አክቲቪስት ፍሬወይኒ እስኪበቃቸዉ ነገረቻቸዉ እኔ እና ታማኝን ያገናኘን Frewine | Tamagne Beyene | Fikre Selam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopia #Fikreselam
    አክቲቪስት ፍረወይኒ እስኪበቃቸዉ ነገረቻቸዉ እኔ እና ታማኝን ያገናኘን Ethiopia Frewine | Tamagne Beyene
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Fikre Selam
    Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
    On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
    We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
    Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!

Komentáře • 61

  • @121416BAA
    @121416BAA Před 3 lety +9

    ራስን ነፃ አድርጎ ባመኑበት እንደዚህ ሆኖ መገኘት ጀግንነት ነው።ለማሞገስ ሳይሆን እውነት ስለሆነ ነው። ጀግና ነሽ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 3 lety +7

    በጣም ጀግና ነሽ እንደ ስው እንድናስብ እንጂ እንደ ፓርቲ እንድናስብ አልተፈጠርንም፣ እግዝአብሔር ይርዳሽ በርቺ።

  • @mesi3313
    @mesi3313 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያዊነትን ስለተላበሽ እወድሻለሁ በርቺልን እንዳንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 Před 3 lety +2

    በጣም ጥሩ አመለካከት ነው ያለሽ በርች

  • @menberewoldemichael1864
    @menberewoldemichael1864 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የተባረከ እይምሮ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ አሁንም ሞገስ ይሁንሽ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 3 lety +3

    ተባረኪ

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 Před 3 lety +2

    ፍሬ በእርዳታ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ወደፊት በሠላምና በአንድነት ጉዳይ ላይ ብዙ አስተዋፅኦ እንደምታደርጊ ተስፋ አለኝ

  • @ababukassa7694
    @ababukassa7694 Před 3 lety +6

    WOW BEST IDEA
    GOD BLESS U

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 3 lety +5

    ሁሌም እንደዚህ ሁኚ !

  • @sadi1229
    @sadi1229 Před 3 lety +1

    Brave girl, stay straight!

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Před 3 lety +3

    ጀግኔት በርቼ በጣም ታኮርያለሸ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ አስተሳስብ ያለሽ የዘመኑ ወጣት ብዙዎች እንደምታስተምሪ እርግጠኞች ነን በርቺ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před 3 lety +1

    አይዞሽ በርች እህቴ ዋናው ሰው መሆንብቻ ነው

  • @addisd5661
    @addisd5661 Před 3 lety +2

    Fre yenkonjo i am very proud of you!!! Keep up the great work!!!

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ አይቀይርሽ

  • @yodybirhanu7064
    @yodybirhanu7064 Před 3 lety

    Gobez yene jegna, zem belesh serashen sere, lebochun atsmeyachew, berasachew lay endeders yemayfelgutn be mesken hezb lay yawerdubetal, you are proud of Tigray,

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 Před 3 lety

    በሀገራችን ወጣቶች የተሰበረ ልባችንን የምትጠግኚ አኩሪ ወጣት ነሽ። ሁላ ቀርና ኢትያጽያችንን ለማፍረስ በተቃኘ ፤ ፅያፍ በሆነ የዘር ፓለቲካ ሳትነካኪ ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት በሌለው ለሰውልጅ መብት ተከራካሪ ሆነሽ ቀጥይ።አድማስሽንም ለማስፋት የሌላውን አለም የመብት ትከራካሪዎች ታሪክን፣ባዬግራፊን አጥኚ። ከሰው ልጅ ሰገነት ወደ መንጋ/Herd የሚያወርድሽ የለም፣ ኬላውን በላቀ ውጤት አልፈሽዋል። I am abundantly proud of you. Like minded folks,get organized ! You are the seeds of the new Ethiopia!! God bless !

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před 3 lety +1

    Brava Frewoini balshw hulu ismalehu ,nyem yetewoledkut Harer yadekut Desse new wiyane itiopiawit aydelashm blo biabarregnm kelbe gin mefak alchalem. Ena thank you lije

  • @yeethiopiamenelik4810
    @yeethiopiamenelik4810 Před 3 lety

    Thank you Fre. You are brave. God bless you.

  • @user-kd8zj5mx4t
    @user-kd8zj5mx4t Před 3 lety

    አምላክ ይባርክሽ

  • @Enkokelish
    @Enkokelish Před 3 lety

    Great! Well said and pointes are fairly well taken.
    Wishing you all the best!

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 Před 3 lety +1

    Gobez ihit berchi. Yetechegeren merdat Igziabher yiwedal. Sewoch mawrat ayakomum. ketiyibet sirashin siri

  • @markmccarran264
    @markmccarran264 Před 3 lety

    Good job! Forget them junta! You learn the goodness from harer we know nothing but love !!!

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 3 lety +3

    Ehetachin berchi habtam lesetewu deha kitun yashal junta is bulshet

  • @nanna9497
    @nanna9497 Před 3 lety

    God bless you more blessed syster

  • @wwhffas8450
    @wwhffas8450 Před 3 lety +1

    የስ🙏👌👌👌ትክክልነሽ

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 3 lety

    This is right

  • @yelosfelana7194
    @yelosfelana7194 Před 3 lety

    TPLF had done nothing good it is a curse for the nation. But helping the victims off the tragedy caused by TPLF is a noble work.

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Před 3 lety

    kkkķkk aye aye Ethiopia mechi new yemilfelat

  • @tazebewmola4054
    @tazebewmola4054 Před 3 lety +2

    ንገሪው ይህን ሆድ አደር ባንዳ

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 Před 3 lety

    Good job 👏 👍

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 Před 3 lety

    Ere bakshe hohate ena tegray hizeb ande nachew hihate tregmun gen tawokiwalshe

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 3 lety

    እረረ ሐረርና ድሬ ብሄር አናቅም
    ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው
    ስልጣኔ እኛ ላይ አልስረም
    ለክፍት ብቻ ተጠቀምንበት
    የሃሳብ ደሃ ሆንን
    አንቺ በርቺ እግዚአብሔር አለሽ
    ንጹህ ልብ አለሽ
    ወሬኛችን ተይቸው
    ከአብቹ ጋር ወደፉት

  • @godisgoodjesusislord3624

    እናቴ አንቺ ያልገባሽ እኮ አንድ ነገር አለ እኔ ታዲያ የሚገርመኝ የኢትዮያውያን አብዛኛዎቹ አስተሳሰባቸው ነው። የጦርነቱ መነሻዎች ጠንሳሾች እነ ታማኝ የተባለ ግለሰብ የጥላቻና የማቋሽሽ ፕሮፖጋንዳ እየነዛ የኖረ ሰው ነው። አሁን ስለቱ ስለደረሰ ለመርዳት ተነስቷል የሚለው ቀልዳቹ አቁሙት። እግዚአብሔር አይወደውም ለማትወደው ሰው ማስመሰል ዘግናኝ ኃጢያት ነው። ታማኝ ንስሃ ነው መግባት ያለብህ የትግራይ ሕዝብ ካንተ ምንም አይፈልግም።

  • @user-ef7dw4vl3u
    @user-ef7dw4vl3u Před 3 lety

    good

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 Před 3 lety

    Ye anci ayenetwan yabezalen

  • @natynahu625
    @natynahu625 Před 3 lety +2

    አማራው ክልል ሲፈናቀሉ በጅምላ ሲጨፈጨፉ ለምንድነው የማትረዱትየ ትግራይ ህዝብኮ እራሳቸውን ነው የጎዱት አሁንም ጁታውን ነው የሚደግፉት

    • @ethiokalle3482
      @ethiokalle3482 Před 3 lety

      ለአማራው እኔና አንተ እንቁም እነሱ ለትግራይ ሌላው ደግሞ ለኦሮሞ አንዱ ደግሞ ለአፈር እያለ ተከፋፍለን ከኢትዮጵያ ችግርን ለማጥፋት እንሞክራለን እንጅ ለምን አማራን ሳትረዱ ትግሬን እረዳችሁ አይባልም ይሄ ዝቅጠት ነው
      ንቃ ወንድሜ

    • @yeethiopiamenelik4810
      @yeethiopiamenelik4810 Před 3 lety

      Fre you are brave. Thank you! God bless you.

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 Před 3 lety

    27 አመት ሲሰርቅና ሲዘርፍ ሲገል የነበርው ህወአት ስልጣን አልጠግብ ብሎ ለሁሉም ችግር ህወሃት ተጠያቂ ነዉ !!

  • @ethiopianpegasusDr.Samuel

    Tesasteshal sle aregahagn yalshwu. Gelo yeheden ansebedbm new yalut

  • @abebateklu1167
    @abebateklu1167 Před 3 lety

    👏👏👏

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Před 3 lety +1

    ጁንታው ተድበልብሎ መጣ እንዴ ? ተወደደም ተጠላም ዳግም ወያኔን የሚባል ሰይጣን ላለማየት በመቻላችን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @zenebeme1721
    @zenebeme1721 Před 3 lety

    ከሞት ነጋዴዎች አብሮ መስራት ሌብነት ነው ።
    ታማኝ 95%ለ5%ብሎ ፣ አሳው ለማጥፋት ባህሩ ማድረቅ ብሎ የሚሸልል ፣ በዜናው ሲያስነግር የነበረው እሱ አይደለም ወይ ??? ለዘመዶቹ እንጂ ለትግራይ ህዝብ አዝኖ ከመሰለሽ አንቺ የዋህ ነሽ።እግርሽ ቆርጦ ዊልቸር ፣ ገድሎ ለተስካር ገንዘብ የሚሰጥ ነው ታማኝ ማለት ነው ።

  • @sadiabiru1641
    @sadiabiru1641 Před 3 lety

    Minew teresa ende egna 95 mil. Nen enesu 5 mil. Nachewu ayktunim enatefachewalen bilo tornet yazeze zare tenesto lagif lidegf bil fenkito makem ayihonim yewega biresa yetewega ayiresam yezaren sayihon tilant yetenagerew new lezare tigrayn yabekat enamesegnalen lerdstachu

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 Před 3 lety

    Yechi merze tegray neshe aygrmshem selasa amet sizentu tadiya menew zeme belew yenoru nebre denkro chigaram tegray hulgzey benate tornet

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 3 lety

    እናንተን የሚሳደቡ የሚፈልጉት ፈረንጅ እንዲረዳቸው ነው።

  • @eriforum9493
    @eriforum9493 Před 3 lety

    ድጋፍ ማድረግ ማንም ተቃውሞ የለንም። ግን መንግስቲ ለምን ህዝብ ድጋፍ ለማርክብ መንገድ ኣይከፍትም መልሱ ንጹር ነው ከገቡ ህግ ማስከበር ብሎ የተጠረ ጆኖሳይት መዝረፍ እና መድፈር ኣለም እንዳያውቁ ሆን ተብሎ ነው ፍቃድ መስጠት ኣገዱት።

  • @tewabechzelalem4017
    @tewabechzelalem4017 Před 3 lety

    O.j un

  • @tazebewmola4054
    @tazebewmola4054 Před 3 lety

    ታማኝ ለማኝ አንተ የእብድ ዘር የአብይ አሽከር

  • @tesfalemgebregziabher6283

    Tamagn tultula aheya we don’t need help from him.

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 Před 3 lety

    werga

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy Před 3 lety

    ለማያቅሽ:ዘረኛ:ታማኝን:የመሰለ:ምርጥ:ሠዉጋር:አይገባሽም:ትላንት:ያልሽዉን:ስለማረሳዉ:

  • @abrahamhadgu4416
    @abrahamhadgu4416 Před 3 lety

    ጭንቅላት ብኖርሽ ኖሮ ከየማነ ልትማሪ ነበርሽ የአንሽዉ መጨረሻ አያሳየኝ ።

    • @ethiokalle3482
      @ethiokalle3482 Před 3 lety

      እና ምን እያልክ ነው?
      ለምን ትግራይን እረዳሽ እያልክ ነው?
      ሰው እንዴት ለወገኑ ምቀኛ ይሆናል ለናንተ ፖለቲካ ተብሎ ህዝብ በረሀብ ይለቅ?
      TPLF እስከመቸ ነው በወገኖቻችሁ ሞት ስልጣን ላይ ለመውጣት የምትሞክሩት?
      አረ ነብስ ግዙ

    • @addisd5661
      @addisd5661 Před 3 lety

      ante chika

    • @eleleta5821
      @eleleta5821 Před 3 lety

      በስመ አብ እግዚአብሔር አይኖቻቹን ይክፈትላቹ

  • @user-ef7dw4vl3u
    @user-ef7dw4vl3u Před 3 lety

    good