እግዚአብሔር ብቻ ይምራህ / መጋቢ መለሰ ወዬሳ / Pastor Melese Woyessa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Pastor Melesse Weyessa @ Living Water United Evangelical Churches Emirates

Komentáře • 114

  • @user-bh1jd3ly1x
    @user-bh1jd3ly1x Před 2 měsíci

    ዛሬም ያልቀዘቀዘ የጌታ እሳት ተባረክ መጋቤ በጣም ነው የምወድክ ዘመንህ እየነደደ ይለቅ

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před 2 měsíci

    ፓስተር መለስ ሞገሳም የጌታ ባርያ የብዛልህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ

  • @binyamberhanu1772
    @binyamberhanu1772 Před 3 lety +2

    May God bless you Pastor Melese.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተተ

  • @firehiwotlemma7973
    @firehiwotlemma7973 Před měsícem +1

    Wow. Amen

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 27 dny

    አሜን ረሜን አሜን❤❤❤

  • @YamiSenbeta-uj8gn
    @YamiSenbeta-uj8gn Před 9 měsíci

    "አሣን መግደል ከተፈለገ ከባህር ዉስጥ ብቻ ማዉጣት ነዉ"ይገርማል
    ሰዉ ያለ እግዚአብሔር ምነኛ ባዶ ነዉ!!!የዉስጥ ጩኸት የሚሠማ እሱ ብቻ ነዉ።እግዚአብሔር ይመሥገን🎉

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d Před 7 měsíci

    ሕዝቅኤል 34
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።
    ¹² እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

  • @seblebekelegirma5944
    @seblebekelegirma5944 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር መሌ ከረጅም አመት በኋላ አገልግሎትህን አግኝቼ በመካፈሌ ደስ ብሎኛል

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 6 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር !!!!!…

  • @user-fh7py6iq8m
    @user-fh7py6iq8m Před 10 dny

    አሜን

  • @feacebook6115
    @feacebook6115 Před 7 lety +2

    ዎአ እውንት ለእግዚአብሔር የስራ ዘመን.ስምህ በከሬላይ ይጣፍጠና.ኢየስስ.ስለ ቅድስ ቃል ተባርክይ. ከዝህ በላይ ይቀባህ አባታችን እውነት እግዚአብሔር የቃሊውን ድጀ ቀለጥክልህ.ዝመን ሁሊ በበቱ ይልቅ .አሜንንንንንንንንንንንንንንንን.።

    • @fatiyafrehiywot3328
      @fatiyafrehiywot3328 Před 6 lety

      ወይ መለሰ ወዬሳ ግን የምትናገረውን ቋንቋ ውይም ልሳን ታውቀዋልህ ሐዋሪያት የተናገሩት ሁሉም ስው በሚገባው ቋንቋ ነው

    • @rahmato5269
      @rahmato5269 Před 5 lety

      አሜን

  • @MrSamikeren
    @MrSamikeren Před 5 lety +1

    I can’t stop watching this channel pastor yonny and pastor melees really pure gospel you are amazing,blessed.....

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před 2 měsíci

    አሜንን

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 2 měsíci

    Ameeeeen ameeeeeen

  • @hirpadesta9107
    @hirpadesta9107 Před 3 měsíci

    AMeeeeen

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 Před 2 měsíci

    Amen amen

  • @kidistmitika4947
    @kidistmitika4947 Před 6 lety

    Egiziabihere yibarekihi.tebareki BegetA hiwunetega y egiziabihere sewu Nehi tebareki BegetA amene amene behiwote yegeta megejeti yune tebareki letiwulide miyasifeligi sibiketinw yemiwoziduti medihanitinw yemati woziduti gine xifatenu anite gine BegetA tebareki

  • @user-zg8ex2mg5m
    @user-zg8ex2mg5m Před rokem

    Amen Amen

  • @MelesechDesta
    @MelesechDesta Před měsícem

    Amen❤

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 6 lety +7

    Pastor Melese Woyesa, Geta yibarkih. Getan iyagelegelk mehonikin say betam des alegn. Kezare 25 amet befit andi kifil nebern, lejoch nebern, degmo begeta alnebernim. Kifil wusti bemuzika kilfle gize, sichawot dimtsu des yemil nebere. Yih yelijinet tazitaye new. Ahun kumnegere isu pastor hono beye alemu iyezore Getan siyagalagil say desi alegn, inem degmo Geta betibebu yerasuu adirgognalna bedemu andi yaderegen wede mengistu yafesesen simu yibarek. Iyasus Geta new simu kaf yibel

  • @mathewosmisgana7157
    @mathewosmisgana7157 Před 6 lety +1

    God bless you pastor.Thanks God about you.

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 4 lety

    Wow wow Amazing teaching pastor god bless you Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen Amen tebarekuuuu AMEN

  • @zoehailu2914
    @zoehailu2914 Před 4 lety

    ዘመንህ ይለምልም። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @melketmelket4293
    @melketmelket4293 Před 6 lety +1

    Amen amen geta hoy simhi kef ybeli sile kalih kibir ygebahal god bless you more and more paster melese

  • @LUCKY-wj5fv
    @LUCKY-wj5fv Před 6 lety +1

    What a teaching, GOD BLESSED YOU ABUNDANTLY

  • @Wogayehu-et6fi
    @Wogayehu-et6fi Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር የልብን ያዉቃል የምትለውና የምታደርገው አይገናኝም

  • @getaselamenarefiteamenamen1761

    Wawwwww P/r Mele Tebark Amen Amen Amen Fisamyachn Be Geta Bet Yilek!!!

  • @fadilasultanasultana8216

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta zemenek yebarek amen new

  • @kalkidanjesus3067
    @kalkidanjesus3067 Před 7 lety

    Ameeen egzihabr yimeren
    geta eyesus yibarekachu
    Ameeen Ameeen
    Ameen be hulh negere lay egzihaber haleluya!!!!!!!!!!

    • @ufasimamude5444
      @ufasimamude5444 Před 6 lety

      Ameen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen God bless you more and more

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 Před 3 lety

    amen amenn

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam3303 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥አሜን አሜን

  • @salamali8118
    @salamali8118 Před 6 lety

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen geta yebarekhi pastoriye

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! መጋቢ መለሰ ።

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 Před 6 lety

    Amen Egthiabher jemro Egthiabher ychersew, sle lichjoche ena Abate ena sle ye abate balebet endihum sle erase Amen elalehung, Amen Halleluyah ))))))))

  • @cdjkddkk8662
    @cdjkddkk8662 Před 7 lety +1

    Amen amen God bless u!

  • @saragamo9628
    @saragamo9628 Před 6 lety

    U are blessd pastor wowwwww gerume temherte nwe

  • @melketmelket4293
    @melketmelket4293 Před 6 lety

    Amen amen geta hoy irday kezhi israt ftay

  • @addis1395
    @addis1395 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ ባንተ ልጨርስ

  • @hanadast6454
    @hanadast6454 Před 5 lety

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ህ

  • @diboraseifu
    @diboraseifu Před 6 lety

    Ammmeeen zemenih yebarek pastor

  • @goldvell5548
    @goldvell5548 Před 5 lety

    Pastor Geta zemenoten yebarekew

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 Před 6 lety

    Gata yebarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😇😇😇🙌🙌🙌

  • @gitigetegataybarkachu6062

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛል

  • @mesimesi9913
    @mesimesi9913 Před 6 lety

    Geta zemen agageloti yebarki

  • @Daniel-tu4xq
    @Daniel-tu4xq Před 6 lety

    Wow glory toLord pastor Nice see you

  • @hananati4979
    @hananati4979 Před 6 lety

    tnbit beselecen seat wengel slasemahen tebarek

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 lety

    amen.......God bless you

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x Před 5 lety

    አሜን አሜን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 6 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @burtukankassaa2924
    @burtukankassaa2924 Před 7 lety

    Amen amen God bless you

  • @wonduwonbara9057
    @wonduwonbara9057 Před 7 lety

    Amen Amen God Help you

  • @mesimesi9913
    @mesimesi9913 Před 6 lety +1

    Geta yebarkote

  • @mazengiaesayas2723
    @mazengiaesayas2723 Před 6 lety

    blessd God Bless You

  • @sjsjdjdjameajhgsyw3000

    አሜን አሜን ተባራክ

  • @kumesori2057
    @kumesori2057 Před 7 lety

    Ameen hulentenachen le Geta

  • @dawitsamueledaisy7657
    @dawitsamueledaisy7657 Před 6 lety

    Amen tebarek

  • @berketamenassefa9752
    @berketamenassefa9752 Před 7 lety

    Ameeeen.Ameeeen.tabarekii

  • @mikillove2461
    @mikillove2461 Před 6 lety +1

    amen

  • @linayohaans7960
    @linayohaans7960 Před 6 lety

    Wey tabrek wektawe malse gata hoye tabrek

  • @meseretadara9065
    @meseretadara9065 Před 7 lety

    amen amen hallelujah

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 Před 6 lety

      ከስንት አመት በኃላ ዛሬ ባጋጣሚ ስብከትህን ሰማሁ ጌታ መንገድህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ የእግዚአብሔር ምህረት ፅጋ በዘመንህ ይከተልህ

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 6 lety

    Amen

  • @jisesh2743
    @jisesh2743 Před 6 lety

    ameeen amen

  • @helenhelen9522
    @helenhelen9522 Před 6 lety +2

    Ayalmamdunm

  • @YamiSenbeta-uj8gn
    @YamiSenbeta-uj8gn Před 9 měsíci

    ሰዉ ስጋዉን ወዶ ነፍሱን ቢበድላት ......ምን ዋጋ ይኖረዉ ይሆን!!!!

  • @kebedebereka6686
    @kebedebereka6686 Před 6 lety

    GBU

  • @beltechsalman559
    @beltechsalman559 Před 7 lety

    አሜንንንንንንንንንንን

  • @tarekenghonnja415
    @tarekenghonnja415 Před 6 lety

    Geta yibariki

  • @Afrocinemaofficial
    @Afrocinemaofficial Před 7 lety

    blessed

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 Před 6 lety

    Amennn

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 Před 5 lety

    አሁን ተነስታችሁ ለጌታ ክብር ብትጸልዩ ምንአለበት ጌታ ይባርካችሁ

  • @abuyegeta7478
    @abuyegeta7478 Před 6 lety

    amennn amennn

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 6 lety +1

    Amenn

    • @cinatesfayetesfaye6577
      @cinatesfayetesfaye6577 Před 6 lety

      Amen amane amen amane amen amane amen

    • @cinatesfayetesfaye6577
      @cinatesfayetesfaye6577 Před 6 lety

      Gate hoy tenagerg

    • @cinatesfayetesfaye6577
      @cinatesfayetesfaye6577 Před 6 lety

      Amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane

    • @cinatesfayetesfaye6577
      @cinatesfayetesfaye6577 Před 6 lety

      amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen

    • @cinatesfayetesfaye6577
      @cinatesfayetesfaye6577 Před 6 lety

      Amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen

  • @helenhelen9522
    @helenhelen9522 Před 6 lety

    Pastr mals wayeso

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 Před 6 lety

    TEBRK TEBRK TEBRK DENKE TEMRTE

  • @Wogayehu-et6fi
    @Wogayehu-et6fi Před 8 měsíci +3

    ሰው የፈለገውን ያህል ቢመቀኝህ የቤቱን በር ይዘጋብ ህ ይሆናል እንጂ የእግዛአብሄርን በር አይዘጋብህም😅

  • @user-yb5gx1hl1q
    @user-yb5gx1hl1q Před 7 lety

    tabarku

  • @Wogayehu-et6fi
    @Wogayehu-et6fi Před 8 měsíci

    Sorry be practically what you say all is false ????!

  • @helenhelen9522
    @helenhelen9522 Před 6 lety

    😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam3303 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 6 lety

    Amen

  • @elisaelisa8601
    @elisaelisa8601 Před 6 lety

    Amen Amen

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 6 lety

    Amennn

  • @eyuhabesha1998
    @eyuhabesha1998 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @helenhelen9522
    @helenhelen9522 Před 6 lety

    Amen

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Před 6 lety

    Amen