ሴዶ ኡስታዝ ሳዳትን ይቅርታ ጠየቀ! | ወጥ እረግጦ ነበር | Sadat kemal | Sedo | Seifu on ebs | Minber tv | የኔ መንገድ | ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 14

  • @naimaberkit3883
    @naimaberkit3883 Před 2 měsíci +2

    ሳዲ የተናገራቸው እና ያለሆነ መልስ የሰጡ ሁሉ የገባቸው ቀን ሁሉም ይቅርታ ይጠይቁታል የኔ ተተውሂ አባሳደር ሳዳት ከማል አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልክ!

  • @Salsibel
    @Salsibel Před 2 měsíci +4

    ማሻ'አላህ ሰይዶ የሰውልጅ ይሳሳታል የተሳሳተው ደሞ አውቆ መመለስ በጣም አዋቂነትነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቀው ለኛ አስቦ ስለሚወደን ነው በአላህ ዘድ እዳንጠየቅ ወደአላህ እድንመለስ ነው ሚያስታውሰን ስለዲን ሚመክረን ተው ናአ ተመለስ ወደአላህ ብሎ ከልብ በአደብ ሚጠራን ሰው የሚወደን የሚያስብልን ቅን ሰው እጂ ለሌውማ በጥፋታችን በተሳሳተመገድ መሆናችን እያወቀ ሚያጨበጭብልንማ ጠላታችነው እጂ ወዶን አይደለም የዛሬ ይመስለናል እጂ

  • @Jibrilhassen-ls5me
    @Jibrilhassen-ls5me  Před 2 měsíci +5

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

    • @user-di4xb9hl7u
      @user-di4xb9hl7u Před 2 měsíci

      ወንማች ሴዶ አላህ በርካ ያድርግእ ሙስሊም እንዲ ነው በጣም ደስ ይላል ማሻላህ❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Před 2 měsíci +2

    ጀግናሳዳትከማል🎉🎉አላህየጠበሰቅህህ

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t Před 2 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወዲማችን🎉👍🎉👍

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Před 2 měsíci +1

    f d ላይአይቸዉ አነዱኝነበር 😢ምክረለረሰችንነው

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h Před 2 měsíci

    ماشاءاالله

  • @JemalHussen-ns8eb
    @JemalHussen-ns8eb Před 2 měsíci

    ለኢስላሚክ።ቪዲወወች።ማየትና።መስማት።መዝናኞ።ሳይሆን።ምድነዉ።ፍላጎታችን።አዉቀን።ማየት።አለብን

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 Před 2 měsíci

    MashAllah yekrta malteh wethe badebabaye 😊

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 2 měsíci

    መሳሳት ያለ ነው ይቅርታ ግን ትልቅ ነገር ነው

  • @aliami3143
    @aliami3143 Před 2 měsíci

    ሳህ

  • @aminaahmed7781
    @aminaahmed7781 Před měsícem

    እና ፎቶውን ምን አስለጠፋቹ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሰሙ በቂ ነው ኡስታዝ በቪዲዮ አይ ወጣ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před 2 měsíci

    ለምንድን ነው ስታወራ አፍክ የሚሻፈፈው መልስልኝ