ያልተለመዱ ክሬዚ የቢዝነስ ሀሳቦች ክፍል 2 - የቢጃይ መንገድ ክፍል 2
Vložit
- čas přidán 5. 09. 2024
- ያልተለመዱና ወጣ ያሉ የቢዝነስ ሀሳቦች፡፡ ዲስረፕቲቭ ቢዝነስ ሞዴል በተለያዩ መስኮች ውስጥ ቀለል ባሉ ሀገርኛ ምሳሌዎች እየተዋዙ በቢጃይ ናይከር ተብራርተዋል፡፡ ሀሳቦቹ ከተጨባጭ የስራ ተሞክሮዎች ጋር ተሰናስነው ቀርበዋል፡፡ የቢጃይ መንገድ ክፍል 2፡፡
#disruptive #crazy #business #nala @nalanetwork #mission100k @ናላ #ቢዝነስ #ሥራፈጠራ #አባመላ #entrepreneurship #Ethiopia #ideas #innovation
አሚር እባላለው።ባለትዳር እና የልጆች አባት ነኝ።የእንጨት ስራ ውጤቶችን በመስራት ከ10 አመት በላይ ሆኖኛል እንደ አልጋ፡ቁምሳጥን፡.. በዚም ደሰ የሚሰኙብኝ ደንበኞች አሉኝ። ባሸንፍ የራሴ ቦታ ከፍቼ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥሩ ነገር ሰርቼ ደንበኞችን አፈራለው።በ3ወርም ለውጥ አሳያለው
ፈጣሪ ሰው ሁን ያለውን ሰው ሆነህ በስራህ በግብርህ አሳይተኻል ፈጣሪን ደስስስስ አሰኝተኻል፡፡ ተባረክ ክበርልን ወንድሜ፡፡
ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር ልዩ ሰው ላደረግክልን ነገር ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
ባንተ ምክንያት ህልማችን አለምን እናመሰግናለን አባታችን
ዋው ደሥሚል
ፍቅር/ጤኗከረጅምእድሜ
ጋር አሟልቶይሥጥህ፡
በአጋጣሚሆኖ የቢጂያይ
ዘርእኔጋር ከመጣ እየሠራሁት
ያለው አኗሥተኘሥራ ከፍአድርጌ እንደምሠራው ባለሙሉተሥፍነኝ፡
egezabeger amilak tena ena edema yesetehe yena wondeme it'is good idea betam yemadenkehena yemakeberehe wondema selehonke des belognal ❤❤❤
ዋው የኔ ልዩ ወንድም አለም❤ እኔ unlock 🔐🔒 ስለተደረኩ እምታወራው ሁሉ እንዴት እንደሚገባኝ ኑርልኝ♥️🙏
ስትገርም ድንቅ ሰው ቪጄአይ ተባረክ ወንድሜ ልክ ነህ አተካና የሆሳና & የሀድያ ነው ፤ የስልጤ አይደለም አንድ ሰው ኮመንት ላይ የስልጤ ነው ስላለ ነው።
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥህ እወድሃለው❤
የምትሰጠን ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው። በህይወት እስካለህ ያለህን ሀሳብ ጨምርልን ያስፈልገናል። እኛም የምንጠቀምበት ያርገን።
Yeah the fittest will survive!
የኔ አባት❤❤❤
በአንድ ወቅት ምሳ ለራሴ ስቋጥር ለአንድ ውጭ መብላት ለማይስማማው ጓደኛየ ትርፍ ምሳ እቃ እቋጥር ነበር። የቤት ምግብ ስለተስማማው መክፈል ጀመረ። ከገበያ ያነሰ ዋጋ ስለሚከፍል በዚኣ ላይ ለጤንነቱም ስለተስማማው መስሪያ ቤቱን አስከምለቅበት ጊዜ ድረስ እኔም አሱም ተጠቃሚ ነበርን። አሁንም በሰፊው መስራት አስባለሁ።
እያብኩት ነበር። ሞክሪዉ
በትክክል ያስኬዳል
በጣም ሳላውቅህ ያከበርኩህ የወደድኩህ ቅን ወንድሜ ዋይፋይ ሰምኑን አልነበረምና ሳላይህ ብዘገይም አሁን ግን ጨርሼ ተከታተልኩህ ወይም አዳመጥኩህ ብርክ በልልኝ ድንቅ ነህ ቪጄአይ አንድ ቀን በቅርብ ቀን እንደማገኝህ ልቤ ይነግረኛል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ለራሴ እንጀራ እና ዳቦ እጋግራለሁ አንዳዴ ከምጋግረው እሽጣለሁ ለራሴ የምጋግረው ስለሆነ ባይሸጥም እበላዋለሁ
በርቺ ጎበዝ💪💪
@@MameMom-bp4vc thanks a lot
ማሻአላህአላህይጨምሪልህማሻአላቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
any work she is respect but please i need work keteregn eski fikadehe kehone ke yekerta gare.
Long live Bro... really you will change the life of your Citizens .
(1) እኔ መቁጠሪያ ሰራለው ሀሳቤ ግን አስር የጎዳናን ልጅ ለማንሳት ብር ያንፈልገኝል (2) በተጨማሪ የስፊት ባለሞያ ነኝ የተለያዬ ስፊት ስራዎች ነው ሀሳብ አለኝ ስፊት በቀላሉ ተሰርተው ሰው ተቀባይነት ያለው ብዙ አሉ ግን በብር እጥረት ሀሳቤ ተገድቦል
እራሴን ችዬ ለሰው እንድተርፍ እርዳታህን እፈልጋለው ከእግዛብሄር ጋር አመሰግናለሁ
አፊጥነው ምርጥ አይድያ ነው
ስሜ ትብቃ ይባላል
የእጅ ስራ ወይንም የዘመናዊ ዳንቴል አሰራር
እችላለው እናም ሹራብ ጋውን ኮፍያ የመሳሰሉት ነገሮችን ለመስራት ማኑዋል የዳንቴል መስሪያ ማሽን በተጨማሪም ክሮችን ባገኝ ለህብረተሰቡ ብሸጥ ደስ ይለኛል!
What a great beautiful business idea respect you bro❤
chigiru enjera aytalim dirkosh new mibelaw
When is the second round
ከራስ ቁጥጥር ዉጪ የሆኑ ነገሮች የሉም። ሙስናዉ ለምሳሌ 2009 አ.ም በፖለቲከኞች ሸፎጥ በተጣለ ከአቅም በላይ በሆነ የቀን ገቢ ግምት ብዙ ከስራ የወጡ ሰዎች አሉ። ይህን ምን ትለዋለህ
ትምህርቱ አጠር ቢል መልካም ነው ።
አባቴ በማሪያም እርዳን
Omg 😱
And I'm getting this advice for free.
በምን ላግኝህ
አይ ኢትዮጵያ እነዚን ደጋጎች ይዘሽ ኖረሻል ለካ
እረ እኔ በቤተማሽን ጀምሬ እያጠብኩ ነበር ግን ልብሱ ሢበዛበት አሥሬ እየተበላሸ የምሠራውን ብር ጨረሰው አሁን መጭመቂያው ተበላሽቶ አራት ሺ ብር ብሎኝ አሥጠልቶኝ ያለሥራ ቁጭ ብያለው ሥራግን ነበረ ቤቴ ሆኜ ሣልጨናነቅ ነበር የምሠራው ።።።
ኢንጅነር አተካና የስልጤ ነው አትሳሳት
ለውጡን መከተል ነው!?ስተት ሰንጥቆ ማውጣት ነው ያንተ እድገት!!!!?ልጅው የሚነግርህ ስለለውጥ ነው ከገባህ።
pleas be samart takethe idea he is right hadiya caltural food
እንዴት እና ምን ላይ መወዳደር እችላለሁ?
I want to get into mushroom cultivation but I don't have money. So how can I participate in this free funding program?
በእርግጠኝነት የማሸንፍበትና ለህብረተሰቡ የምጠቅምበት ሀሳብ ነው። አንተም በግብርና ሙያው ላይ እንዳለህ እና እንደተሰማራህ አውቃለሁ ስለዚህ ይህን ሀሳብ እውን ለማድረግና ወደ ስራ መግባት እፈልጋለሁ!
ፌስቡክ ላይ ነው የሚያወዳድረው
@@abayneshkidanu6148 ምን ብዬ ልፈልገው?
ምን ብዬ ልፈልግ?
Yihn yemesel hasab eyesete comment lay yamesegen 18 sew bicha ??? imagine free fund video lay 14k comments !! Yihn video eyayehu lemn investor ena idea yalachewn sewuch miyagenagn platform alseram alkugn
Ere ante tegarmaleh yemir... Hulem endeh eyamatak awuralen please
❤bgel magngnt eflgalw how??
vedyo ምን ላይ ነው የሚሠራው አልገባኘም
አድራሻ ብትተውልን
እንዴት መወዳደር እችላለው
Address
Esti chemrln betly ..bet letkmetn enatoch
ቢጂአይ ተአመረኛ ሰው ነህ ማንቃት እንዳንተነው
በአንድ ወቅት ምሳ ለራሴ ስቋጥር ለአንድ ውጭ መብላት ለማይስማማው ጓደኛየ ትርፍ ምሳ እቃ እቋጥር ነበር። የቤት ምግብ ስለተስማማው መክፈል ጀመረ። ከገበያ ያነሰ ዋጋ ስለሚከፍል በዚኣ ላይ ለጤንነቱም ስለተስማማው መስሪያ ቤቱን አስከምለቅበት ጊዜ ድረስ እኔም አሱም ተጠቃሚ ነበርን። አሁንም በሰፊው መስራት አስባለሁ።