722 Před 7 lety

    በርታአሪፍነው
    አያገባውገብቶ
    ምንድነው
    ምንድነው
    ብወድሽስምንአለ

  • @iloveyouwhkcfc4306
    @iloveyouwhkcfc4306 Před 4 lety

    💘💘👍👌❤

  • @hnaasefaasefa7569
    @hnaasefaasefa7569 Před 6 lety

    ዋውውውውው ድምፅህ ያማልላል

  • @aberknowles2808
    @aberknowles2808 Před 7 lety

    ውይይይይ ትዝታየን. ቀሰቀስከው.

  • @all1646
    @all1646 Před 6 lety +1

    መብሬየ llove you

  • @xrxrr4366
    @xrxrr4366 Před 7 lety

    እፍፍፍፍ፡በጣም፡ይገርማልጂ፡የሠው፡ነገር

  • @kabeyanishkabeyanish6010

    ይገርማል የሰው ነገር ይገርማል በጣም

  • @yeuheuuyhjrjrrhr7306
    @yeuheuuyhjrjrrhr7306 Před 7 lety

    batammm ygarmal yane konjo sewadh yagray lije

  • @iloveyouwhkcfc4306
    @iloveyouwhkcfc4306 Před 4 lety

    😍😍💝💝

  • @sebleteka4507
    @sebleteka4507 Před 7 lety

    ኣሪፍ ነው ይመቻል

  • @zebibahassen1270
    @zebibahassen1270 Před 7 lety

    ሆሆ እኔ የገርመኝ ሰዉ ሁነን የሰዉ ነገር ስንል

    • @mamun4272
      @mamun4272 Před 4 lety

      ስወዴው ውስጤነው ይመቻችሁ

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 Před 6 lety

    ብዙተቃጥያለሁበስውወሬ።ተለያየን

  • @idphxuifxjfiydudud8425

    Ere.mabre.aydeleme

  • @khadijakassar888
    @khadijakassar888 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ ቆንጃነው በርታ

  • @qasim9713
    @qasim9713 Před 7 lety

    እፍፍፍፍ ስደት ሰለቸኝ ምንይሻላላ

  • @zyenbamohmbe1880
    @zyenbamohmbe1880 Před 7 lety

    ወይ ሠደት

  • @user-bx3ew1pp4n
    @user-bx3ew1pp4n Před 7 lety

    ደስ ይላል

  • @tiyuuolii4366
    @tiyuuolii4366 Před 6 lety

    Wawwww uuuuffff agre...😭😭😭😭😭

  • @muluadugnanegewo273
    @muluadugnanegewo273 Před 7 lety +1

    ጥሩነው ሰው በማዬገብ ጥልቅ ይላል

    • @annettezouk1949
      @annettezouk1949 Před 7 lety +1

      mulu Adugna negewo አሪፍ ነዉ የዉነት ከሆነ

  • @martibetrko9380
    @martibetrko9380 Před 7 lety

    ewenetun new uffffffff ayasew

  • @user-fm9tj8ib7c
    @user-fm9tj8ib7c Před 3 lety

    R Yes you get the latest news of the rasel Ahmed Khan the Deva

  • @user-vi2tl5ic6s
    @user-vi2tl5ic6s Před 7 lety

    ዋውያምራል

  • @fatmaathybya1450
    @fatmaathybya1450 Před 6 lety

    እፍፍፍፍፍ አሁንስ ልበር ነዉ አይ ስደት

  • @Aa-zk2wx
    @Aa-zk2wx Před 7 lety

    አሪፍነው

  • @user-dh4su9ug2r
    @user-dh4su9ug2r Před 7 lety

    እኔ አደኛ ኮሜንት ሰጠሁ ብዬ ብቅ ስል ዱቅ ዱቅ አረጋችሁት

  • @user-im1dn8zz6w
    @user-im1dn8zz6w Před 7 lety +2

    እኔ የምወደውን ልጅ በሰው ወሬ አስተውይኝ አይይይይይይይይ ምንዋጋ ለው

    • @sindumulie7630
      @sindumulie7630 Před 7 lety

      እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ ቆንጅየ የኔው እጣ ደርሶሻል እኔም እየወደደኝ እየወደድኩት ሠው አለያየን አሁን ግን በፀፀትና በትዝታ እራሤ ተጎዳሁ

    • @sindumulie7630
      @sindumulie7630 Před 7 lety

      እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ ቆንጅየ የኔው እጣ ደርሶሻል እኔም እየወደደኝ እየወደድኩት ሠው አለያየን አሁን ግን በፀፀትና በትዝታ እራሤ ተጎዳሁ

    • @user-oi6ug9vd9n
      @user-oi6ug9vd9n Před 6 lety

      እኔም የእናንተው አይነት እጣ ነው የገጠመኝ ካንዴም ሁለትዬ የምር ብሶትና ጸጸት ጎዳኝ አሁንስ

  • @jemessjemss4055
    @jemessjemss4055 Před 6 lety

    ይገረማል፡በጣም፡ይገረማል፡እጅ

  • @zainabsuleman9363
    @zainabsuleman9363 Před 7 lety +1

    ውይይይይይይይይ ስድት ለያየን

  • @danitsgay7576
    @danitsgay7576 Před 7 lety +1

    ምናለ ብወድሽ ምናለ

  • @ስሜእትናነው
    @ስሜእትናነው Před 7 lety +1

    አዝማሪ

  • @iloveyouwhkcfc4306
    @iloveyouwhkcfc4306 Před 4 lety

    😍😍❤❤❤👍💘

  • @beyalfewsinishaw5524
    @beyalfewsinishaw5524 Před 7 lety

    exacetly ,you said

  • @asefamokonen3505
    @asefamokonen3505 Před 7 lety

    ምን አለ ምን አለ

  • @ጦይባአህመድ
    @ጦይባአህመድ Před 5 lety

    W

  • @fafilove5676
    @fafilove5676 Před 7 lety

    ዋዉዉ

  • @masholove4476
    @masholove4476 Před 7 lety

    awo inem.tewugn

  • @adugnahabte6613
    @adugnahabte6613 Před 7 lety

    ይሄንስ ለጎረቢቶቸ ንገርልኝማ

  • @xrxrr4366
    @xrxrr4366 Před 7 lety

    የወለደማ፡ሠው፡መች፡ይለያያል ፡ውይይይይይ፡

  • @user-mc1uk6ff7t
    @user-mc1uk6ff7t Před 6 lety

    ወይኔ፡አሁንስ፡ስደት፡አስጠላ

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x Před 7 lety

    ዋው

  • @yess745
    @yess745 Před 7 lety

    አሪፈ፡ነው

  • @salimaimar2779
    @salimaimar2779 Před 7 lety

    እኔእሱንላልተወ ያስቸግሩኘል ክክክ

  • @user-ff2hk5os9u
    @user-ff2hk5os9u Před 6 lety

    እረ ቤተሠቦቸ ይህን ሙዚቃ ሥሙና ለጋደኛየ እሽበሉት እኔ ከሡ ሌላ

  • @morgenyoutube7425
    @morgenyoutube7425 Před 7 lety

    grami yehone dmts new

  • @user-to9it5sx2d
    @user-to9it5sx2d Před 6 lety

    ላኩልኝማ በአላህ

  • @eyyeww1779
    @eyyeww1779 Před 7 lety

    ታምራትደስታ

  • @abebagonber361
    @abebagonber361 Před 7 lety

    ለባሌ እህት ጋብዙልኝ

  • @danitsgay7576
    @danitsgay7576 Před 7 lety

    yegermali Achin ne wo

  • @fesses8706
    @fesses8706 Před 7 lety

    ዉይ ሙዚቃዉ ያላዉ የዋሣብ ቁጥር ላኩልኝ ሙዝቃዉን ስለምፈልገዉ ነዉ

    • @user-hr3zn1hz4p
      @user-hr3zn1hz4p Před 7 lety

      klh khgu ሙዚቃው የለኝም ግን ከፈለግሽ አውርጀ ልላክልሽ የዋሳፕ ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @user-oc4ir1fs7i
      @user-oc4ir1fs7i Před 5 lety

      ነይ ልላክልሽ

  • @jsjjxdjhhdhdjd4425
    @jsjjxdjhhdhdjd4425 Před 6 lety

    wa w w ww

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 Před 6 lety

    Wy2007mahamayerasea

  • @ራኒየሱፍ
    @ራኒየሱፍ Před 6 lety

    ታምተህማ እዳተዋት ደግሞ ቀሽትነት

  • @serkiadmasu5642
    @serkiadmasu5642 Před 6 lety

    እፍፍፍፍፍ

  • @kalkidangebre9839
    @kalkidangebre9839 Před 7 lety

    ባፍችሁ በሉን የሆዳችሁን እዛው አቃጠሉ ት

  • @SM-bv3iy
    @SM-bv3iy Před 4 lety

    Aretewtmazemedtebyenew👐👻👻👻👻yemiyaleyayew🤫🤫🤫🤫aesidkegonnew👊🏻👊🏻

  • @tigisttg4706
    @tigisttg4706 Před 6 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 Před 6 lety

    Ayyetezetea

  • @genetmlaku3942
    @genetmlaku3942 Před 7 lety

    weyi ahuns efffffffff hulum astawosegn

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 Před 6 lety

    Sedeatkwalmenfwkeralbatwzwtamanewar

  • @gaavc6284
    @gaavc6284 Před 7 lety

    f. a

  • @user-vm2qt9bk8q
    @user-vm2qt9bk8q Před 7 lety +16

    እር የባሌ ጎርቤቶች በሰሙልኝ ከዚህ ስደት በላይ ፈተና የሆኑብኝ

    • @saeedjeddah1727
      @saeedjeddah1727 Před 7 lety +2

      ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ

    • @user-kz1dy4pe2k
      @user-kz1dy4pe2k Před 7 lety +1

      ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ. ክክክክክክ ይች ቱ ቱ ቱ ቱ ዛሬም አለች እዴ

    • @user-zs9dm1gw9z
      @user-zs9dm1gw9z Před 7 lety

      ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ አይዞሽ ማር እራስሽን ጠብቂ

    • @ethiolove6263
      @ethiolove6263 Před 7 lety

      አይዞሽ ማም

    • @user-bu2ft9od5v
      @user-bu2ft9od5v Před 6 lety

      ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ 33መ2ደየየየለየጨአረዘከ፡ወ

  • @user-qb9bv5fp4c
    @user-qb9bv5fp4c Před 7 lety

    ዋው