Ethiopia: 2ቱን ወንድሞቿን በተለያየ ጊዜ በሠርግ ያገባቻቸዉ አነጋጋሪዋ ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2017

Komentáře • 90

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 Před 7 lety +15

    ወይኔ ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየውን በጣም ነው የማደንቀው እና የምወደው ድምፁን ከረጅም አመት በሃላ ስለሰማው ደስ ብሎኛል እመሰግልለሁ ሳሚ

  • @memihertarikugfdsawelalash8078

    ዋው በጣም የምወደውና የማደንቀው ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየው ድምፁን ስለ ሰማው እጅግ ደስ ብሎኛል ድሮ ኢትዮጵያ እያለው ኤፍም 97 ላይ በጣም የእሱን ፕሮግራም በጣም እከታተል ነበር ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን

  • @beleyneshgebra3221
    @beleyneshgebra3221 Před 7 lety +4

    ወይ ሳሚ እግዚአብሔር ይስጥልን ግርማቸው ስላስማህኝ በጣም ደስ ብሎኛል ከአንድ አመት በፌት ሁሊም የእሱ ጥያቄ ስሰማ ነበር በቻ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yordibayu678
    @yordibayu678 Před 7 lety

    ወይይኔ ግርማቸው እንየው በጣም ምንውደው ጋዜጠኛ ሳሚ እናመሰግናለን

  • @aynyetorbekawyxwendemxneha4917

    ሜዲተራንያን በአለማችን 1ኛ

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen

  • @abrahamdamka2596
    @abrahamdamka2596 Před 3 lety

    በድንጋጤ

  • @genetgenet4935
    @genetgenet4935 Před 7 lety

    ሳሚይ እባክህ ጥያቄዎችን ሲወርሱ ለቀቅልን። ሌላላው ሁሉም እንመሰግናለን

  • @user-tl3gl2el8q
    @user-tl3gl2el8q Před 7 lety +10

    ቤት ለንቦሳ

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 Před 7 lety +2

    ሳሚዬ ይልመድብክ ይሄን ፕሮግራም

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i Před 7 lety +2

    ክክክክ ጥያቄችሁ ያስቃል

  • @achayenigatu2422
    @achayenigatu2422 Před 3 lety

    Wow des yilal

  • @wongelawitethiopian2616

    Betam yekoye program new yezare 4 amet akababi bezihu semchew neber degemkew

  • @memefeyssa7425
    @memefeyssa7425 Před 7 lety +2

    ልባችን በቅፅበት ስራ የሚያቆመው ስናስነጥስ ነዉ ለዛም ነው ሰወች ይማርሽ ወይም ይማርክ የሚሉን

  • @yesunegne5990
    @yesunegne5990 Před 7 lety

    wawu

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 7 lety

    Azegaju fugerahin akum akum

  • @lieltyeniguszer8155
    @lieltyeniguszer8155 Před 5 lety

    ኪልዮፖትራ መቼ ነው ሁለት ወንድሞችን ያገባች አረ? ደግሞም በጣም አስቀያሚ ነበረች ፣ የሷ ሃውልት ካይሮ ይገኛል

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 3 lety +1

    Yhe tlq tmhrt bet new yeresanewn mastawesha

  • @workeabu639
    @workeabu639 Před 7 lety

    #THANKSALL

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ