ESAN TV የጫካው ቤተመንግስት - የልጆች መጫወቻ ቦታ | Tue 16 Jul 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የጫካው ቤተመንግስት - የልጆች መጫወቻ ቦታ | Tue 16 Jul 2024

Komentáře • 194

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před měsícem +15

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን:: ክፉዎችን ያስወግድልን::

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t Před měsícem +32

    መሳይና አበበ የእዉነት ድምፅ አላህ ያግዛችሁ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před měsícem +1

      @@user-wl3of9kb1t❗ሌቦች ያረጡ የዩቱብ ሸቃላዎች ናቸው !!

    • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
      @BeteWoldeyohannes-sk2uo Před 13 dny

      Ato. Abiye is a deeply disturbed child in an adult body. He’s trying to reinvent his poverty stricken childhood and change the narrative as visionary “leader”. Callous beyond description… how long is long enough before the people of Ethiopia rise up and say “No more” !!! The lack of organized leadership is what is extending this misery to flourish . I’m nostalgic for the Left Parties of the February’ 74 at least they were there in the trenches with their people!!!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 13 dny +1

      @@BeteWoldeyohannes-sk2uo
      let me tell you this 👉 TPLF who has stealing Ethiopian people wealth and committed a crime Against Humanity the last 30 years, has been defeated. Game Over!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +16

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +5

    You guys good job keep going God's bless you and your family ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Před měsícem +3

    Good to see you both!!

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před měsícem +27

    ይህ መሀይም አገር መሪ መሆን አይደሉም የቀበሌ መሪ መሆን አይችልም።

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 Před měsícem +5

      መሀይም አይገልፀውም። በካድሬነቱ ሰው ወረቀት ፅፎለት Ph.D ስለተሰጠው የእውነት ያወቀ መስሎታል!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +2

      @@melakunegash7556 ጅማ ላይ ራሱ በቆስቆሰው ጥላቻ እስላምና ክርስቲያን አጋድሎ ወሬ አጠናቅሮ ፅፎ እኮ ነው ዶክተር የተባለው!

    • @ashenafiayalew3547
      @ashenafiayalew3547 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂 አማራ እንደ ህዝብ መጥፎ መሆኑን ያወኩት በጣም ዘግይቼ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Před měsícem

      @@ashenafiayalew3547 ከትግሬ እና ከኦሮሞ ባይበልጥም🐉🐉

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Před měsícem +4

    Dere news የት ገባ??

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Před měsícem +18

    ድልብ አህያ እኮ ነው አብይ ማለት ደቆሮ ሰይጣን ማለት ነው።

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi Před měsícem +37

    የአብይ አመድ ሴራ የሕዝብ ድምፅ እያዘጉ ነው ወገን የሕዝብ ድምፅ የሆኑትን Like በማረግ ለብዙ አድማጭ እንዲደርስ እናርግ💚💛❤️✊🏽

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před měsícem +9

    በጣም እናመሰግናለን መሳይ እና አበበ ! የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ህመም ሰለምትጋሩ! አብይ አህመድን እኔ ሌላ ልለው አልችልም። ፈጣሪ ይፍረድብህ ነው የምለው። አብይ ከሮማው ኔሮ ያልተናነሰ ጭካኔ ነው የተላበሰው። እኔ እንደውም አብይ ፣ሸመልስ እና አዳነች በዚህ ህዝብ ደስታ ሳይሆን ሰቃይ የሚደሰቱ ይመስለኛል!

  • @belewabebe7951
    @belewabebe7951 Před měsícem +15

    በአብይ ጊዜ የኢትዮጵያ የሥቃይ ታሪክ የሚጀምርበት ጊዜ ነው::

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před měsícem +19

    Ethiopia በዘመኝኗ እንደዚህ አይነት ወራዳ ሰው እጅ ላይ ወድቃ አታውቅም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +2

      ትክክል! ሌላው ኢዲ አሚን ዳዳ ላይ ነው ሃገራችን የወደቀችው!

    • @samsongebeyehu6656
      @samsongebeyehu6656 Před měsícem

      .​@@abuhaile6517

  • @am1951
    @am1951 Před měsícem +3

    thank you for faithfully reporting and exposing the terrible situation in our beloved Ethiopia

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ቅጣትህን አቅልልን።ለቅጣት የሰጠኸንን ጨካኝ ልምጭ አንሳልን የመከራው ፅዋ መራር በኢትዮጵያ ታሪክ ሆኖ የማያውቅ ወደፊትም ይማይጠበቅ ነው።

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před měsícem +5

    እንወዳችሁለን በርቱ የዚህን ደም መጣጭ ሰውዬ ጉዱን ዘርግፉልን ።

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme Před měsícem +5

    በጣም በጣም የሚገርመዉ ደግሞ ለዚህ ፕሮጀክት ፋይናንስ የሰጠዉ አገርና ባለስልጣን ነዉ። ለድሀዉና ከርታታዉ ስራ ዕጥ ኢትዮጲያዊይን ከመግደል ይህ አይተናነስም። አረ ጉድ ነዉ ጎበዝ። ቤተመንግስት እኮ የ1 ሰዉ መኖሪያ ነዉ። አረ አገሬ ኢትዮጲያ ... ! አይ ጉድ የጉድ አገር ጉዶች እኮ ነን በፈጠራችሁ። ምንም ሰበዓዊነት የሌለን የባንዳዎች ጥርቅሞች እኮ ሆነናል ዜጎቼ!!!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před měsícem +6

    አብይ አህመድ በዘር ጭፍጨፋ መጠየቁ የማይቀር ጉዳይ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @getneteshetu2930
    @getneteshetu2930 Před měsícem +13

    ምን መንግስት አለ !!! ሽፍታ እኮ ነው የተሰበሰበው !!!!

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +3

    Well come esan tv 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 Před měsícem +6

    We are delighted hearing one Amhara Fano org Front. We are happy on appointing Eskinder as the leader. Also, appreciation to All fano army leaders. We expect much and rapid change on our country Ethiopia!

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Před měsícem +12

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 Před měsícem

      አይባዳ

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎👎👎👎👎👎

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před měsícem +13

    ንፁህ የብርጭቆ ውሃ ብርቅ ለሆነበት ሕዝብ ምን አይነት እንቆቅልሽ ነው የሚቀባጥረው ይሄ ሰውዬ🤦🏽‍♀️ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድረሱለት ለዚህ ምስኪን ሕዝብ 💚💛❤️🔥

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Před měsícem +2

    I’m so happy messay to do conversation ours hero Abebe gelaw we love you guys the way you are doing what is going on our country ❤❤❤❤❤

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 Před měsícem +12

    ደሬ ጠፋ አዲስ ተከፍቶ ነው

    • @samsungsamsung8431
      @samsungsamsung8431 Před měsícem

      ራምብል ላይ ዛሬ ገብቷል ምናልባት ዩትዩቡን ዘግተውበት ይሆናል😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +4

    Thank you Messay you are right. Its incredible the cadres are blind on what they are seeing in our country

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před měsícem +4

    እየየም ሲደላ ነው። ምንአልባት የኢትዮጵያ ሕዝብ 90% የሚበላው በሌለበት ሀገር ስለ Nutrition ይናገራል? ፅድቁ በቀረና በቅጡ በኮነነኝ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +8

    Thank you so much Jegnochschin Messay and Abe for this great show. God bless you both. Bertulin Kiberulin. God save our country

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před měsícem +3

    ለመሆኑ የውጭ ምንዛሬ የለም እየተባለ ገንዘቡ ከየት ነው የሚገኘው

  • @berhanebaheru8503
    @berhanebaheru8503 Před měsícem +3

    ዋዉ የህዝብ ድምጾች የዛሬው ልዩ ነው ሀይለኛ ተኩስ ነው አንጀቴ ራሰ።

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Před měsícem +5

    mesay ababa gagna nachu bertu
    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před měsícem +3

    እንኮን ደህና መጣቾሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +5

    Ethiopia has more than enough great palaces all over the country. There is no need to build a new palace in the first place.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před měsícem +4

    Arbey Ahmed goes down as one of the most hated person in history.

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Před měsícem +5

    የህዝቡን ሰቆቃ ለማስቆም ህዝቡን አንድ አርጋቹ ወድ ትግል ሚገባበትን መንገድ አመቻቹ እናንተም ውጭ ያላቹት እባካቹ አንድ ሁኑ።ህዝቡ ሙሉ በሙሉ መሮታል መንገዱን ብቻ ነው ያጣው።

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya9389 Před měsícem +5

    ደራጄ የት ጠፋ ዘሬ አፈላልጉኝ እበካችሁ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መሳይ ብዙ ስወራብህ በጣም ሃሳብ ገብቶን ነበር እንወዳችሃለን አትራራቁ አትለያዩ ፕልስ የጠላት ጆሮ ይደፈን በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንሰስታችሃለን እኮ የዘንዶው አብይ ብልፅግና ሰይጣን ገዳይ መርዝ ናችሁና አብረን እትዮጵያን እናድን

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Před měsícem +2

    ደሬን በራምብል ነው ምታገኙት ዩትዩቡን ዘግተውበታል መሰለኝ😢😢 ፋኖ ❤

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +5

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @gm3419
    @gm3419 Před měsícem +5

    መሳይ - አቤ እንኩዋን መጣችሁ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +6

    የጨረባው ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ና ሕዝባችንን እየበላ ይገኛል የፀረባው ብልጽግና ፓርቲ መሪ አብይ አህመድ አሊ የሚመስለኝን ፈልጉል ብሏል እኔ የምለው ሠይጣንን ብትመስለውም በሥራህ ትበልጠዋለህ ስለዚህ አቻ የለህም በሉልኝ ::

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před měsícem +3

    FANO is a winner ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem +8

    ከአፍንጫው ርቀት ማየት ከማይችል ስው ምን ይጠበቃል

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před měsícem +4

    It’s the weakness of the parliament members. They’re not holding him responsible. If the can not represent the people the should step down!

  • @robertaalt
    @robertaalt Před měsícem +4

    ተከራዮች,የቤት ባለቤቶች ከሁለት አመታት የበለጠ የባምብውሀ አይተው አያውቁም,ንፁህ
    ውሀ አይገኝም,,በውድ ገዝተህ ነው,የምንኖረው,
    ይህ ሀጢያት እሱ ያመጣው ነው👎

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +3

    Welcome Jegnoch

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 Před měsícem +4

    አረ አላህ ይዘንለት የኢትዮጰያ ህዝብ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Před měsícem +6

    እንጭጬ መሪ በህዝብ ይቀልዳም አፈር ይብላ በሽተኛ he is sick 😂😂እንዴት እንደሚያስጠላኝ

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf Před měsícem +1

      ሙሉ ጤነኛ ነው። ጤነኛ ሰው ሳይሆን ጤነኛ ሰይጣን ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +2

    God bless you Jegnochachin

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y Před měsícem +4

    Wondmochye enqwan dehena metachu 💚💛❤️

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 Před měsícem +5

    መሳይ አቤ ህዝባዊ እንቢተኝነት በትላልቅ ከተሞች ቀስቅሱ
    በዘረኛ ና እብድ ነገ ከባድ ነው ከዛሬው

  • @IbrahimEshete
    @IbrahimEshete Před měsícem

    በእውነት በጣም እጅግ የሚገርም ነው እኔ የምለው እስከመቼ ድረስ ነው በዚክ ስርአት የምቀጥለው ይህ ሰውየ ቢዚሁ የሚቀጥል ከሆነ በተለይ የአማራ ቢሄሮች በጣም እጅግ በጣም አደገኘ ሁኔታላይ እንገኛለን ጨርሶ ለማጥፋት ወደኋላ አይልም

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +4

    ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው

  • @zelalemwiliam1408
    @zelalemwiliam1408 Před měsícem +4

    welcome Messay

  • @muluafessa
    @muluafessa Před měsícem +4

    😂ፀረ ኢትዮጽያና ፀረ አማራ መንግሰት መሆኑ የሚታወቀው አንዱ በዚህ ክረምት የቤት ፈረሳ ብዙ ህብረተሰብን በኦሮሚያ ዱከም:ደብረዘይት:ምጆ:ናዝሬት በሰፊው እያፈናቀሉ ይገኛሉ ይህን ማንም አልዘገበውም እናንተ ብትዘግቡትሰ።

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem +4

    ጋዜጠኛ መሳይ ኦፌኮ መግለጫ ያወጣው ከልቡ መስሎህ ነው ግን? የኦህዴድ ኦነግ ብልጽግና አጋር እኮ ናቸው።ህዝቡም ደንዝዟል እየተራበ ዝም ይላል አብይም የመዝናኛ ቦታ ይሰራል ለራሱ መዝናኛ።ህዝብ እያስራበ ሀገር እያመሰ ይኖራል።

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek Před měsícem +4

    ሸገርም በአዲስ አበባ ግብር ከፍዮች ነው የሚያሴውቧት

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Před měsícem +1

    Egzabher yirdane

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Před měsícem +2

    Why you don’t say anything about Fano because ABY he doesn’t like Eskinder?

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem

    Thanks 🙏👍 for your efforts.

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 Před měsícem +2

    We heard again a news in controversy with the previous happy news on which fano leaders be united and selected a leader, said to be false news by other fano leaders as Gojjam fano speaker told... a SAD NEWS hearing division and betrayal, most dangerous way expected to be corrected as immediate. FANO MUST BE UNITED AND STRONG!

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před měsícem +5

    አብይ ጭራቅ😅😅😅😅

  • @user-yc5hd7nc8o
    @user-yc5hd7nc8o Před měsícem +3

    የአዲሱ ቤተመንግስት ሥራ ከቀን ሰራተኛ እስከ ኢንጂነር ሲም ካርዱን እንዲቀይር ተደርጓል ይህ ደግሞ በራሱ የሚቆጣጠረው ሰዎቸን በልዩ ቅኝ ግዛት እያሰራቸው ነው

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před měsícem +3

    አይ አብይ አህመድ ምንኛ ቂል ነው!

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Před měsícem +1

    አቤና መሳይ በፋኖ ትግል በተለይ በአመራር ምርጫ እያደረጉ ያሉት ሹክቻ ተስፋ እያሰቆረጠን ነው በጣም አዝናለሁ የወደቁት ወድሞችና እህቶቻችን ደም ፍርዱን ይስጥ

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem

    የልጆች መጫወታ አበበ እና መሳይ ሰላም🎉🎉❤❤

  • @girmagikidan350
    @girmagikidan350 Před měsícem

    Thanks!

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 Před měsícem +3

    አንዱ ምን እለ መስላችሁ ፈኖ እኮ 4 ኪሎ ቢመጣ እኛን እያገኘንም እኛ የጫካው ቤተመንግስት እንገባለን ብሎ ቁጭ😅😅😅

  • @zelalemwiliam1408
    @zelalemwiliam1408 Před měsícem +3

    "ESAN" Strives for truth!

  • @afrtelbe2414
    @afrtelbe2414 Před měsícem

    አበበ እና መሳይ ❤❤

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 Před měsícem +2

    ሰውዬው ማን መሆኑን ለማወቅ የአባቱን ስብሀት ነጋን ንግግር መስማት በቂ ማስረጃ ነው

  • @esetedesta7821
    @esetedesta7821 Před měsícem +3

    Is he nutritionist now? Mr know it all. Mr do little.

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před měsícem +2

    Where is Dereje? Please

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před měsícem +3

    የአባይ ግድብ እሱ ሲመጣ። 62% ነው እናቃለን ይህ መሀይም

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem

    በጣም

  • @AbyeAsfaw
    @AbyeAsfaw Před měsícem

    ጀግኖቻችን ጥንቃቄ ያስፈልጋል አሁንም ኢንተርኔት በአማራ ክልል ለቀናል ያለው ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ሳይሆን ለራሱ የመግደያ ዲቫይስ ነው ድሮን ለመጠቀም እና ለስለላ መዋቅሩ ስለሆነ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Před měsícem +3

    በሻሻው ኮነሪል አብይ አህመድ በብልፅግና ናርኮቲክ እየተጀነጀነ በኒውትራል ህዋ የደም በሀሩ የጠራ ውሀ ሁኖ ሰለሚታየው እብደቱ አይታወቀውም ሚሽቱን ሲቆነጥጣት ኬኒያ ያየነው በቂ ነው

  • @AbelMub-cw6zo
    @AbelMub-cw6zo Před měsícem +2

    M what u r talking about ofecoo was completely wrong . Merara gudina & his party playing a game by innocent oromia , Ethiopian people's time , life & futurity .

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před měsícem +3

    የአፍሪካ ቀንድ ቀውስ ውስጥ ማስገባት (በርሀብ፣በድርቅ፣በጦርነት፣በጎርፍ፣በርስበርስ ግጭት፣ስደት፣ድንበር ተሻጋሪ የውክልና ጦርነት ማካሁድ) አሜሪካን)

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před měsícem +1

    የሚገላግለዉ ይምጣ ሰዉዬዉ ጦሸ ብሏል

  • @user-zr2uv1pk2r
    @user-zr2uv1pk2r Před měsícem

    ደረጀ ጠፍ

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 Před měsícem +1

    ታማኝ ፈጣሪ ያረገው በምላሱ ጫማወን ልሶ!!!

  • @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
    @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK Před měsícem

    መሳይ እኳን ደና መጣህ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem

    🟢🟢🟡🟡 ኧረ ምነው የዚህን የዛፍ ምርጫውን ዝም አላችሁ ትልቅ ችግር እሚያመጣ ነው ። ዛፍ ሲመረጥ ብዙ pollen የማይረጭ ፣ አስም እና አለርጂ ለህዝብ ስለሚሰጥ ብዙ አረንጓዴ ቅጠል እና ቅርንጫፍ ያለው መንገዱን በጥላ እሚያጠላ እና ከተማውን ከግለት እሚ ታገድ መሆን አለበት ። ባለሞያዎች አቅርቡልን እባካችሁ😊

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n Před měsícem +2

    የልጆች መጫወቻ 😂😂😂😂

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Před měsícem +3

    Abiy Ahmed is flooding Ethiopia with wheat 🌾 but how much is a loaf 🍞 of bread in Ethiopia? I think ordinary people unable to buy bread for his/her family! Abby Ahmed is a big lier 😭😭

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ Před měsícem +1

    ASAN tv

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 Před měsícem +2

    ሰላም🖐🖐
    የምን ፓርላማ ነው ያልከው
    ፕ/ጠ/ር ሲሆን እኮ
    አብይን የምትሉ እጃችሁን አውጡ
    ብሎ ያስመረጠ ህገወጥ መሪ ነው
    😂😂😂😂😂

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem

    🟢🟢🟡🟡 ኧረ ምነው የዚህን የዛፍ ምርጫውን ዝም አላችሁ ትልቅ ችግር እሚያመጣ ነው ። ዛፍ ሲመረጥ ብዙ pollen የማይረጭ ፣ አስም እና አለርጂ ለህዝብ ስለሚሰጥ ብዙ አረንጓዴ ቅጠል እና ቅርንጫፍ ያለው መንገዱን በጥላ እሚያጠላ እና ከተማውን ከግለት እሚ ታገድ መሆን አለበት ። ባለሞያዎች አቅርቡልን እባካችሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +2

    Bertulin Kiberulin Jegnochachin

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem +1

    But the UIC professor confirmed some time ago that there would be no way for more than half billion. Fun part is more green is more benefit for Egypt. What do they compare in the statistical model? The span is 50 yr. Young Abiyot is not fifty. Post covid depression is at all time high. Compare it to post September 11. Which bad?

  • @HannaAsfaw-do7fk
    @HannaAsfaw-do7fk Před měsícem +1

    ሰላም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +1

    ሰዉበላ ጨቅላዉ አብይ አህመድ በሰላም የሚመራዉ ሰፈር የለም እንኩዋን አገር።

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem +2

    Aye kelde!!

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 Před měsícem +3

    መሳይ በርታ ደረጀ ሀብተወልድ የትገባ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +3

    Babies are innocents satan Abiye is cruel satan

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +3

    Egzio Mehzrene Kiristos these evils are real satans

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +2

    Abe he is satanic not baby thinking

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před měsícem +2

    #ABIYOT #KASSAHUN(ABIY AHMED)yeZEMENACHEN #yeWENDU #YODIT #GUDIT ❌

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 Před měsícem +1

    ኧረ ይሄን ከይሲ ሰይጣን አታሳዩኝ አታሰሙኝ