ETHIOPIA - ማንጎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች | Health Benefits Of Mango

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Subscribe: #መላ www.youtube.co.... በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
    ETHIOPIA - ማንጎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች | Health Benefits Of Mango
    ማንጎ በቫይታሚን ፣ በሚኒራል ፣ በፋይበር እና በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገው በጣም ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው፡፡ አንድ ብርጭቆ የተቆራረጠ ማንጎ 100 ፕርሰንት የሚሆነውን የቫይታሚን ሲ ፍላጎታችንን የሚያሞላ ሲሆን እንዲሁም በቀን ውስጥ ሰውነታችን የሚያስፈልገውን 35 በመቶ ቫይታሚን ኤ ፣ ፋይበር 12 ፕርሰንት ፣ ፎሌት 20 ፕርሰንት እና ቫይታሚን ቢ6 10 ፕርሰንት ብቻውን ይሸፍናል፡፡ በውስጡ ምንም አይነት ኮሌስትሮን ፣ ሶዲየም እና ፋት አለመያዙ ደግሞ ተወዳጅ አድርጎታል፡፡ ስለዚህ ይህን ጣፋጭና በንጥረነገሮች የበለፀገውን ማንጎ መመገብ የሚሰጣቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች

Komentáře • 24