ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የዛሬ የቲዮ ሚዲያ ፕሮግራም እንግዳችን ተዋናይ እዮብ ዳዊት ይባላል።ከ 30 በላይ ፊልሞችን ሰርቷል። አስደናቂ የትወና አቅሙን በተደጋጋሚ አሳይቶናል። እንዲሁም በርከት ያሉ ተከታታይ ድራማዎችን ተጫውቷል። የተዋናይ እዮብ ዳዊት የህይወት ተሞክሮ ብዙ ወጣቶችን ያነቃቃል: ተስፋ ይሰጣል: እንዲሁም ጥንካሬ ይሰጣል ብለን እናምናለን።
    Our guest on today's tiyo media program is actor Eyob Dawit. He played more than 40 films. We believe that the life experience of Eyob Dawit, who has played in several television dramas, will inspire, give hope, and give strength to young peoples.
    #dawitsige #sifu_fantahun #sifuonebs
    #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #trend #trendingshorts #ethiopian #ethiopinfilm #film #seifuonebs #sefufantahun #donkey #hopentertainment #artstvworld #menewshewatube #fashionstyle #funny #funnyshorts #funnyvideo #fun #movie #dawitdreams #dawittsige #manyazewaleshetu #makeup #yutinass #ebstv #ebc #tadiasaddis #asterweregawa #abigail_fitsum #shirobaee #isak_abrha #yonizema #yonzima #bboytomy33 #,thomasnegusse #abyssiniyavine #seifu #seifuonebs #ebs #ebs #bboytomy33 #dawitdreams #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #trend #trendingshorts #ethiopian #ethiopinfilm #film #seifuonebs #sefufantahun #donkey #hopentertainment #artstvworld #menewshewatube #fashionstyle #funny #funnyshorts #funnyvideo #fun #movie #dawitdreams #dawittsige #manyazewaleshetu #makeup #yutinass #ebstv #ebc #tadiasaddis #asterweregawa #abigail_fitsum #shirobaee #isak_abrha #yonizema #yonzima #bboytomy33 #,thomasnegusse #abyssiniyavine #seifu #seifuonebs #ebs #ebs
    #ethiopiannews #ethiopianmoive #ethiopianmusic #ethiopia #entertainmentnews #sifuonebs #arts #tiktok #ethiopiantiktok #ethiopianentertainment #funny #donkey #eshtucomedy #sifu_fantahun #eshtumeles #ebs #ebc #fana_tv #sewasew #sewasewmultimedia #kanatv #arts #donkey #abelbirhanu #abrelo #etartmedia #ebc #ebc #ebs #orthodox #abeyahmed
    #filmrecap #kanatereka #kanaleza #donkey #filmbeamarega #talakfilm #wechewgood #kanacin #daggyshow #dawitdreams #GugutPodcast #Abreko #bunnacast #Bunnaቡና #BunnawithSelam #veronicaadane #fetadaily #ebc #feta_daily_news #awards #kanatv #kanaleza #kananews #kanatelevision #yetsehaylijoch #azizderama #yebetsebgemena #የፀሃይልጆች #አዚዝድራማ #ቃናለዛ #ቃና_ድራማ #ቃና_ፊልም #ፊልምባጭሩ #ፊልምንበአጭሩ #ፊልም #ethiopianmusic2023 #ethiopianmovie2023 #ድራማ #ebc #wedaj #tarikubaba #ወዳጅፊልም #ወዳጅ #newethiopianmovie #newethiopianfilm #newethiopianfilmwedaj #newethiopianmoviewedaj #አዲስፊልምወዳጅ #አዲስፊልም #wedajfilm #wedajmovie #wedaj #tarikubaba #tarikubirhanu #tarikubabafilm #mehamudahmed
    #ታሪኩባባ #ታሪኩ #ታሪኩባባፊልም #RobaJunior #ሮባጁኒየር #debole #sewasew #sewasewmultimedia #ደቦል #ደቦልmusic #debolemusic #ክህሎት #መሀሙድአህመድ #mehaood #አደይdstv #አደይድራማ #አደይinspire #ethiopia #artstv #seifuonebs #yonzima #isak_abrha #ebc #Ethiopian #music #funyunsvideo #tiktok #funnyshorts #video #bboytomy33 #thomasnegusse #abyssiniyavine,

Komentáře • 149

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 4 měsíci +35

    እዮባ ዉስጤ ነዉ ስወደዉ የምትወዱት Like

  • @user-sp6su6gy3y
    @user-sp6su6gy3y Před 4 měsíci +49

    እስቲ.ኬና.ዮሀንስ.ሰዉነት.ይቅረብ.የምትሉ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤የኬና.አድናቂዎች ወንድሜ.በማርያም.አቅርብልን❤❤❤❤

    • @user-wo5dn4vq4j
      @user-wo5dn4vq4j Před 4 měsíci

      በቤተክርስቲያናችን መቋሚያ ማለት ምን ማለት ነው?
      አገልግሎቱስ ምንድን ነው?
      መቋሚያ ማለት መደገፊያ ፣ መመርኮዣ ማለት ነው። ምሳሌነቱ እግዚአብሔር ለአዳም ተስፋ አድርጎ የሰጠው የመስቀል ምሳሌ ነው። በመሆኑም ቅዱስ ያሬድና አባ እንጦንስ በማኅሌትና በጸሎት ወይም በሰዓታት ጊዜ መቋሚያ እንዲያዝ አድርገዋል። በመሆኑም ቅዱስ እንጦንስ በጸሎት ጊዜ፣ ቅዱስ ያሬድ በማኅሌት ጊዜ መቋሚያን ተጠቅመዋል።
      ሙሴ ባህረ ኤርትራን የከፈለበት በትረ መስቀልን በትከሻው ይዞ (ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ስብሃ ዘተሰብሃ) በማለት ያመሰገነውን ምስጋና የሚያሳስብ እንደሆነ ሊቃውተ ቤተክርስቲያን ያስተምራሉ።
      መቋሚያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሲስ ክርስቶስ የተሸከመውና የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል ምሳሌ ነው።
      በሥርዓተ ማህሌት ጊዜ መዘምራኑ መጀመሪያ መቋሚያቸውን ከላይ ወደ ታች ያደርጉታል።
      ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ሰማያት መውረዱን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሲዋ ነፍስ ነስቶ መወለዱን ያመለክታል ከዚያም ዓለምን ዞሮ ማስተማሩን ለማጠየቅ መቋሚያውን ከግራ ወደ ቀኝ ያሽከረክሩታል።
      መዘምራኑ መቋሚያቸውን ከግራ ወደ ቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ የሚያደርጉት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሐና ቀናት ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ መመላለሱን መከራ መቀበሉን ለማሳሰብ ነው።
      መቋሚያውን ወደ መሬት የሚደስቁት የማይሞተው አምላክ በሥጋው ሞቶ ወደ መቃብር ወረደ ሲሉ ነው።
      ወደ መሬት የደሰቁትን መልሰው ወደ ላይ ማንሳታቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ለመመስከር ነው
      በተመሳሳይ ሁኔታ ከቀድሞው በበለጠ ከፍ አድርገው በኋላ ረጋ ብለው የሚመለከት ዕርገቱንና ዳግም ምፅዓቱን ለመዘከር ነው።
      ሞቶ የተነሳው ተነስቶም ያረገው ዳግመኛ ይመጣል ሲሉ ነው።
      ይቺን ምስጢር የገለፀልን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
      ወደ ፈጣሪ እንጸልይ
      ኦ እግዚእነ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ አመ ትመጽእ ዳግም አሜን አሜን አሜን።
      #ቤተኤጲፋንዮስ

    • @EziraSara
      @EziraSara Před 4 měsíci +3

      ኬና 😊😊

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y Před 4 měsíci +1

      @@EziraSara ኬናዬ.በጣም.ነዉ.እማደንቀዉ.love.you kana

    • @user-wo1xf6yq6q
      @user-wo1xf6yq6q Před 4 měsíci

      አወ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 3 měsíci

      አዎ ኬና ይቅረብ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 4 měsíci +6

    የእዮብ አድናቂ👍👍👍👍👍❤❤❤❤አሁን ሰው ሳይነግረኝ እኔ አወኩት አርጂቻለሁ እዮብን አሳድገን ለዚህ ደረሰ ዋው

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 Před 4 měsíci +27

    እኔ ብቻ ነኝ እዮባ ስለ እናቱ ሲያወራ ሰምቼ ማላቀው 🤔🥰

  • @fatuma381
    @fatuma381 Před 4 měsíci +16

    እኔ ከመዳም ኩሽና ሳሎጣ እዮባ እያየሁት ትልቅ ሰው ሆነ እሱና እርስዎ የቤቶች ድራማ ❤❤❤❤❤

    • @AnnoyedCricket-qk7il
      @AnnoyedCricket-qk7il Před 4 měsíci

      😅😅😅አግብተው ሳይወልዱ እንቀሳቀስ እኔማ ሳይወለዱ ነው የመጣሁት😥😥😥😥

    • @MiliHayelom
      @MiliHayelom Před 4 měsíci

      በእውነት በጣም ይገርማል እኔም እንደዛው ነው ጉድ እኮ ነው ከስደት ሳንመለስ አደገ ፈጣሪ ይጠብቀው❤

    • @HfgJff-le8zu
      @HfgJff-le8zu Před 3 měsíci

      የእውነት በህፃኑ ጀምሬ ፈልሙ እያየሁ ነበር እኛ ትንሽ ቁመት ሳንጨምር ለትዳር በቃ እደግለን የኔልጅ

  • @sameeras6715
    @sameeras6715 Před 4 měsíci +5

    እዮቢ ባጣም ነዉ ሚወደሁ ያሰረከ ፊሊሙ ከልጂ ነትህ ጀሚሩሁ❤❤❤❤

  • @alexanderaweke919
    @alexanderaweke919 Před 4 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል እና አዝናኝ ግዜ ነበረ እዬባ ያልታሰበው ላይ እንዴት እንዲሰራ የመረጥኩበት መንገድ የነበረው ጊዜ አልረሳውም በጣም ረጅም ጊዜ ቢሆንም ሳወራው የነበረበት ሂደት አብረን ብናወራው ደስ ይለኛል ። ፈጣሪ እኛን አክብሮ ለዚ አብቅቶ ስላከበረን የተመሰገነ ይሁን ይመችህ እዬባ አመሰግናለሁ የበለጠ ይስጥህ ።

    • @firehiwottizazu
      @firehiwottizazu Před 4 měsíci +1

      አሌክሶ እኛም በጣም እናመሰግናለን። እዮባን ስለሰጠኸን።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 4 měsíci +5

    እዮባ ሠላም ብያለሁ በእውነት ከዚህ በላይ እግዚአሕር ያሣዲግህ የእኔ ውዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 4 měsíci +13

    የልጂነት ፊትክ በጣም ደሥ ይለኛል ልጂነት የሚመለሥ ቢሆን ጥሩነበር ፊልሞችህን ደግሞ በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ መጥምጥ ይሄን ምሣቃ ምሣቃ የሚል የልጂ ከንፈር የምትለዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @ቃልCR7ማንዩናይትድ
    @ቃልCR7ማንዩናይትድ Před 4 měsíci +1

    እዩዬ በጣም ነዉ የምወድህ ከልጂነትህ ጀምሮ የሰራሀዉን ሙቪ አይቻለሁ በጣም ምርጥ ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለን እዩዬ ❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 4 měsíci

    የአማሪያን ምርጥ ፊልም ከገነት ንጋቱ ጋር የሰራው ልጅ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Před 4 měsíci +9

    እኔኮ እዳረጀሁ የማቀው አተንሳይነው እዩባ 😂😂😂😂😂

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Před 4 měsíci

    @ Eyobዬ ስርዓት እንዴት ደስ እንደሚል በእውንት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይናአፋር እይታህ ሲያምር

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 Před 3 měsíci +1

    እዮባ እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 4 měsíci +4

    Eyobaye Endet Eko Eendemwedh Kezih Belay Yemtwedat Bata Maryamye Yelbhn Meshat Tmulalh❤❤❤

  • @yena3093
    @yena3093 Před 4 měsíci +3

    እኔ የምወድለት ነገሩ ሰክን ረጋ ያለ ነው ቅብጥ ቅብጥ አይልም በሳል ነው።

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 Před 4 měsíci +7

    እሄልጅኮ እያየሁት አደግ እኔጋ የተቀየረው ስልኬብቻነው😅

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 Před 4 měsíci +1

    እዬባ ባንድ ጊዜ አይናችን ስር በጣም ትልቅ ልጄ ሆነ ልጄ ሆኖ የሠራቸውን በጣም እወዳቸው ነበር

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Před 4 měsíci

    ወይ እዮባ እያየንህ አደክ እድሜዬን ባንተ አየሁት ከፊልም ዉጭ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ ❤❤❤ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ ስለእናትህ አውርተህ አታዉቅም እኔ የክፍለሃገር ሠዉ ነኝ ከእኔ እህት ልጅ ጋር በጣም ትመሳሰላለህ ለእሱም ሁሌ እለዋለሁ ቤተሰቦችህ ከአዲስ አበባ ዉጭ ኖረዊ ያውቃሉ ወይ አባትህ መመሳሰላቹ ለቤተሰብ ሁሉ ይገርማል ❤❤❤

    • @Hananhusse
      @Hananhusse Před 3 měsíci

      የእህትሸ ልጅ አባቱ የት ነው
      ማን ያውቃል😂ወንድሙ ይሆናል

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq Před 4 měsíci +7

    ማርጀቴን አላምንም አልኩኝ ስደት ላይ ቁጭ ብየ ይሄ ልጅ እንድህ ጎረመሰ

    • @qweqqweq-zy1vg
      @qweqqweq-zy1vg Před 4 měsíci

      እኔም ማሻአላ በጣምአደገ አረጀሁ ማለትነዉ በስደት አግብቼ አድም ልጅ ሳልወልድ😢😢😢

    • @qweqqweq-zy1vg
      @qweqqweq-zy1vg Před 4 měsíci

      ወይኔ አልቅሺ አልቅሺ አለኝ የኔባል ኤትነህ ከመዳም ኩሽና አዉጣኝሽ😭

  • @user-np2fv2kg2m
    @user-np2fv2kg2m Před 4 měsíci +1

    eyoba yene qmem eyayenh adek ❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Před 4 měsíci

    እሄልጅ ለኔ ያል ተቀየረብኝ ጥርሡ እና አቸያዩብቻ ነዉ ሁሉነገር ተቀይሮል ልጅነቱን ሥወድለት❤❤❤

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e Před 4 měsíci

    እዮባየ እርግትያለወዳድ ድግልማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z Před 4 měsíci

    ጎበዝ ልጅ ነው በርታ እዬ እኔ ግን የሙሽራው ነገር ይመለድልኝ እኛ ቁጭ ብለን አንተ ወደትዳር ላጥ አይነፋም😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 4 měsíci +4

    አይ እዮቤ እደዚህ ትልቅ ልጂ ሆንክ ስወድህ❤❤

  • @user-re6zf9rm6w
    @user-re6zf9rm6w Před 4 měsíci

    እዮባ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ከልጅነት እስካሁን ለወደፊትም

  • @WenedwossneBeyene
    @WenedwossneBeyene Před 4 měsíci

    እዮባ በርታ ከዚህ በላይ ስኬታማ ተሆናለህ

  • @user-rg1pn4be9o
    @user-rg1pn4be9o Před 4 měsíci

    እዮባ ምርጥ ሰዉ አድናቂህ ነኝ

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 Před 4 měsíci +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪ ነው ደስ ይላል በርቱልኝ

  • @AaAa-hw2md
    @AaAa-hw2md Před měsícem

    እዩባ አድናቂህነኝ ወላ❤🎉

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there Před 4 měsíci

    ልጄን ስለምትመስል በጣም እወድሃለሁ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    እዮባየ በጣም እወደሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Rukya274
    @Rukya274 Před 4 měsíci +5

    ቁርጥ ታናሺ ወንድሜን

    • @user-of9of2qe3u
      @user-of9of2qe3u Před 4 měsíci

      እኔም አለኝ እሱን የሚመስል ሲያድግም እሱን ከመሠለ ማለቴ ነው አሁን የስድስት አመት ልጅ ነው

    • @Rukya274
      @Rukya274 Před 4 měsíci

      @@user-of9of2qe3u የኔ በዝሁ እድሜነው

    • @user-ib3lo4uf7h
      @user-ib3lo4uf7h Před 4 měsíci

      Einam eisun new miesilng

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 3 měsíci +1

    እዮብ..እድገቱን..ሳይ..ይገርመኛለ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 4 měsíci +2

    ውይኔ ይህ ልጅ ስንት አመትክ ነው ግን ???

  • @KedrAwel-jh2lf
    @KedrAwel-jh2lf Před 4 měsíci +2

    ኧረ ቶሎ የሚያሳድግ ካለ ሹክ በሉኝ😅😅😅

  • @Addisinfonews
    @Addisinfonews Před 4 měsíci +2

    brooooooo kipp it uppp!!!!! please

    • @EvaHailu
      @EvaHailu Před 4 měsíci +1

      "Keep it up"😆

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před 4 měsíci

      ​@@EvaHailu 😂😂😂😂😂ኢንጊሊሽን አስገድዶ ደፈረዉኮ

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r Před 4 měsíci

    ትንሹ አደክ እኮ ሰላምክ ይብዛ እዮብ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před 4 měsíci

    He grown-up 🎉 so fast 🏃‍♂️

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Před 4 měsíci

    😂😂😂እዮባ ሀፍዠው የቀረሁት ወይኔ ዘለላው ወይኔ አበላሏ

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 Před 4 měsíci +2

    Tiyo dese telgnaleh bertaken

  • @firehiwottize9216
    @firehiwottize9216 Před 4 měsíci +1

    እዮባ❤❤❤❤

  • @user-gk1jk5wn9u
    @user-gk1jk5wn9u Před 4 měsíci +1

    እዮባዬ❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 4 měsíci

    እዩባ ወፈረሀል ❤❤❤

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Před 4 měsíci +4

    እዚሁ እያየሁህ አደክ 😂😂🙄

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 4 měsíci

      እኔም😂😂😂😂

  • @akberettsegezeab6828
    @akberettsegezeab6828 Před 4 měsíci

    አንተ ልጅ ስወዳህ❤❤❤

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Před 4 měsíci

    Bahetaye menamen huwala ker ...nech yefilem actor betehon talenetehen and confidence eyasayeh thank you beleh teyakehen temelesaleh!! Bahetaye mentaderegalech ahun ezeh weset yeweshet derama tesralech??? Weyes men ..leza new ye youtube felemegna honeh mechereshah yeweredew...arefeh bekatehen more leyawetu and more fames leyadereguh kemechelu telelek actoroch gar sera lemeserat moker ...ye wechi actor interview teketatel...

  • @zeinebamohammed6052
    @zeinebamohammed6052 Před 4 měsíci

    ስወደዉ ይህን ልጅ
    መሊኩ ልጄን ቁጪ

  • @zdfegegtatube2196
    @zdfegegtatube2196 Před 3 měsíci

    eha tnsy lji eyayhut adag ena gn menem lewt ylegm

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 Před 4 měsíci +1

    Yes ❤️❤️❤️🎉🎉😢

  • @user-nn3mv9bl5i
    @user-nn3mv9bl5i Před 4 měsíci +2

    firewuye berta

  • @user-ko7nq4hp3b
    @user-ko7nq4hp3b Před 4 měsíci

    አወ ኬና መቀረብ አለበት❤❤❤

  • @teferahenok3605
    @teferahenok3605 Před 4 měsíci +2

    ኤፍሬም አበበ እንዴት ነህ አብሮ አደጌ

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 Před 4 měsíci

    አድናቂ ያችሁነኝ👍👍👍👍👍

  • @Senait240
    @Senait240 Před 4 měsíci

    እዮባ እያየንህ አደክ ❤😂

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 4 měsíci

    ኢዮብ 👌👌👍👍❤❤❤❤❤

  • @EliasGossaye-xn6df
    @EliasGossaye-xn6df Před 4 měsíci

    Eyoba ጎረምሳም

  • @SameraArago
    @SameraArago Před 3 měsíci

    እዩዩ

  • @ZeyniyaAle
    @ZeyniyaAle Před 4 měsíci +1

    Eyodiy❤❤❤❤❤

  • @user-dx3ze6uy7u
    @user-dx3ze6uy7u Před 4 měsíci

    ይሇንስ ሰውነት ይቅረብልን ዩሴፍ ፍቃዱ ይቅረብ

  • @hewanandemariam7238
    @hewanandemariam7238 Před 4 měsíci

    Yekreta sent now gen edeme how old is he

  • @aminjamal8906
    @aminjamal8906 Před 4 měsíci

    i love you iyobe❤❤❤

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s Před 4 měsíci

    Gwbez asteway alah yirdak betesebun yemiyakebir aywedkim

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 4 měsíci

    EYoba seodeki eko ❤❤❤

  • @TigistbedadaTigistbedada
    @TigistbedadaTigistbedada Před 3 měsíci

    Iyoba adnakik negn enkuwan ketinish lezi edime abekak ahunim edegilin

  • @AfroMedia19-xk1lu
    @AfroMedia19-xk1lu Před 4 měsíci

    Mrtye gn sle enath atnegrenem

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 měsíci

    Eyeba❤❤❤

  • @hanandoom6470
    @hanandoom6470 Před 4 měsíci

    አይናፍር እኮ ነው እዮባ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 3 měsíci

    ይህልጅ የትጠፈቶነው

  • @user-do4wg1vu2n
    @user-do4wg1vu2n Před 4 měsíci

    ቁጥብ ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ

  • @SaraiPrivate
    @SaraiPrivate Před 4 měsíci

    Eyob wudi bro

  • @user-yn9fx9ct3h
    @user-yn9fx9ct3h Před 3 měsíci +1

    ❤ 😍😘

  • @user-jw8mf8dk9d
    @user-jw8mf8dk9d Před 4 měsíci +1

    ፍሬው አበበ የአገሬ ልጅ ኮራሁብክከድርሰት ወደ ጋዜጠኝ ነት

  • @MittalNua
    @MittalNua Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤Eiyu fikr

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 Před 4 měsíci

    ባታ ማናት??

  • @AyantuDida
    @AyantuDida Před 4 měsíci

    የኔ ማሮች የ ማዳም ቅመሞች scribe አድ ርኝ ባ ማርያም አ ካፍ ለባት 👍😂

  • @SamganAhmad
    @SamganAhmad Před 3 měsíci

    Twut leg eyoby

  • @user-mb8ug6og6n
    @user-mb8ug6og6n Před 4 měsíci

    እኔ፡በጠም፡ነው፡ሚወዲክ

  • @user-mb8ug6og6n
    @user-mb8ug6og6n Před 4 měsíci

  • @user-gv2sr1ip2d
    @user-gv2sr1ip2d Před 3 měsíci

    እዩብ እደበፊቱ ትንሽ ብትሆን

  • @TekaleghnWondimu
    @TekaleghnWondimu Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb Před 4 měsíci +1

    ግን ምነዉ ስለእናትህ አድበስብሰህ አለፍክ ? መቸም አባትህ አርግዞ አጥብቶ አላሳደገህም

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 4 měsíci +1

    ❤❤💋💋💋

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s Před 4 měsíci

    Yemadenkew baharihin new indeimnete

  • @tamaranatian5132
    @tamaranatian5132 Před 4 měsíci +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @user-ee1pn9cv2d
    @user-ee1pn9cv2d Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesilobe7955
    @mesilobe7955 Před 4 měsíci +3

    ጋዜጠኛው ግን😂😂

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh Před 4 měsíci +1

      ያዝጋል ማርያምን ምንም ቃለመጠየቅ አመስልም

  • @hanandoom6470
    @hanandoom6470 Před 4 měsíci

    ስለናትክ ለምን አታወራም ባጪሩ ለምን ታቆማልክ

  • @user-dx6er5ck2s
    @user-dx6er5ck2s Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @teferahenok3605
    @teferahenok3605 Před 4 měsíci

    አንተ ሰምህም ጠፋብኝ አይጀማሪ ትምሀርት ቤቴ ከምታወቃቸዉ ተደባዳቢዎች ማንን ታሰታዉሳለህ

  • @TsayiAyele
    @TsayiAyele Před 4 měsíci

    ኢዮብ ግን የት ሀገር ልጂ ነዉ 😂

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci

      አዲስ አበባ

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Před 4 měsíci

      ጋላነዉ

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci

      ራያ አማራ አባቱ የኤርትራ ወታደር የራያ ሸበላ

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci

      @@emmazero3023 አጥፉት አይባልም ቤተሰቦቹ የራያ አማራዎች ናቸው አባቱ ወታደር ነው

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci

      @@emmazero3023 አጥፉት አይባልም ራያ ናቸው ቤተሰቦቹ አባቱ ወታደር ስለነበረነው አ/አ የመጣው እዮብ አዲስ አበባ የተወለደው

  • @melakehailu4847
    @melakehailu4847 Před 4 měsíci

    ወሬ አይችልም Better than እድላዊት ጣሰው

  • @eidaalsuwaidi8983
    @eidaalsuwaidi8983 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤👍👍👍🤣👏👏

  • @user-ss1lk2dv3b
    @user-ss1lk2dv3b Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-se6ib7ij7j
    @user-se6ib7ij7j Před 4 měsíci

  • @EtopyaGirl
    @EtopyaGirl Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuch9239
    @fuch9239 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @AyantuDida
    @AyantuDida Před 4 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Rahema-jj2up
    @Rahema-jj2up Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤