Seifu on EBS: የኢትዮጲስ እናትና አባት ሀብታሙ ቦጋለና አንድነት 20 አመት በፍቅር | Part 1 Habtamu Bogale

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2019
  • ዲላ ተወልዶ ወላይታ ሶዶ ያደገው የሙዚቃ ዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ጋዜጠኛ በመሆን የሚታወቀው ሀብታሙ ቦጋለ በ2011 ዓ.ም የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት በጋዜጠኝነት ዘርፍ ማሸነፍ ከቻለችው የህፃናት ፕሮግራም በኢቢሴስ (ኢትዮጲስ) አዘጋጅና አቅራቢ ከባለቤቱ አንድነት አማረ ጋር በጋብቻ በመጣመር የአንድ ወንድ ልጅ አባት ሆኗል:: ከሙዚቃ ስራውም ለአምስት አመታት ዞር በማለት UNSAID ውስጥ መደበኛ ሰራተኛ ሆኖም ያገለግል ነበር ፡፡ ከዚያም ወደ ኪነጥበቡ ዘርፈ በመመለስ ከሙዚቃው ግጥምና ዜማ በተጨማሪ ሙዚቃዎችን ፕሮዲውስ ማድረግ ፣ የፊልም እና የድራማ እስክሪፕቶችን መፃፍ እና ትወና ላይ መሳተፉን ቀጥሏል፡፡ ከኪነ ጥበቡም ውጭ በ Communication Adviser በአማካሪነትና Project Proposal በማዘጋጀት ሌሎች ስራዎችን ይሰራል፡፡ ከ500 ሙዚቃዎች በላይ እንደሰራ የሚናገረው ሁለገቡ አርቲስት ከሰራቸውና በሙዚቃ አድናቂዎች ተወዳጅ ከሆኑት የሙዚቃ ስራዎቹም ውስጥ የተወዳጁ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ (Michael Belayneh) "የፍቅር ምርጫዬ| Yefikir Mirchaye" እና "አንተ ጎዳና| Ante Godana" የድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ (Gossaye Tesfaye) "እናትዬ | Enatye " ፣ "ተረጋጋሽ ወይ | Teregagash Woy "፣ "ጭር ካለው ቦታ | Chir Kalew Bota" ፣ "ዳኛ ዳኛ | Dagna Dagna" ፣ "የኔን ነገር | Yene Neger " የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ (Madingo Afework )"ትዝታ | Tizita" የድምፃዊ ታምራት ደስታ (Tamrat Desta) እና ጥበቡ ወርቅዬ (Tibebu Workyie) ሙሉ የአልበም ስራ ላይ ጉልህ ድርሻ ነበረው፡፡
    የኢትዮጲስ እናትና አባት ሀብታሙ ቦጋለና አንድነት 20 አመት በፍቅር | Habtamu Bogale and Andenet Amare Interview on Seifu Show Part 1
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 211

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 Před 4 lety +147

    ቢሳካልን ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ሱባሀንወ ተአላ ያሳካላችሁ 👍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 💚💛💖

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h Před 4 lety +35

    የምቀናበት ነገር ቢኖር እዉነተኛ ፍቅር ነዉ ለሁላችንም ያድለን

  • @zaratube608
    @zaratube608 Před 4 lety +35

    ጌታ ሆይ ቀረ ዘመን በደስታ እንዲኖር አንተን የሚፈራ እና የሚወደኝን ስጠኝ 🙇‍♀️
    የተስማማ አሜን ይበል

  • @jud2121
    @jud2121 Před 4 lety +5

    ከዚ በላይ ምን ውበት እና ስጦታ አለ 20 አመት ብዚ ትውልድ በዚህ ዘመን ውስጥ እየኖርክ ?? ጎበዝ እግዛቤር እንዲ ይሰራል ክብር ለሱ ይሁን !!!
    እስኪ እግዛቤር የባረከው ሂወት እንዲሰጠን መልካም ቅን በጎ ትሁት እና የፍቅር ሰው እንድንሆን እግዛቤር ይርዳን ሰላም ለ አለም ህዝብ ሁሉ !!!!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +32

    ሰይፍሻ እንደልቡ እንካን ደህና መጣህልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ሰይፍሻ እንካን ከእሳት አደጋ ተረፍክ ከነቤተሰብህ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 4 lety +11

    እኔ እንኳን የቼሪ ዘመን ልጅ ነኝ እስቲ እንደኔ 90's የሆናችሁ ልያችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +3

    ውይ ሰይፉ ተንኮለኛ ነህ አሳፈርካቸው::😁ሀብታሙ ቦጋለ እና ባለቤቱ በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ🙏🏾

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Před 4 lety +42

    በአሁኑ ጊዜ አደለም 20 አመት በትዳር መቆየት ለ20 ቀን እንኳን በጀትሽን አስረክበሽ ነው እነንትና እያሉ ሀያ ሆ

    • @Kuskusmi
      @Kuskusmi Před 4 lety

      ቀላል እስቲ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @user-hb4ii1ul8m
      @user-hb4ii1ul8m Před 4 lety

      @@Kuskusmi አደረኩሽ እህቴ አማና ቻናልሽን ኢስላማዊ ጠቃሚ የሆነ ነገር ተጠቀሚበት

    • @Kuskusmi
      @Kuskusmi Před 4 lety

      @@user-hb4ii1ul8m ኢንሻ አላህ ሀቢብቲ

    • @samrisam5860
      @samrisam5860 Před 4 lety

      Hhhhhhhhh betam

    • @user-zu8nd8sk7v
      @user-zu8nd8sk7v Před 4 lety

      ቂቂቂ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 4 lety

    እግዚያብሔር ይባርካችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ መግለፅ አልችልም ።ዘመናችሁ ይባረክ ትውልዳችሁ ፍፁም የተባረኩ ይሁኑ።አከብራችኋለሁ!"

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +4

    Wow! Beautiful couple God bless 🙏

  • @user-ys2ee1tx2e
    @user-ys2ee1tx2e Před 4 lety

    ሰይፉ ዛሬ በጣም አስደሰትከኝ የምወደውን የማደንቀውን ሀብታሙ ቦጋለን ስላቀረብክል እናመሰግናለን

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 Před 4 lety +3

    ሚያምር የተባረከ ትዳር ለሁላችን ይስጠን🙏🙏🙏🙏 ሰይፍሻ እናመሠግናለን የልጅነት ጊዜ ባለውለታ ናቸው ሁለቱም👌

  • @selamawitkasayefromgonder-6792

    በጣም ደስ ምትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230

    ዋው 20አመት ደስ ሲል ገና ወጣቶች ናቸው እኮ በሕፃነታቸው ነው እንዴ የተፋቀሩት

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 Před 4 lety +5

      ውስጥሽ ሀሳብ ከሌለ ቶሎ አይረጅምም
      እኔማ በ25 አመቴ የ40 መስየአለሁ
      ደሞ ፊሊበን ነው የምትመስለው ማሻ አላህ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před 4 lety

      ፍቅር፡ወጣት፡ያደርጋል፡ውዴ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +4

    ትንቀዠቀዥ ነበር አለች የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ከልጄ ጋር ቁጭ ብዬ ነበር የማይሽ አንዲ በርቺ

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l Před 4 lety

    ሁለታቹም ምርጥ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይለግሳቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 4 lety

    Betam Gobez nesh! Tiru sira new! Lijoch betam yemiwodut program new! Thank You so much!

  • @user-zi8hz9fs5o
    @user-zi8hz9fs5o Před 4 lety

    ወይኔ ደስ ሲሉ አንዳንዶቹ ዛም ይላሉ እነዚህ ግን የተለዩ ናቸው ❤️ ❤️ ❤️ ውድድድድ100 በጣም ወደድኳቸው ማነው እደኔ የወደዳቸው👈

  • @Tg-es1bz
    @Tg-es1bz Před 4 lety

    Wow it’s very interesting and good job 👏 🙏💛💚❤️👍

  • @emanmozemil7797
    @emanmozemil7797 Před 4 lety +19

    ወይኔ እሷ ለምታወራው እኔን ደከመኝ አረ አሶሪያቸው

    • @blossom4108
      @blossom4108 Před 4 lety +3

      Mnm bihon tenkara set nat 20amet fkruan ket arga yza💪

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላሉ ።

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 4 lety +2

    አምላክ ላአለለት 20አመት ኢኖሆራል በፍቅር የአሁኑ ትዳር ፍቺ በ20ቀን ሆኗዋል ሕግዚያአብኤር የማያረጅ ፍቅር ኢስጠን ለሁላችንም አሁንም ወጣት ናችው ጌታ ደስ ስትሉሁ

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 4 lety +5

    እድሜ ለአረብልጂ ልጂ የተባለ ጠላሁ ማበድነው ልጂ መጠበቅ ው ውይ ውይ በሥመአብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety

    So cute 🥰 u guys so good together

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 Před 4 lety +11

    እውነተኛ ፍቅር ሞቷል ብየ ተስፍ ቆርጫለሁኘ እስኪ ይድናል የምትሉ በላይክ ግለፁ የወዶች ምላስ ትንሽ በመቀሰ ከተቆረጠ ይድን ይሆናል

    • @user-hy4co9jx3x
      @user-hy4co9jx3x Před 4 lety

      ክክክክ ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው እማዬ

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 Před 4 lety

      @@user-hy4co9jx3x ማሬ ማሬ ሆነ ውዴ ባድ ቀን ውሀ ሆኩኘ የኔ እስትፍስ የኔ ሙቀት ይላሉ እዴ የአየር ትንታኔ አደረጉትኘ እኮ

  • @user-te7jc8gj2z
    @user-te7jc8gj2z Před 4 lety

    ሰላማቹ ይብዛ 😘😘😘

  • @anupermyloveparthanupre9912

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @haniyifatewalovenewmirchay4789

    ኡኡኡኡ እኔ ወደዚህ ምድር ስመጣ ነዉ ማለት ነው የተገናኛችሁት ግን እኮ ወጣት ነዉ እምትመስሉት በኔ እድሜ ነው

  • @user-mv8zp4ly9t
    @user-mv8zp4ly9t Před 4 lety +5

    Ayleyachehu

  • @bettydemssie5567
    @bettydemssie5567 Před 4 lety +3

    ሰይፉ እባክህን እንግዶችህ ቁም ነገር እያወሩ "አንድ ጏደኛዬ ምን አለ" እያልክ ዘው የምትለውን ነገር ተወው ካቃተህ ቀንሰው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety

    ሰይፍሻ እንኩዋን አተረፋችሁ አንተና ቤተሰቦችህ::

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +1

    ሰይፍሻ የምር የውሸት መረጃ መስሎኝ ነበር ዝም ስትል አይዞን እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ የኔ መላጣ

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 Před 4 lety

    E.r fikirachewen yebzalichu setameru uuuuuuuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 Před 4 lety +2

    ደስሲሉ ፈጣሪይ አሁንም ደስተኛሂዎት ይስጣችሁ ባላችሁላይ ጨምሩው

  • @uxduuddjrjdjdjrj4821
    @uxduuddjrjdjdjrj4821 Před 4 lety

    ሀብትሽ በጣም ነው ምወድህ

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 Před 4 lety +1

    ወይይይ
    ባሁኑ ሰአት እኳን 15 አመት በፍቅር
    ዝምምም

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety

    Tamralachehu!

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Před 4 lety +28

    አንዳንዴ ደግሞ ሰይፉ አንተን ኢንተርቪ እሚያደርጉህ ነው እሚመስለኝ አታስወራም እኮ አረ ተው አየር ውሰድ

  • @AAa-oo3ot
    @AAa-oo3ot Před 4 lety

    ውይ ደስ ስትሉ 20 አመት ከባድ ነው ማስጥሩን ንገሩን

  • @sheger2227
    @sheger2227 Před 4 lety +11

    ፍትህ እየተቃጠሉ ላሉት መስጊዶች።ዋ ኢስላማ!!!!!

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    ህጻናት ፍቅርናቸው እድሜ ልኬ ከህጻናት ጋር ብኖር ደስ ይለኛል

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 Před 4 lety

    የኡነት በሊላ ሀገር በጣም ትላላል ነገርአለ ለልጆች እና እኔራሱ ልጆችጋ ሳይ ፍዝዝ ግርም ይለኛል እና ኢቶፒስ በጣም ልደግፍት እችላለን ልጆችጋ ለመስራትምሆነ ለመዋል ትግስት ያስፈልጋል

  • @salimbay7588
    @salimbay7588 Před 4 lety

    ኣረ ዘመንን ልቀቁልነ

  • @uyoi2478
    @uyoi2478 Před 4 lety

    Betam dese yelalhu

  • @user-yo5mg2by2o
    @user-yo5mg2by2o Před 4 lety +1

    ሰይፉ እቺን ልጅ አድረሸወን የት መግኘት እችለለሁ ተበበረኝ ወንድሜ

  • @LL-pt6ub
    @LL-pt6ub Před 4 lety +1

    😍😍😍😍😍

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 4 lety

    እ/ር የባረከው ትዳር

  • @sssd7104
    @sssd7104 Před 4 lety

    ሰይፍ፣ከድረ፣ጀማልን፣አቅረብልን፣

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety

    seifu እንግዶችህን ስማቸው

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

    የት አለ ኢሳምን ልቀቁትጂ እስከማየው ጓጉቻለሁ ወላሂ

  • @derretube1326
    @derretube1326 Před 4 lety

    Well com sefishaa

  • @zinashchebero166
    @zinashchebero166 Před 4 lety

    Eskezelalemu yakoyachu fetari

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 Před 4 lety

    Stamru 😘😘

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 Před 4 lety

    Seifu you have to have more developed your communication because you distracted a lot. Why you interrupted multiple times?

  • @ayobanesb8850
    @ayobanesb8850 Před 4 lety

    The family that can be examples too many

  • @alemashemo9205
    @alemashemo9205 Před 4 lety

    6 nagni like

  • @yowhnsyowhans9888
    @yowhnsyowhans9888 Před 4 lety

    Sefu wedi asmera

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647

    Yaa Rabbi yee masijide makatil yibakl le hagerechine selme fekr abezinel 😢 Sayifey beteh sileteikatl azignelehu ayizohe allehe enkun aterefechu kene betesibocheh 😘

  • @aubady3233
    @aubady3233 Před 4 lety

    Enda safu gen men huno new enesu sinageru ayschersachewum yersu yasekedemal anadedegin

  • @JO-qc5ln
    @JO-qc5ln Před 4 lety

    er kilate tergagiteshe betawri.mane ykemashale

  • @mikialtedros4311
    @mikialtedros4311 Před 4 lety

    Sew lmteyek new weyes yanten hasab mawerat new

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 Před 4 lety

    Eri anchi,laworashi enane dekemegn.esike baleshim yenageri Gaza sichew,end.esati lij eriga sitele new besimam

  • @alemashemo9205
    @alemashemo9205 Před 4 lety

    Sitamiru ayilayachu sefu gin betu taqaxilohl tabilo nabara gin wushati now godagni he nigarugn

  • @rozeethiopia947
    @rozeethiopia947 Před 4 lety

    Enemelat ene henok tekenabn ylalu yhenm alayum20betdar

  • @Football4ever32
    @Football4ever32 Před 4 lety

    Err sitamru benatachu

  • @yowhnsyowhans9888
    @yowhnsyowhans9888 Před 4 lety

    Mengde laiye yalute hexane regtachu yeblachu sele hexan etiophawan mengre atchelum yasferale

  • @user-np2yf5ji5q
    @user-np2yf5ji5q Před 4 lety +3

    የሰይፉ አድናቂዎች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ❤❤❤እወዳቹሀለው

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 4 lety

    ሰይፉ ግን ዛሬ ቅመህነዉዴ የገባህ ሰዉ አፈላይ ቆምክኮ

  • @tarekegntarekegn8077
    @tarekegntarekegn8077 Před 4 lety

    Besimam kerku sitetay chikua ye 19 amet emubut new mitemeselew esikerinu sikereb 91 ametua

  • @abrahamaseffa8893
    @abrahamaseffa8893 Před 4 lety

    Habtamu bogale bata tirdah misteh zimtegna nech

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +9

    ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት

  • @tgtigstkingdom21
    @tgtigstkingdom21 Před 4 lety

    Des tlalachu edmeachew Gen tadelachu

  • @qamarmohammed9230
    @qamarmohammed9230 Před 4 lety

    Amariech bitil yishal neber

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 Před 4 lety

    weyne siyamru

  • @ipurpleu5308
    @ipurpleu5308 Před 4 lety

    Wiyi sefu nebisiki ayimarimi😆

  • @AYC255
    @AYC255 Před 4 lety +6

    Allah hoy ethiopian tebeqat ...hulum be emenetu dua adergu fikerachenen endayetefa
    czcams.com/channels/h1f0jXzppmCZbm02Jc_4Bw.html

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety +1

      Amen 😍😘😍😍😍ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው ክፉዎቹን ያዋርድልን

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 Před 4 lety +1

      Amen enat amen amen 🙏🏻 kifuwochin yaswegidilin egna chritian, muslim fikir new minfeligew ❤️

  • @mastewalasefa3722
    @mastewalasefa3722 Před 4 lety

    ere des setelu askenachuhegn eko

  • @user-fq9qr5sx6r
    @user-fq9qr5sx6r Před 4 lety +9

    Henok denkun akreblen seyfusha😂😂

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 Před 4 lety +1

      ኮኪ የጌታ 😂🙈

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 Před 4 lety +2

      ኮኪ አንቺንም ብሎሻል😅😅👅 ሀሀ ሴቶች ትወዳላችሁ እንደ ሄኒ አይነት 😅😜

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety

      🤣🤣🤣ho

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před 4 lety

      ክክክ

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +3

    ሰይፉ ሰው አፍ ላይ ራቅ ብለህ ሳቅ እንጂ👅😅😜

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Před 4 lety

      በጣም ወሬ ስለሚወድ ነው አትፍረዱበት

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 4 lety

    Kkkkkkk. ሴፍዬ ልጂህ በአንተ ወታ ነው 😅😅😅

  • @agentammanuel7499
    @agentammanuel7499 Před 4 lety

    ኮንዶም በአማርኛ ምንድነው?
    በጣም አስቂኝ የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    czcams.com/video/ugsIXuq2vKY/video.html
    czcams.com/video/ugsIXuq2vKY/video.html

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 Před 4 lety +1

    እንኳንም እናተ አልተቃጣላችሁ

  • @user-vy3zg6iu8w
    @user-vy3zg6iu8w Před 4 lety

    ጉራ ብቻ... እሷ በአንድ ሾው 100, 000 ብር እያገኘች ለሠራተኞች 2,000 በዎር ትከፍላለች

  • @motivation3283
    @motivation3283 Před 4 lety +2

    subscribe larege 100 dollar enshelmalen betesebochachen hunu

  • @camu945
    @camu945 Před 4 lety +1

    Ante yesetehatn lj watechiw” haha desylal 🤣

  • @AddisForumofficial
    @AddisForumofficial Před 4 lety

    አንድነት የታለች ? 😂

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 Před 4 lety

    በጣም ታወራ አይደል እንዴ ባስማም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    ክክክ ዋጠቹ ክክ

  • @user-nu7jz1ev4i
    @user-nu7jz1ev4i Před 4 lety +2

    ግን ሰው ናት ወይስ አሻንጉሊት ናት?!!!"

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +3

    የሰይፉ ቤተሠቦች ሰብስክራይብ ኑ ወደእኔም ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl Před 4 lety

      እኔ ሰብስክራይብ ካደረኩሽ ቆየሁ እህት

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +1

    አንገትሽ እደኔ ነው አብጥ ያለ ይመስላል እኔ አበጥብኝ ተሸግሬለሁ

    • @aubady3233
      @aubady3233 Před 4 lety

      Eheta tsbel kibew yeteweshal

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety

      @@aubady3233 ምንማለትነው እህት ባማረኛ ንገሪኝ

    • @aubady3233
      @aubady3233 Před 4 lety

      @@user-eq4dm6qs3p bamargina ?menun new?

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety

      @@aubady3233 እምቀባው

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 Před 4 lety +1

      @samera በጣም ያምራል mohamad
      በአማርኛ? ክክክክክ "ፀበል ቀቢው" እኮ ነው ያለችሽ ።
      አልተነበበልሽም መሰለኝ

  • @samsadinsamsungnasr2434
    @samsadinsamsungnasr2434 Před 4 lety +1

    0543844752በል ለምትፈልጉ ደዊሉ

  • @maryamawitamen7760
    @maryamawitamen7760 Před 4 lety

    Haha እሳቱ ጠፋ ይነፍል

  • @user-ix9pb5pw6d
    @user-ix9pb5pw6d Před 4 lety

    አንተ ጡሌ ራስ ቂጥ ራስ

  • @user-py3ut7pj6n
    @user-py3ut7pj6n Před 4 lety

    ፊቷ አሮጊት አለባበሷ ልክ እደኮረዳ አይ ጊዜ🤔

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ሁለቱም አሻንጉሊት ይመሰላል ፊታቸው የምጓዋጓው የልጃቸውን ፊት ለማየት ነው

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t Před 4 lety +6

    "አብቅቷል ትግስቴ"
    ስማ አንተ አፍራሽ አቃጣይ መስጂዴን
    ለኳሽ አንዳጅ የሆንክ ክብር ቁርአኔን
    አቃጥለህ ስትፎክር
    አንድደህ ስትጨፍር
    ክቡር የአሏህን ቤት ማግደህ ስትሸልል
    አየሩ በረደህ ወይስ ናፈቀህ የነገር እልልል??
    .
    .
    ወሏሂ ልንገርህ በአሏህ እምላለሁ
    እስልምናዬን ከቶ አስቀድማለሁ
    በስሜት ታውሬ ሳይሆን የምጮኸው
    ባልሆነ አሉባልታ ድምፄን የማሰማው
    ኢስላም ማለት እኔ እኔ ማለት ኢስላም
    የተያያዝን ነን ልክ እንደ ግጣም
    ሰላምን የምንሰብክ ሁሌም በዚች አለም
    አሸባሪም በለኝ ጥራኝ በአክራሪ
    በሰዎች ዘንድ ንዛው በትን ይኼን ጥሪ
    እንዳሻህ ተናገር ቀውጠው በእሪ
    .
    .
    ስማኝ ላውጋ ላፍታ አድምጠኝ ከልብህ
    ጆሮህን ክፈተው ውጣ ከድፍነትህ
    ሚሰራ ከሆነ ልክ እንደ ልሳንህ
    ኩሩ ሙስሊም የሆንኩ በአሏህ የምመካ
    ኢስላም ባዘዘኝ ነው የማገኝ በረካ
    እምነቴን ማስቀጥል ኖሬ የምረካ
    የሌሎችን መብት ሳረግጥ ሳልነካ
    በዲን በመስጂዴ አልፈቅድም ትንኮሳ
    በአይምሮህ ያዘው መቼውም አትርሳ
    ታገሱ እንዳለ እታዘዘዋለሁ ታዛዥ ነኝ ለዲኔ
    አሁን ቆርጫለሁ መጣህብኝ በአይኔ
    መስጂድ ማለት ለኔ አይን ነው ብሌኔ
    እንደቀልድ ፈፀምከው አንድ ሁለት ብለህ
    ገባህበት አይኔን ዝምታዬን ደፍረህ
    ሰላምን ፈልጌ ልቤን በማሳመን ባልፍህ ዝምብዬ
    ጮቤህን ረገጥህ ወጣህ ከበላዬ
    ቀጥለህ አቃጠልክ ጨፈርክም በደስታ
    አረጋግጫለሁ መሆኑን ትንኮሳ
    .
    .
    አሁን ግን በዛብኝ
    ዝምብሎ ማሳለፍ ባላየ ዝምታ
    ልቤን እያደማህ ዝም አልልም ላፍታ
    አነድደክ አቃጠልክ ጨፈርክ በእልልታ
    የልቤን እድፎች ፍፁም ማፀዳበት
    ሰላም ማገኝበት መልስ ማላጣበት
    ከዱንያ ግብግብ ወጥቼ ማርፍበት
    ጠማእኒና እርጋታ ሁሌ ሚሰፍንበት
    ሰላምና ራህማ ኢልም ማገኝበት
    አሊፍ ባ በማለት አጅር የማፍስበት
    የመስጂዴን ክብር ስንቱን ልግለፅለት???
    .
    .
    "መስጂዴ ነው ለኔ የእረፍት እቤቴ
    ሙስሊም ሆኜ ስኖር እስከለተ ሞቴ"
    ዛሬ ባነደድከው ነገ የምትነድበት
    ዛሬ ባፈረስከው ነገ የምትፈርስበት
    መሆንህን እወቅ ለትውልድ ለታሪክ የማትሽር ስህተት
    በዛሬው ድርጊትህ ነገ ምታፍርበት
    ትናገር ሸገሯ ስለ መስጂዶቿ
    ትመስክርም ሞጣ ወሎ ስፍራዎቿ
    አንተም በመንገድህ መርጠሀል ያሻህን
    ያለምንም ከልካይ እሳት ማንደድ
    መስጂዱ የአሏህ ቤት እኛም የሱ ባሮች
    እሱ ነው ጠባቂ ከወሮበላና ከአንተ አይነት መሰሎች
    ግና
    እንዲህ ብዬ ስልህ
    አይምሰልህ ሆኜ ፈሪና ደንባራ
    እኔም የማልሸልል የማልችል ፉከራ
    ዝም ይበጃል ብዬ እንዳንተ ባልመስል
    አትጠራጠረኝ
    ጥሬ መሆን ካሻኝ መቼውም አልበስል
    :
    ዝምታን ሰበርኩኝ አብቅቷል ትግስቴ
    በመስጂዴ መጣህ በቋሚ ህይወቴ
    ዛሬም እጮሀለሁ ሙስሊም ነኝ በማለት
    መስጂዴም ክብሬ ነው ስለኔ ማንነት
    የኔ የዲን ንብረት!!
    #ድምፃችን_ይሰማ_ስለ_መሳጂዶቻችን

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety +1

      ደነዝ የናንተ ሲሆን እንዲህ አንጨረጨራቹህ የሰዉ ደም ስትጠጡ መተኪያ የሌለው የሰውን ልጅ ህይወት ስትቀጥፉ ግን ስቅጥጥ አላላቹህም ። ለነገሩ እምነታችሁም የሚያዛቹሄ ደም ጠጡ ብሎ ነዉ

    • @user-kw4yo9td4t
      @user-kw4yo9td4t Před 4 lety

      @@user-gw4up6qw7n
      የት ነዉ ስንጠጣ ያየሽዉ
      ከሆነም እሰየዉ ገና እንጠጣሻለን አፈር ጠጭና

    • @user-ue6oc1zb5w
      @user-ue6oc1zb5w Před 4 lety +2

      ኧረ ሰወች ተረጋጉ እኛ ካልተዋደድንና ካልተሳሰብን ማን አለን ሀገራችን እኮ በፍቅር ነው የምትታወቀው በትንሽ ሆዳምና ሰይጣን ሰወች ምክንያት እንዴት እንጣላለን እባካችሁ ፀልዩ አትጣሉ

    • @mohmediilikethisvideohassa4005
      @mohmediilikethisvideohassa4005 Před 4 lety

      @@user-ue6oc1zb5w ስሚአንች፡አጠጭንም፡እንጠጣሻለንእኛ፡ሙስሊሞች፡እመኒኝ፡እንጨት፡አያድንሽም፡አተላ፡ጌሾራስ

    • @rozeethiopia947
      @rozeethiopia947 Před 4 lety

      ስም ምን ያደርጋል eyene anchi nesh mtakatyiw